Technology news 👇
🌐 ቻይና የዓለም የመጀመሪያውን የ10G ኢንተርኔት መስመር አስጀመረች!
🇨🇳 በ2025 April ቻይና በሄቤይ ግዛት ውስጥ በ ሲዮንጋን (Xiong’an) ከተማ ከዓለም የመጀመሪያው የ10 ጊጋቢት ብሮድባንድ (10G Internet) መስመር መጀመሯን አስታወቀች።
⚡ ይህ የ 10ኛው ትውልድ ዋና ተግባራቱም
• የመውረድ (Download) ፍጥነት፡ እስከ 9.8 Gbps
• የመጫን (Upload)፡ እስከ 1 Gbps
• ዝግጅት (Latency)፡ እስከ 3 milliseconds
• ማለትም የ20GB ፊልም በአንድ ደቂቃ በታች 😱 ይወርዳል!
🎯 የተዘጋጀበት ዋና አላማውም
• ለ8K ቪዲዮ ስትሪሚንግ
• ምናብ/ምስል ቨርቹዋል ሪያሊቲ (AR/VR)
• ለቴሌ ሜዲሰን የርቀት ህክምና ግልጋሎት
• ለመማር ለማስተማር እና ለሰው አልባ መኪናዎች
ውዶቼ 🤗10G እንድትረዱት ያክል:-
• የ“10G” ማለት አስረኛው ትውልድ የኢንተርኔት ፍጥነትን ለማመላከት ነው ፡ፍጥነቱም 10 ጊጋቢት በሰከንድ ነው፣ እንጂ እንደ 5G የሚለው (Generation) ለማመላከት አይደለም።
• ማለትም የፋይበር broadband እንጂ ሞባይል ኔትዎርክ አይደለም ለማለት ያክል ነው።
👉 ቻይና በዓለም የበለጠ ፈጣን ኢንተርኔት ስርዓት በማምጣት ሌሎች አገሮች ተሞክሮ እያደረገች ለ አመታት ቆይታለች።
ይመቻት👍
CompuTech©

👍3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ድል ለሀገሬ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 💪
Title:- Facebook founder
Co-founder, chairman and CEO of Meta Platforms and Facebook
Co-founder and co-CEO of Chan Zuckerberg Initiative
Name :- Mark Elliot Zuckerberg
Born:- May 14, 1984 (age 41)
White Plains, New York, U.S.
Harvard University (dropped out)
Occupations :- Businessman
computer programmer
Years active :- 2004–present

👍3❤1
የ 12ኛ ክፍል የማትሪክ ውጤት ከታች ባሉት ፖርታል መመልከት ትችላላቹ:-
ፖርታል 👉 result.neaea.gov.et
በአጭር የፅሁፍ መልዕክት 👉 6284 "R" አስቀድመን የመለያ ቁጥር አስገብቶ በመላክ ውጤታችሁን ማወቅ ትችላላቹ።
👉 እንደ አማራጭ የቴሌግራም ቦት አዘጋጅተዋል በዚህም ማየት ትችላላቹ።
ተስፋ አለን ከ48ሺዎቹ አንዱ እንደምትሆኑ😎😂

