🧑💻ኮምፒውተር Tutorial #3 ክፍል ሶስት
🌐 ኢንተርኔት ለመጠቀም
ኢንተርኔት ማፋለጊያ ወይም Browser ሊኖር ግድ ነው።
1️⃣ Google Chrome / Edge መክፈት (Double click /right click - open
2️⃣ Address bar ላይ የፈለግነውን የዌብ አድራሻ መፃፍ ለምሳሌ: "www.google.com"
3️⃣Google Search 🔎 box ላይ የምትፈልጉትን መፃፍ
4️⃣ ከዛ Enter - ያመጣልንን አድራሻ ማስፈንጠሪያ መክፈት ወይም right click - open in new tab 🖱️ click ማድረግ ይሄም አዲስ Tab ላይ ይከፍትልናል
💡 Chrome ለጀማሪ ቀላል ነው
አልያም Microsoft edge ይሄ ብራውዘር windows OS default የሚጫን ነው። እና በedge መጠቀም እንችላለን።
#tutorial #TechTips #TechTips
#Windows
CompuTech©
**

👍3
CompuTech©️️
Photo
📁 File Extension ምንድነው?
File Extension ማለት 👉ፋይሉ ምን ዓይነት እንደሆነ ለኮምፒዩተር የሚነግር አጭር ስም ነው።
📌 ብዙ ጊዜ ከፋይሉ ስም በኋላ . (dot) ተከትሎ ይመጣል።
🧠 ለምሳሌ
photo.jpg → ለፎቶ ፋይል
song.mp3 → ድምፅ (ሙዚቃ)
video.mp4 → ለቪዲዮ
document.pdf → ለዶክመንት
👉 .jpg .mp3 .mp4 .pdf የተባሉት File Extensions ናቸው ማለት ነው።
🤔 File Extension ለምን አስፈላጊ ነው?
✔️ ኮምፒዩተር ፋይሎችን በየ ሶፎትዌሮች ባህሪ በመለየት እንዲከፍት ያስችለዋል
✔️ ፋይሉ ምን እንደሆነ እንድናውቅ
✔️ ትክክለኛ App እንድንጠቀም
ለምሳሌ፦
.mp3 → Music Player - Window media player ሶፍትዌር ፣ VLC ..ወዘተ
.jpg → Photo Viewer
.pdf → PDF Reader
⚠️ ማሳሰቢያ
❌ File Extensionን በrename ብቻ የፋይሉን ባህሪ መቀየር አንችልም በአፃፃፍ ማለት ነው።
ለምሳሌ: .mp3 → .mp4
ነገር ግን በሶፍትዌር የተለያዩ ፎርማቶችን ልንቀይራቸው እንችላለን።
💡 በአጭሩ
File Extension = የፋይል መታወቂያ ሲሆን
የኮምፒዩተር “ይህ ፋይል ምንድን ነው?” ብሎ እንዲያውቅ ይረዳዋል 👍
🌐 ሌላ የፋይል ፎርማቶች በሚቀጥለው ፖስታችን የምንዘረዝር ይሆናል።
#techinfo #TechTips #TechEthiopia #Windows #microsoft
CompuTech©
****

👍2
CompuTech©️️
🏙 Smart City's እንግዲ በዛሬው ፖስታችን ስለ ስማርት ከተማ (Smart City) ነው። 🌆 ስማርት ከተማ (Smart City) ማለት ምንድነው? ስማርት ከተማ ማለት የቴክኖሎጂ መሰረተ-ልማት ፣ መረጀን Data center በመጠቀም፣ የከተማውን አገልግሎቶችን እንዲሻሻሉ፣ የነዋሪዎችን ሕይወት የተሻለ እንዲሆን፣ እና ከተማውን በመቆጣጠር በተሻለ መልኩ ማህበረሰቡን በ ቴክኖሎጂ በመታገዝ አገልግሎቶችን…
Smart Police Station in Addis Ababa 🇪🇹
👮♂️ "ሰው አልባ" የፖሊስ ጣቢያ በአዲስ አበባ 🇪🇹
"በአፍሪካ የመጀመሪያው ነው የተባለለት ስማርት የፖሊስ ጣቢያ በቦሌ አገልግሎት ሊጀምር ነው"
#Ethiopia | በኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ታሪክ አዲስ ምዕራፍ ተከፍቷል። በቦሌ ክፍለ ከተማ (ቦሌ ድልድይ አካባቢ) ፖሊስን በአካል ማግኘት ሳይጠበቅብዎት፤ በቴክኖሎጂ ብቻ ጉዳይዎን የሚያስፈጽሙበት "ስማርት የፖሊስ ጣቢያ" (Smart Police Station) ለአገልግሎት ዝግጁ ሆኗል።
የጣቢያው ልዩነቶች ምንድን ናቸው?
