CompuTech©️
164 subscribers
360 photos
169 videos
28 files
208 links
Tech Update info
Computer and phones Security's
Computer Software Tips
Mobile Application Tips
Tutorial Point


Update " Yourself & Grow Knowledge also the Persons around you "
Download Telegram
📺 ይተዋወቁት ውዶቼ🥰 ከቴክኖሎጂው መዝገብ ላይ 📖
ስሙ Pavel Valeryevich Durov ይባላል ፣የተወለደው October 10 1984 እንደ አውሮፓውያን የቀን አቆጣጠር ሲሆን፣ ሩሲያዊ የቴክኖሎጂ ሥራ ፈጣሪ ነው።
በተጨመራም የቴሌግራም ዋና ሥራ አስፈፃሚ (CEO) እና ፈጣሪ ነው ።
🧷 Title
CEO of VK (2006–2014)
CEO of Telegram (2013–present)

CompuTech©
👏2
ቴሌግራም ፣ቴሌግራም ሜሴንጀር በመባልም የሚታወቅ ሲሆን በክላውድ ላይ መሰረት በማድረግ፣ የማህበራዊ መድረክ ግልጋሎት የሚሰጥ ሲሆን ፣ የማህበራዊ ሚዲያ የፈጣን መልዕክት (IM) አገልግሎት ሲኖረው፣ በኦገስት 14-2013 - ኦክቶበር 20፣ 201፣ 12 ዓመት ሆኖታል፣ ለ iOS እና ለአንድሮይድ ስርዓቶች አገልግሎት መስጠት ጀመረ።
ተጠቃሚዎች መልዕክቶችን እንዲለዋወጡ፣ ሚዲያዎችን እና ፋይሎችን እንዲያጋሩ፣ የግል እና የቡድን የድምጽ ወይም የቪዲዮ ጥሪዎችን እንዲሁም የህዝብ የቀጥታ ስርጭቶችን እንዲመሰርቱ ያስችላቸዋል። ለአንድሮይድ፣ ለ iOS፣ ለዊንዶውስ፣ ለማክሮስ፣ ላይኑክስ እና ዌብ ማፋለጊያ ላይ መጠቀም ያስችለናል። ቴሌግራም በድምጽ እና በቪዲዮ ጥሪዎች፣ በሁለት ተጠቃሚዎች ፣መካከል ተንቀሳቃሽ መሳሪያ የሚጠቀሙ ከሆነ በግል ውይይቶች ላይ end to end ምስጥር (encryption) ይጠቀማል።
የቴሌግራም  የፕሮግራሚንግ አይነት ደግሞ -
written in Desktop:- C++፣ C፣ Java፣ Python
Android: -Java
iOS:- Swift

Latest update - 12.2.10
Update on - Dec 05- 2025

#TechEthiopia #TechTips #ቴክኖሎጂ #ቴክ #phonetips

CompuTech©
👍2
👏2
👍2
1👍1
የቴክ ዕውቀት
💡ይህን  ያውቃሉ?

Cloud Computing ማለት 
➡️ ፋይሎችን / መረጃዎችን ማስቀመጥ ማስተዳደር
➡️ ፕሮግራሞችን መጠቀም

➡️  ትላልቅ  አቅም ያላቸው ሰርቨሮችን  በኢንተርኔት አማካኝነት መጠቀም / መቆጣጠር ማለት ነው። 

📂 Google Drive ፣ AWS ፣ Azure ምሳሌዎች ናቸው።

CompuTech©
🔥2
የቴክ ስራ
💼 ከፍተኛ ደመወዝ ያላቸው የቴክ ስራዎች በጥቂቱ

1️⃣ Software Developer
2️⃣ Data Analyst
3️⃣ Cyber Security
4️⃣ AI Engineer

🚀 ወደፊት በሀገራችን በከፍተኛ ደረጃ አስፈላጊ ስራዎች ይሆናሉ!

