ስልክ ከመግዛታችን በፊት ልናውቃቸው የሚገቡ ነገሮች 📱
ኦሪጅናል ፣ ኮፒ / የታደሰ ወይም የተቀያየረ (Repack) እንዴት ማረጋገጥ ይቻላል?
ከዛ በፊት ግን📱የስልኮችን ባህሪ ለማወቅ ስለሚጠቅመን ኮፒ፣ ከፍተኛ ኮፒ(high copy) እና Repack ምን ማለት እንደሆነ እንይ:-
1️⃣ ኮፒ (Copy / Fake)
ብዙ ጊዜ ዝቅተኛ ጥራት አላቸው
የስልኩ ውስጥ ክፍሎች ዝቅተኛ ናቸው CPU፣ RAM፣ Screen፣ Camera ዝቅተኛ ናቸው።
IMEI የተሳሳተ / የማይታወቅ ይሆናል
ዋጋ እጅግ ዝቅተኛ ነው
ምሳሌ: Samsung M15 5G ይመስላል ነገር ግን CPU = MT6580 ነው → ኮፒ
2️⃣ ከፍተኛ ኮፒ /High Copy (Fake)
• የኦርጂናል ስልክ ተመሳሳይ ማለት ነው ፣ ነገር ግን በከፍተኛ ጥራት አለው ።
• cpu ፣ ካሜራ፣ ስክሪን ከፍተኛ ጥራት አላቸው።
• ዋጋቸው በጣም መካከለኛ ነው ።
• IMEI ትክክል ሊሆን ይችላል የተሳሳተ ሊሆን ይችላል።
ለምሳሌ: “Samsung S21 Ultra ” ሞዴል ቼክ ስናደርግ CPU ከኦርጂናል ስልክ የተለየ ከሆነ → ኮፒ ነው።
3️⃣ Repack/ የታደሰ (Refurbished)
• ኦሪጅናል ስልክ ነው፣ ነገር ግን አንዳንድ የውስጣዊ እና የውጪዊ ክፍሎቹ የተቀየሩ ናቸው።
• ዋጋ ዝቅተኛ ሳይሆን ከፍ ያለ ሊሆን ይችላል።
• IMEI ትክክል ሊሆን ይችላል፣ ነገር ግን በከፊል የስልኩ መረጃ የተጠቀሰ ሊሆን ይችላል።
ለምሳሌ: Samsung S21 Ultra ሞዴል ቼክ ስናደርግ ባትሪ የተቀየረ ከሆነ እና ስክሪን በሁለተኛው የተቀየረ ከሆነ የቀየረ → Repack ነው ።
💡በአጠቃላይ:-
• ኮፒ = በጣም በዝቅተኛ አቅም ተመሳስለው (Fake) የተሰሩ ናቸው።
• ከፍተኛ ኮፒ = አርጂናል ይመስላል ወይም ለመለየት የሚዳግት ሊሆን ይችላል።
• Repack = የኦሪጅናል ክፍሎች የተቀያየረለት / የታደሰ ነው።
ስልክ ከመግዛታችን በፊት ልናውቃቸው የሚገቡ ነገሮች:-
✅ 1. IMEI (International Mobile Equipment Identity) መለያ መፈተሽ
ይሄን : *#06# መደወል
IMEI ቁጥሮቹን በ IMEI.info ላይ ማረጋገጥ።
• ትክክለኛ መረጃ ካላመጣ → Repack / ኮፒ
• IMEI ካልተገኘ → ከፍተኛ ኮፒ
✅ 2. ቦክስ ላይ ያለው እና በስልኩ ያለው IMEI ማመሳሰል
• ቁጥሮቹ ካልተመሳሰሉ → አንዳንድ ክፍሎች የተቀየረለት ስልክ (Repack) ነው
✅ 3. ሞዴሉን በSettings ውስጥ መፈተሽ
Settings → About Phone
ኦሪጅናል ሞዴል በትክክል ይታያል
ለምሳሌ:- የ Samsung A55 ሞዴል
ኮፒ ስልኮች እንዲህ ያሉ ስሞች ሊያሳይ ይችላል፦
• A55 Pro Max
• S23 Ultra+ Max
• Ultra Pro Max
➡ እነዚህ ሁሉ ኮፒ ናቸው።
✅ 4. ስክሪኑን መፈተሽ
ውስብስብ ብርሀን/brightness ☀️፣ ዝቅተኛ ቀለም፣ እና በጣም ቀርፋፋ ስታክ የሚሆን ከሆነ→ ኮፒ ስልክ ነው።
✅ 5. Play Store Certification መፈተሽ
Play Store → Settings → About
• “Certified” ከሆነ → ኦሪጅናል
• Not certified → ኮፒ ወይም Repack
✅ 6. ካሜራ ጥራት መመርመር
ዝቅተኛ ቀለም፣ ድብዘዝ ያለ ከሆነ፣ በ እንቅስቃሴ ግዜ ዝግ የሚል ከሆነ → ኮፒ ነው።
✅ 7. የባትሪን መረጃ መፈተሽ
Device Info HW ወይም AIDA64 መተግበሪያ ጭነው ቼክ ማድረግ።
መረጃ ካልታየ → ከፍተኛ ኮፒ ወይም Repack
✅ 8. ዋጋ ማነፃፀር
በጣም እርካሽ ሊሆን ይችላል።
ለምሳሌ፦ኦርጂናል የSamsung A55 → 20ሺ–30ሺ ብር ቢሆን
የኮፒ/ Repack ዋጋ ደግሞ 10ሺ–15ሺ → ሊሆን ይችላል።
✅ 9. ቻርጀርና አክሰሰሪ ማየት
ኦሪጅናል ቻርጀር ክብደት አለው፤
ያልሆኑት ቻርጀሮች ቀላል ናቸው።
✅ 10. CPU መፈተሽ
CPU-Z app በዚህ መተግበሪያ መፈተሽ
• Exynos/Snapdragon /Media Tek Dimensity ከሆነ → ኦሪጅናል ነው
• MT6580/MT6735
የተለየ ሞዴል ቁጥር ካሳየ → ኮፒ
በቀጣይ የስልክ ሞዴል እንዴት መፈተሽ እንዳለብን እናያለን ፣በተጨማሪም ቪድዮ እናዘጋጃለን ውዶቼ🥰። 🤙
#ቴክኖሎጂ #techinfo #TechTips #phonetips #technology #TechEthiopia
CompuTech©