✅ ሰው አልባ ነው: በአካል የሚገኝ ፖሊስ የለም፤ በቪዲዮ እና በድምጽ ከዋናው ማዕከል ኦፊሰሮች ጋር በመገናኘት ጉዳይዎን ያስፈጽማሉ።
✅ ብዙ ቋንቋዎች: በአማርኛ፣ ኦሮምኛ፣ ትግርኛ፣ ሱማሊኛ፣ እንግሊዝኛ እና በሌሎችም ቋንቋዎች አገልግሎት ይሰጣል።
✅ ሁለገብ: ከወንጀል ሪፖርት በተጨማሪ እስከ 46 የሚደርሱ የመንግስት አገልግሎቶችን ይሰጣል።
✅ ከሙስና የጸዳ: የሰው ንክኪን ስለሚቀንስ ለሙስና እና ለእንግልት የሚዳርጉ አሰራሮችን ያስቀራል።
ይህ በቦሌ የተጀመረው የሙከራ ፕሮጀክት በቀጣይ መርካቶ እና መገናኛን ጨምሮ በሌሎችም አካባቢዎች ይስፋፋል ተብሏል።
ቴክኖሎጂን ለህዝብ ደህንነት!
#technology #techinfo #አዲስመረጃ #TechEthiopia #smartpolice #digitalethiopa
#ሳይንስና_ቴክኖሎጂ

📜 File extensions
ፋይል ፎርማቶች - File Formats ዝርዝር
📁 1) የሰነድ (Document) ፋይሎች
• .doc / .docx → Microsoft Word ሰነድ
• .pdf → PDF ለሰነድ
• .txt → ቀላል ጽሑፍ
• .ppt / .pptx → PowerPoint
• .xls / .xlsx → Excel
🖼 2) የምስል (Image) ፋይሎች
• .jpg / .jpeg → ፎቶ (በብዛት የሚጠቀም)
• .png → Background ያለው ፎቶ
• .gif → እንቅስቃሴ ፎቶ (Animated)
• .bmp → የድሮ ፎቶ
• .webp → ዘመናዊ ፎቶ (ትንሽ መጠን)
🎵 3) የድምፅ (Audio) ፋይሎች
• .mp3 → ሙዚቃ (በጣም የተለመደ)
• .wav → ጥራት ከፍተኛ
• .aac → ዘመናዊ ድምፅ
• .ogg → Open-source audio
🎬 4) የቪዲዮ (Video) ፋይሎች
• .mp4 → ቪዲዮ (በጣም የተለመደ)
• .mkv → HD / 4K ቪዲዮ
• .avi → የድሮ ቪዲዮ
• .mov → Apple video
• .webm → Web video
💻 5) የፕሮግራም (Executable) ፋይሎች
• .exe → Windows program
• .msi → Windows installer
• .apk → Android app
• .app → macOS app
⚠️ ከማይታወቁ-ካልተፈተሹ .exe / .apk ፋይሎች ተጠንቀቁ!
🗜 6) የተጨፈለቀ/ዚፕ -ፋይሎችን በአንድ ላይ (Compressed) ፋይሎች
• .zip → Compressed folder
• .rar → Compressed file
• .7z → High compression
🌐 7) የዌብ / ኮዲንግ (Web / Code) ፋይሎች
• .html → Web page
• .css → Website design
• .js → JavaScript
• .php → Web backend
• .json → Data format
🧠 ለአዳዲስ መረጃእና ትምህርታዊ ጉዳዮች ሼር በማድረግ ቻናላችንን join እንዲያደርጉ ይተባበሩን።
👉@compu_te
#TechTips #Ethiopia #አዲስመረጃ #ቴክኖሎጂ #ቴክ #technews #ፋይል #ሶፍትዌሮች
CompuTech©
~~~~

👍1🔥1
CompuTech©️️
Smart Police Station in Addis Ababa 🇪🇹 👮♂️ "ሰው አልባ" የፖሊስ ጣቢያ በአዲስ አበባ 🇪🇹 "በአፍሪካ የመጀመሪያው ነው የተባለለት ስማርት የፖሊስ ጣቢያ በቦሌ አገልግሎት ሊጀምር ነው" #Ethiopia | በኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ታሪክ አዲስ ምዕራፍ ተከፍቷል። በቦሌ ክፍለ ከተማ (ቦሌ ድልድይ አካባቢ) ፖሊስን በአካል ማግኘት ሳይጠበቅብዎት፤ በቴክኖሎጂ ብቻ ጉዳይዎን የሚያስፈጽሙበት…
"በአዲስ አበባ ቦሌ ሩዋንዳ አካባቢ የተገነባው 'ስማርት ፖሊስ ጣቢያ' (Smart Police Station) እንዴት ነው አገልግሎት የሚሰጠው?