👍2
TikTok Data Center
📌 TikTok ዳታ ማዕከል
ያው ዳታ ሴንተር ውስጥ ልናገኛቸው ከምንችላቸው አንዱ ሰርቨር ነው።
TikTok ሰርቨር
• የTikTok ዳታ መዓከል ልክ እንደ ሌሎች ማህበራዊ መድረኮች እንደ Facebook, YouTube በመሳሰሉት እንዳላቸው ሁሉ የሚሰሩ ትልቅ አቅም ያላቸው ኮምፒዩተሮች (Servers) አሉት።
• እነዚህ ሰርቨሮች ቪዲዮ፣ ኮሜንት፣ ላይክ ወዘተ ሁሉንም የተጠቃሚ መረጃ ይቀበላሉ እና ይቆጣጠራሉ።
ዳታ ማዕከል (Data Center)
• ዳታ ማዕከል ብዙ ሰርቨሮችን በአንድ ቦታ የሚያከማች ትልቅ ቦታ ላይ ያረፈ ነው።
TikTok በብዙ አገሮች ዳታ ማዕከል አለው
ለምሳሌ:-
• 🇸🇬 ሲንጋፖር፣ 🇮🇪 አየርላንድ (Europe ዳታ ማዕከል)፣ 🇺🇸 አሜሪካ ፣ (Oracle ካምፓኒ ጋር)
• እነዚህ ዳታ ማዕከሎች የተጠቃሚዎች መረጃ በአገራቸው እንዲቀመጥ ያደርጋሉ።
ለምን አስፈላጊ ሆኑ ?
• የፍጥነት ጥበቃ (Fast streaming & loading)
• ደህንነት ለማስከበር (User data privacy)
• የአገር ህግ እንዲከተል አውሮፓ የሚጠይቁት በተለይ አሜሪካ።
⚙️ TikTok Back-End እንዴት ይሰራል?
1. Client → Server :-ግንኙነት
• እኛ Appን ተጠቀመን ቪዲዮ ስንጭን (Upload) ወይም ስንመለከት (Watch)፣
• የአፕሊኬሽኑ መረጃ (Request) ወደ TikTok ሰርቨር ይሄዳል።
• ሰርቨሩ የምንፈልገውን ዳታ በመመልስ ወደ reels ያስገባል።
2. Main Components በ Back-End ላይ እንሆ:-
• API Gateway:- ለምሳሌ ተጠቃሚው ከስልክ የላከውን መልእክት ወደ ትክክለኛው ሰርቨር ይልካል።
• Application Servers:- የመረጃ ሂደትን ያከናውናሉ፣ ለምሳሌ ቪዲዮ ማስተካከል፣ ኮሜንት መጨመር፣ አልጎርይዝም እንዲሰራ ማዘጋጀት።
• Database (DB):-የተጠቃሚ መረጃ፣ የፎሎወር ዝርዝር፣ ኮሜንት፣ ወዘተ ይቀመጣሉ።
• Content Delivery Network (CDN):-ቪዲዮዎችን በቅርብ ዳታ ማዕከል እንዲጫኑ ይረዳል፣ ስለዚህ እጅግ ፈጣን ሂደቶች ነው ያሉት።
• Recommendation Engine (AI/ML):-በአርቴፊሻል ኢንተሊጀንስ ተመስርቶ የሚሰራ አልጎርይዝም፣ የምንመለከተውን ይታወቃል እና እንደ "For You Page" ይሰጠናል።
3. ሂደቱ ምን እንደሚመስል በተወሰነ መልኩ
• ቪዲዮ መጫን → API Gateway ይቀበላል
• Application Server ቪዲዮውን ያስተካክላል (compress, encode)
• Database ተጠቃሚ መረጃ እና ስም ይመዝገባል
• CDN ወደ ቅርብ አገር ያስቀመጣል
• AI እንደ ፍላጎትህ ቪዲዮውን ወደ "Feed" ይጨምራል
4. ቴክኖሎጂዎች
• Programming: Python, Go, Java etc
• Database: MySQL, Redis, Cassandra
• CDN: Akamai, TikTok Edge Servers
• AI/ML: Deep Learning Models
👉 እንዲህ 😂 በቀላሉ ነው TikTok Back-End የሚሰራው።
በሚቀጥለው ስለ Community Guide line policy የምናይ ይሆናል 👍