#TechEthiopia #technology #ITJobs #techjobs

CompuTech©
👍3
💡 የቀኑ የቴክ እውነታ

ኢንተርኔት ከሌለ
ክላውድ አይሰራም

ነገር ግን 👇
ኢንተርኔት ካለ
📂 ፋይሎችህን ከየትኛውም ቦታ ሆነ
መድረስ ትችላለህ ።

☁️ Cloud Computing = Internet + Servers

CompuTech©
📢 የቴክኖሎጂ ዜና ማጠቃለያ
Dec-Tue 23
🔹 Xbox በ2025 ተግዳሮት ውስጥ
Microsoft Xbox በ2025 ዓመት በጨዋታ ኮንሶል ገበያ ውስጥ ከፍተኛ ፉክክር እየተጋጠመው እንደሆነ ሪፖርቶች ያሳያሉ።
🔹 Meta Threads ለPodcasters አዲስ ነገር ይዞ መጥቷል
Threads ለPodcast content አጭር የድምጽ ቅድመ-እይታ (preview) በfeed ውስጥ እንዲጫኑ አዲስ ባህሪ እየጨመረ ነው።
🔹 Apple የAR Glasses ፕሮጀክት
Apple በAR (Augmented Reality) መነጽሮች ላይ በጣም እየተሰራ እንደሆነ ተገልጿል፤ የመጀመሪያ ምርት በቅርቡ ሊታይ ይችላል ብለዋል።
🔹 Samsung One UI 8.5 Beta 2 ተለቀቀ
Samsung ለGalaxy ስልኮች One UI 8.5 Beta 2 አዲስ ማሻሻያ አቀረበ፣ ብዙውን ጊዜ የbug ጥገና እና የአፈጻጸም ማሻሻያዎችን ይዟል።
🔹 Google Home App አዲስ ማሻሻያዎች
Google Home መተግበሪያ በAI የተመረቱ አዲስ ባህሪዎችን- የፊት መለያ እና የእንስሳ መለያ አካትቶ ተሻሽሏል።
🔹 Portable Monitor + Projector ቴክኖሎጂ
“Splay” የተባለ መሣሪያ ሞኒተርና ፕሮጀክተርን በአንድ ላይ የሚያቀርብ አዲስ ሀሳብ እያመጣ ነው።

👉 ለተጫማሪ የቴክ ዜናዎች 🚀
ቻናላችንን ይከተሉ 👉 @compu_te

#tech #TechEthiopia #TechTips

CompuTech©
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አጠር ያሉ የዕለቱ የቴክኖሎጂ መረጃዎች

🌍 5G Network በኢትዮጵያ አንዳንድ ከተሞች  እና ቦታዎች !
መካከለኛ ሽፋን Coverage ምክንያቱም ገና እየተስፋፋ በመሆኑ
📶 የተሻለ ፍጥነት
አነስተኛ Latency

🌎Telegram latest Update
ቴሌግራም   ተሻሽሏል
Version 12.2.10
updated on 5 Dec 2025

📲 Telegram Update! የተሻሻሉት በዋነኛነት
Chat Folders አዲስ Feature ተጨምሯል
🔒 Privacy Settings ተሻሽሏል - Pass key future ተካቷል

#Telegram #AppNews #TechUpdate
#InternetNews  #phonetips #TechTips
#5G #TelecomNews #Internet
👍3
SportzX_2.1v.apk
13.6 MB
100% safe የሆኑ የ ኳስ የምናይባቸው አፖች Updated versions
SportzX 2.1
PLAYFy v1.4
🥰🥰
CompuTech©️
cricfy-v5.5-cricfy.pro.apk
👎 ይሄንን ተውት ከተጫነም አጥፉት Permission and ብዙ security vendors ሪፖርት የተደረገበት አፕፕ አያስፈልግም
CompuTech©️
Photo
SportzX አሪፍ ሴፍ