በቅርቡ የሙከራውን ጊዜ አጠናቆ ሥራ የሚጀምረው ይህ ዘመናዊ የፖሊስ ጣቢያ፣ ልክ እንደ ኤቲኤም (ATM) ማሽን ሁሉ ከፖሊስ አባላት ጋር በአካል መገናኘት ሳያስፈልግ የፖሊስ አገልግሎቶችን በራስ-አገልግሎት (Self-service) ለማግኘት ያስችላል።
በማሽኑ ከሚሰጡ አገልግሎቶች መካከልም፦
የወንጀል ጥቆማና አቤቱታ ማቅረብ፦ ማንኛውንም የወንጀል ድርጊት ወይም ጥቆማ በማሽኑ አማካኝነት ለፖሊስ ማድረስ ይቻላል።
የምስክር ወረቀቶች፦ ከወንጀል ነፃ መሆኑን የሚገልጹ የምስክር ወረቀቶችን ለማግኘት።
ክፍያዎችን መፈጸም፦ ልዩ ልዩ የቅጣት ክፍያዎችን ለመፈጸም።
የጠፉ ንብረቶች ሪፖርት፦ ስልክና ጌጣጌጥን ጨምሮ ማንኛውንም የጠፋ ንብረት ለማመልከት ወይም ሪፖርት ለማድረግ፤ እንዲሁም ሪፖርት የተደረገው ንብረት ስለመገኘቱ በዚሁ ማሽን መከታተል ይቻላል።
የቪዲዮ ጥሪ፦ ተጨማሪ መረጃ ካስፈለገ በቪዲዮ ጥሪ በቀጥታ ከፖሊስ አባላት ጋር መገናኘት ያስችላል።
ከዚህም በተጨማሪ ክፍያ የተፈጸመባቸውን ደረሰኞችና የተፈቀዱ ሰነዶችን ለማተም የሚያገለግል ሲሆን፣ ሌሎች አገልግሎቶችንም በውስጡ አካትቷል።
በአፍሪካ የመጀመሪያው የሆነው ይህ ቴክኖሎጂ፣ በአሁኑ ወቅት በቦሌ ሩዋንዳ አካባቢ ተተክሎ አገልግሎት ለመጀመር ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርተውታል።"
#techinfo #smartcity #digitalethiopa #ቴክኖሎጂኢትዮጵያ #አዲስመረጃ #smartpolice #sps #ስማርትፓሊስበአዲስአበባ
CompuTech©
***

የፌስቡክ ውልደት ከሃርቫርድ ዶርም ክፍል እስከ ሜታቨርስ ትልቅ ካምፓኒ
**
ልክ የዛሬ 22 ዓመት፣ ዓለማችንን የዲጂታል ሂደት የቀየረው "TheFacebook" በማርክ ዙከርበርግ እና ጓደኞቹ አማካኝነት በሃርቫርድ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ነው የመወለዱ ታሪክ የሚጀምረው።
ዛሬ ግማሽ የዓለም ሕዝብ ወይም ከ3.27 ቢሊዮን በላይ ሰዎች የሚገናኙበት ግዙፍ ዲጂታል መንደር ሆኗል።
ይህ አስደናቂ ጉዞ በ2003 "Facemash" በሚል የፎቶ ንጽጽር ሙከራ ተጀምሮ፣ ዛሬ ዋትስአፕንና ኢንስታግራምን ወደሚያጠቃልለው "ሜታ" (Meta) አድጓል።
ፌስቡክ በ2005 "The" የሚለውን ቃል ለማስወገድ 200 ሺህ ዶላር ሲከፍል፣ በ2009 ደግሞ የዲጂታል ዘመን ስሜት መግለጫ የሆነውን "ላይክ" (Like) ቁልፍ አስተዋውቋል።
ከማኅበራዊ ትስስር አልፎ በ2021 ራሱን ወደ "ሜታቨርስ" በማሸጋገር የወደፊቱን የቴክኖሎጂ ዓለም እየመራ ይገኛል።
ናፍቆት በቤተሰቦች መካከል ለማቅለልም ሆነ የተጠፋፉ ጓደኛማቾች ማገናኘት ፣ እስከ ዓለም አቀፍ የንግድ መድረክነት የዘለቀው ፌስቡክ፣ ዛሬ የሁላችንም የዕለት ተዕለት ሕይወት አካል ሆኗል።
ውዶቼ 🥰 ፌስቡክን መጠቀም የጀመራችሁት በስንት ዓመተ ምህረት ነበር?