👍3
Cyber Tips of the Week - ሳምንታዊ የሳይበር ደህንነት ምክር
📊 የደህንነት ምክር
🔹 2FA (Two Factor Authentication) አብሩ
🔹 Strong Password ይጠቀሙ
🔹 Public WiFi ላይ Banking አትግቡ
🔹 Telegram Active Sessions በየሳምንቱ ይፈትሹ
🔹 በ VirusTotal በፋይል እና መተግበሪያዎችን መርመር። ✌️🥰 ውዶቼ
#cybersecurity #TechEthiopia #technology #ደህንነት

👍2
Online Access Checking scam sites - በኦላይን ከመጭበርበረዎ በፊት ቆም ብለው ይፈትሹ!
🖥️ ኦላይን ላይ ስንገኝ ብዙ መጭበርበሮች ሊኖሩ ይችላሉ።
በብዙ ዌብሳይቶች ላይ የተበላሸ SSL ምልክት ማለትም ደህንነቱ ያልተረጋገጠ (Not Secure) ይኖራል
የFake Websites ብዛት እበዙ ነው።
በተለይ የJob Offer፣ Scholarship፣ Investment ፣ የሚባሉ መሳቢያ አማራጮች የተጠቃሚዎች መጭበርበር በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ ይገኛል።
መፍትሔውም:-
“https://”ውን በደንብ ይፈትሹ ይመርምሩ
በተለይ ማስፈንጠሪያ ከሆነ Websiteን ሳይነኩት በደንብ ያረጋግጡ። አጠራጣሪ ከሆነ ማጥፋት።

ቴሌግራም ፣ቴሌግራም ሜሴንጀር በመባልም የሚታወቅ ሲሆን በክላውድ ላይ መሰረት በማድረግ፣ የማህበራዊ መድረክ ግልጋሎት የሚሰጥ ሲሆን ፣ የማህበራዊ ሚዲያ የፈጣን መልዕክት (IM) አገልግሎት ሲኖረው፣ በኦገስት 14-2013 - ኦክቶበር 20፣ 201፣ 12 ዓመት ሆኖታል፣ ለ iOS እና ለአንድሮይድ ስርዓቶች አገልግሎት መስጠት ጀመረ።
ተጠቃሚዎች መልዕክቶችን እንዲለዋወጡ፣ ሚዲያዎችን እና ፋይሎችን እንዲያጋሩ፣ የግል እና የቡድን የድምጽ ወይም የቪዲዮ ጥሪዎችን እንዲሁም የህዝብ የቀጥታ ስርጭቶችን እንዲመሰርቱ ያስችላቸዋል። ለአንድሮይድ፣ ለ iOS፣ ለዊንዶውስ፣ ለማክሮስ፣ ላይኑክስ እና ዌብ ማፋለጊያ ላይ መጠቀም ያስችለናል። ቴሌግራም በድምጽ እና በቪዲዮ ጥሪዎች፣ በሁለት ተጠቃሚዎች ፣መካከል ተንቀሳቃሽ መሳሪያ የሚጠቀሙ ከሆነ በግል ውይይቶች ላይ end to end ምስጥር (encryption) ይጠቀማል።
የቴሌግራም የፕሮግራሚንግ አይነት ደግሞ -
written in Desktop:- C++፣ C፣ Java፣ Python
Android: -Java
iOS:- Swift
Latest update - 12.2.10
Update on - Dec 05- 2025
#TechEthiopia #TechTips #ቴክኖሎጂ #ቴክ #phonetips