መጀመሪያ የለጠፉችሁት ነገር ወይም የመጀመሪያውን የፌስቡክ ጓደኛዎን ያስታውሳሉ?
እስቲ ይሄንን መረጃ በማጋራት ይተባበሩን 👍 @compu_te
by jeminyem
#Facebook22 #Meta #MarkZuckerberg #DigitalRevolution #TechHistory #FacebookAnniversary
#Facebook
#ኢትዮጵያ #ቴክ
CompuTech©
*

🔥3
SIM Cardቹን ከ አጭበርባሪዎች
(SIM Hack / SIM Swap)
ለመጠበቅ የሚረዱ ነገሮች
አይበለው እና ስልካቹ ቢሰረቅ 😳 የሰረቀው አካል SIM Swap ወይም ሲሙን አውጥቶ ሌላ ቀፎ ላይ አስገብተው የተለያዩ ነገሮች ማድረግ ይችላሉ።
ለምሳሌ OTP ኮድ በ SMS ፣ የተለያዩ የሶሻል ሚድያ አካውንት ለመክፈት ይሞክራሉ ማለት ነው ።
ሲማችሁን እስክታዘጉት የፈለጉትን ነገር ሊያደርጉ ይችላሉ።
ለመከላከል ይህንን ዘዴ አድርጉ።
መጀመሪያ ማድረግ ያለባቹ ነገር
📶 SIM PIN ማብራት
ሲማቹ ፒን ኮድ ማስገባት ከዛ ሲሙን ሌላ ቀፎ ላይ ሲገባ ፒን ይጠይቃል።
👉 ይህ በጣም አስፈላጊ ነው
ለማስተካከል ቀጥለው ያሉትን ነገሮች ተግብሩ:- ለ አንድሮይድ
⓵ Settings (ቅንብሮች) ግባ
⓶ Security / Privacy (ደህንነት)
⓷ SIM card Security
⓸ Lock SIM card ማብራት
⓹ SIM PIN አስገባ (4–8 ቁጥር)
📌 SIM ከስልክ ቢወጣም PIN ግድ ያስፈልገዋል ።
አንዱ መከላከያ ይህ ነው ።
🧷 ሌሎች የደህንነት ነጥቦች በሚቀጥለው የምናይ ይሆናል👍
#Ethiopia #Privacy #ደህንነት #cybersecurity #simsecurity #PIN #SMS #Two_Step_Verification

SIM PIN CODE IN TECHNO
📱 በTecno(HiOS) & Infinx(XOS ) ስልኮች ለማስተካከል
SIM PIN code ለማብራት
1️⃣ Settings
2️⃣ Security
3️⃣ SIM card lock
4️⃣ Lock SIM card አብራ
5️⃣ SIM PIN አስገባ ዲፎልት ፒን 0000 → የማይገመት ፒን ቀይራቹ ማስገባት
🌐 በተጨማሪም
👉 Screen lockቹን ማጠናከር
👉 Fingerprint / Face unlock
በፊት መክፈት ብዙ ግዜ አይመከርም
👉 App permissions /ፍቃዶችን ዘወትር ቼክ አድርጉ
⚠️ ማሳሰቢያ
SIM PIN 3 ጊዜ ከተሳሳታቹ → SIM PUK ይጠይቃል ጥንቃቄ አድርጉ።
በተጨማሪም OTP ኮድ ለማንም አታጋሩ
#ቴክ #PIN #privacy #ደህንነት #ቴክኖሎጂ #ቴክኖሎጂመረጃ #HiOS #tecno #infinx #XOS

SIM Card ታወር Cellular 🗼🚏 Tower ምን ግኑኙነት አላቸው?
SIM ካርድ ከታወር ጋር ያለው ግንኝነት የስልክ አገልግሎት መሠረት ነው። ታወሮች (Cell Towers) እንደ መስመር መካከለኛ ይሰራሉ፣ SIM ካርድ ያለው ስልክ ከእነዚህ ታወሮች ጋር በሬዲዮ ምልክት ይገናኛል። ይህ ግንኝነት የድምፅ ጥራት፣ የኢንተርኔት ፍጥነት እና የአገልግሎት ስፋትን ይወስናል።
1. SIM ካርድ ምን ያደርጋል?
- መለያ እና ማረጋገጫ: SIM ካርድ የተጠቃሚውን መለያ (IMSI) ይይዛል፣ ይህም በታወር ላይ ያለው መስመር እንዲያውቅ ያደርገዋል።
- አገልግሎት መፍትሄ: የድምፅ ጥራት፣ የSMS እና የዳታ አገልግሎት በSIM ካርድ እና ታወር ግንኝነት ላይ ይመሠረታል።
- አዲስ ቴክኖሎጂ: LTE/4G/5G SIM ካርዶች በታወሮች ላይ ያለው አዲስ መስመር (eNodeB/5G gNodeB) ጋር በቀጥታ ይገናኛሉ።
2. ታወር ምን ያደርጋል?
- መስመር መካከለኛ: ታወር የስልክ ምልክትን ከስልክ ወደ ኔትወርክ እና ከኔትወርክ ወደ ስልክ ይላካል።
- አገልግሎት ስፋት: በታወሮች ብዛት እና ቦታ ላይ የሚመሠረት ነው። በከተሞች ውስጥ ብዙ ታወሮች ስለሚኖሩ አገልግሎት ጥራት ከፍ ነው።
- አዲስ ኃይል መፍትሄ: ኢትዮ ቴሌኮም በፀሐይ ኃይል የሚሰሩ ታወሮችን እየገባ ነው፣ ይህም አረንጓዴ አየርን ይደግፋል።
3. SIM – Tower ግንኝነት የሚሰራበት ደረጃ
1. ስልክ እንዲጠራ: ስልክ የሬዲዮ ምልክት ይልካል።
2. ታወር ምልክትን ይቀበላል: ታወር እንደ መካከለኛ ይሰራ።
3. ኔትወርክ ማረጋገጫ: SIM ካርድ መለያ በኔትወርክ ይረጋገጣል።
4. አገልግሎት ይሰጣል: ድምፅ፣ SMS፣ ዳታ እና ኢንተርኔት ይሰጣል።
4. በአማራጭ ቃል
- SIM ካርድ የተጠቃሚውን መለያ ይይዛል።
- ታወር የምልክት መካከለኛ ነው።
- ኔትወርክ አገልግሎትን ይሰጣል።
#ቴክኖሎጂመረጃ #technews #ሶፍትዌሮች #TechEthiopia #ሳይንስና_ቴክኖሎጂ #TechEthiopia #Network

🚦 የዱባይ የትራፊክ ስርዓት (Dubai Traffic System)
ዱባይ በዓለም ላይ ከፍተኛ የሆነ ዘመናዊ የትራፊክ ስርዓት አለ። ይህ ስርዓት በቴክኖሎጂ፣ AI (አርቲፊሻል ኢንተሊጀንስ)፣ ካሜራዎች እና ሴንሰሮችን በመጠቀም ይሰራል።
🛣️ ዋና ዋና ስራቸውም
✅ የመንገድ አውታረ መንገዶች
ሰፊ እና በደንብ የተመረጡ
Sheikh Zayed Road, Al Khail Road የሚታወት የዱባይ መንገዶች ናቸው
✅ ዘመናዊ የትራፊክ መብራቶች
በAI የሚቆጣጠሩ
የመኪና ብዛትን ይለያሉ
መንገድ መጨናነቅን ይቀንሳሉ
✅ Salik (የኤሌክትሮኒክ ቶል ስርዓት)
ቶል ጌት የለም
መኪና ሲያልፍ ገንዘብ በራስ-ሰር ይቆረጣል።ቆመን መክፈል የለም
✅ የፍጥነት እና ደንብ ቁጥጥር
ብዙ የፍጥነት ካሜራዎች
ፍጥነት፣ ሬድ ላይት መሻገር ይቆጣጠራሉ
ቅጣት በራስ-ሰር ይላካል፡ ካስፈለገም ቅጣቱ ቤታችን ድረስ ይመጣልናል 🙄ማለት ነው።
✅ የህዝብ ትራንስፖርት
ዱባይ ሜትሮ ያለ ሹፌር
አውቶቡስ፣ ትራም፣ ታክሲ አለ።
⚙️ እንዴት አገልግሎት ይሰጣሉ?