የቴክ ስራ
💼 ከፍተኛ ደመወዝ ያላቸው የቴክ ስራዎች በጥቂቱ
1️⃣ Software Developer
2️⃣ Data Analyst
3️⃣ Cyber Security
4️⃣ AI Engineer
🚀 ወደፊት በሀገራችን በከፍተኛ ደረጃ አስፈላጊ ስራዎች ይሆናሉ!
#TechEthiopia #technology #ITJobs #techjobs

📢 የቴክኖሎጂ ዜና ማጠቃለያ
Dec-Tue 23
🔹 Xbox በ2025 ተግዳሮት ውስጥ
Microsoft Xbox በ2025 ዓመት በጨዋታ ኮንሶል ገበያ ውስጥ ከፍተኛ ፉክክር እየተጋጠመው እንደሆነ ሪፖርቶች ያሳያሉ።
🔹 Meta Threads ለPodcasters አዲስ ነገር ይዞ መጥቷል
Threads ለPodcast content አጭር የድምጽ ቅድመ-እይታ (preview) በfeed ውስጥ እንዲጫኑ አዲስ ባህሪ እየጨመረ ነው።
🔹 Apple የAR Glasses ፕሮጀክት
Apple በAR (Augmented Reality) መነጽሮች ላይ በጣም እየተሰራ እንደሆነ ተገልጿል፤ የመጀመሪያ ምርት በቅርቡ ሊታይ ይችላል ብለዋል።
🔹 Samsung One UI 8.5 Beta 2 ተለቀቀ
Samsung ለGalaxy ስልኮች One UI 8.5 Beta 2 አዲስ ማሻሻያ አቀረበ፣ ብዙውን ጊዜ የbug ጥገና እና የአፈጻጸም ማሻሻያዎችን ይዟል።
🔹 Google Home App አዲስ ማሻሻያዎች
Google Home መተግበሪያ በAI የተመረቱ አዲስ ባህሪዎችን- የፊት መለያ እና የእንስሳ መለያ አካትቶ ተሻሽሏል።
🔹 Portable Monitor + Projector ቴክኖሎጂ
“Splay” የተባለ መሣሪያ ሞኒተርና ፕሮጀክተርን በአንድ ላይ የሚያቀርብ አዲስ ሀሳብ እያመጣ ነው።
👉 ለተጫማሪ የቴክ ዜናዎች 🚀
ቻናላችንን ይከተሉ 👉 @compu_te
#tech #TechEthiopia #TechTips

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አጠር ያሉ የዕለቱ የቴክኖሎጂ መረጃዎች
🌍 5G Network በኢትዮጵያ አንዳንድ ከተሞች እና ቦታዎች !
✅ መካከለኛ ሽፋን Coverage ምክንያቱም ገና እየተስፋፋ በመሆኑ
📶 የተሻለ ፍጥነት
⚡ አነስተኛ Latency
🌎Telegram latest Update
ቴሌግራም ተሻሽሏል
Version 12.2.10
updated on 5 Dec 2025
📲 Telegram Update! የተሻሻሉት በዋነኛነት
✨ Chat Folders አዲስ Feature ተጨምሯል
🔒 Privacy Settings ተሻሽሏል - Pass key future ተካቷል
#Telegram #AppNews #TechUpdate
#InternetNews #phonetips #TechTips
#5G #TelecomNews #Internet

SportzX_2.1v.apk
13.6 MB
100% safe የሆኑ የ ኳስ የምናይባቸው አፖች Updated versions
SportzX 2.1
PLAYFy v1.4
🥰🥰
SportzX 2.1
PLAYFy v1.4
🥰🥰