1️⃣ መኪናዎች መንገድ ይገባሉ
2️⃣ ሴንሰሮች እና ካሜራዎች ይመረምራሉ
3️⃣ መብራቶች በራስ-ሰር ይቀየራሉ
4️⃣ ህግ መጣስ ይመዘገባል
5️⃣ ትራፊክ መቆጣጠሪያ ማዕከል ይከታተላል
🎯 ጥቅሞች ✔️ የትራፊክ መጨናነቅ ይቀንሳል
✔️ አደጋ ይቀንሳል
✔️ ጊዜና ነዳጅ ይቆጠባል
✔️ ፈጣን የአደጋ ምላሽ
📢 ቴክኖሎጂ + ህግ = የተስተካከለ ትራፊክ ስርዓት
#Dubai #TrafficSystem #Technology #SmartCity
CompuTech©
~

አልፋቤት የጎግልን Cloud Security ለማጠናከር Wizን በከፍተኛ ዋጋ ለመግዛት ተስማማ
አልፋቤት (Alphabet)፣ የጎግልን የዳመና ደህንነት (Cloud Security) አቅም ለማጠናከር ያቀረበው የ32 ቢሊዮን ዶላር የግዢ ስምምነት እውን እየሆነ ነው። ይህ ስምምነት አልፋቤት እ.ኤ.አ. በ2012 ሞቶሮላ ሞቢሊቲን (Motorola Mobility) ለመግዛት አውጥቶት የነበረውን 12.5 ቢሊዮን ዶላር በማለፍ፣ በታሪኩ ከፍተኛው የግዢ ውል ሆኗል።
እ.ኤ.አ. በ2024 በተደረገው የገንዘብ ማሰባሰብ ሂደት Wiz በ12 ቢሊዮን ዶላር ተገምቶ የነበረ ሲሆን፣ ጎግል በዓመቱ አጋማሽ ላይ የ23 ቢሊዮን ዶላር የግዢ ጥያቄ አቅርቦ ውድቅ ተደርጎበት ነበር። ነገር ግን ጎግል በ2025 መጀመሪያ ላይ የተሻሻለ እና ከፍ ያለ ዋጋ ይዞ የተመለሰ ሲሆን፣ በዚህ አዲስ ስምምነት ውስጥ የህግ እና የቁጥጥር እንቅፋቶች ቢገጥሙ የሚከፈል 3.2 ቢሊዮን ዶላር የውል ማፍረሻ ካሳ (breakup fee) አካቶ አቅርቧል። ይህም ኩባንያቸውን ለአክሲዮን ገበያ (IPO) ለማቅረብ አቅደው የነበሩትን የWiz አመራሮች ሐሳብ ለማስቀየር አስችሏል።
የWiz መድረክ በAmazon Web Services፣ Microsoft Azure እና Oracle Cloud ባሉ የተለያዩ የደመና አገልግሎቶች ላይ የደህንነት ክትትል እና ታይነትን (Security visibility) ያቀርባል። ጎግልም የWiz ምርቶች በሁሉም ዋና ዋና የደመና መድረኮች ላይ መስራታቸውን እንደሚቀጥሉ ቃል ገብቷል።
እንደ 'ሲነርጂ ሪሰርች ግሩፕ' (Synergy Research Group) መረጃ፣ በዓለም አቀፍ የደመና መሠረተ ልማት ገበያ ውስጥ ጎግል ክላውድ ከ12–13 በመቶ የሚሆነውን ድርሻ ይይዛል። ይህም 30 በመቶ ድርሻ ካለው ከአማዞን (AWS) እና 20 በመቶ ድርሻ ካለው ከማይክሮሶፍት (Azure) በመቀጠል በሶስተኛ ደረጃ ላይ ያስቀምጠዋል።
** CompuTech© *
#Network #ሳይንስና_ቴክኖሎጂ #ደህንነት #privacy #Google #alphabetinc #googlealphabet #cybersecurity
CompuTech©
*****

🔥2👍1