👏2👍1
የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ እያንዳንዱ ሞባይል “የእስራኤል እጅ” አለበት ሲሉ በቅርቡ ተናግረዋል።
ይህ መግለጫ የወጣው ፔጋሰስ ስፓይዌር ኩባንያ በአለም አቀፍ የክትትል ተቋም ሲደረግበት ሲሆን በሊባኖስ የቴል አቪቭ ፔጀር የስልክ ጥቃት እስራኤል በመገናኛ ቴክኖሎጂ ውስጥ ያላትን ጥልቅ ተሳትፎ ያሳየ እነደነበር አይረሴ ነው።
ማሳሰቢያ:-
ይህ ይዘት ለመረጃ እና ግንዛቤ ዓላማዎች ብቻ ነው። የየትኛውንም የፖለቲካ አመለካከት ወይም ፓርቲ ድጋፍ አይወክልም።
#technology #tech #news #TechEthiopia
Computech©

🔥1
TikTok Community Guide Line Policy ከ ቴክኖሎጂ አንፃር እንዴት ይሰራል?
TikTok (Community Guidelines) ማህበራዊ መመሪያ ሲሆን TikTok ለተጠቃሚዎች ምን ማድረግ እንዳለባቸው እና ምን እንደ ሚፈቀድ ወይም እንደማይፈቀድ የሚያሳይ መመሪያ ነው። የተለያዩም መመሪያዎችን አካቷል።
እነዚህ መመሪያዎች ሁሉ በTikTok ላይ የተጠቃሚዎች ደህንነትን ለማስጠበቅ እና ጥሩ የማህበረሰብ ሁኔታ ለማስፈጸም ተዘጋጅተዋል።
📡 TikTok Community Guideline Policy ከ ቴክኖሎጂ አንፃር እንዴት ይሰራሉ?
🎥በ ቪዲዮ (Upload)
• ቪዲዮ ከስልክ ወደ TikTok Server ይሄዳል።
• ይሄ CGP እንዲሰራ → API በPython, Java, Go ወዘተ.. የፕሮግራሚንግ አይነቶችን ይጠቀማል።
👉 ቪዲዮው ከመሰቀሉ በፊት:-
• AI ይመረምራል :-ምስል፣ ድምፅ፣ ጽሑፍ
• ከፖሊሲ መስፈርቶችን ይፈተሻል።
• ከተፈቀደ → በ CDN (Content Delivery Network) ተላልፎ በዓለም ዙሪያ ይታያል።
📡በ ላይቭ ስትሪም (Live Stream) ጊዜ
• በRTMP Protocol (Real-Time Messaging Protocol) ቪዲዮ ይልካል።
• ይህ ቪዲዮ በ Streaming Server እንደ NGINX-RTMP፣ በTikTok ( የተሠራ ሲስተም) ይቀበላል።
• በስትሪም ላይ ላይቭ AI Filter ይሰራል
• የተከለከለ ንግግር፣ በምልክት ፣ ስለ አደንዛዥ ዕፆች ወዘተ..
• ከተገኘ በቀጥታ ስትሪሙ ይቆራረጣል ።
• የተፈቀደ ስትሪም ከሆነ → በ CDN በምድር ዙሪያ ላሉት ተጠቃሚዎች Feed ላይ ይደርሳል ።
✅ በTikTok Live Stream ላይ የCommunity Guideline Policy እንዴት back end ላይ እንዴት እንደሚሰራ በቀላሉ ለመግለፅ እንሞክር:-
1. AI እና Moderation Filter
TikTok ከመጀመሪያ በሁሉም Live ላይ በቀጥታ AI Filter ያስተናግዳል፦
• Computer Vision – ምስል መለያ ለምሳሌ :- እርቃንን ማሳየት፣ ማጨስ ፣ ሽጉጥ ወዘተ ማሳየት።
• Speech-to-Text AI – ከድምጽ ቃል በማውጣት ግልጽ የሆኑ ቃላትን ይመርምራል ለምሳሌ:- የጥላቻ ንግግሮች ወዘተ..
• Behavior Analysis – ከህግ አንፃር ትንተና መስራት ለምሳሌ:- ማጭበርበር ፣ ትንኮሳ፣ የጥላቻ ንግግር ፣ ወዘተ ማጣራት።
2. Human Moderators:- በሰው ሀይል ይወሰናል
• በAI ችግር ካገኘ → ወደ Moderator Dashboard ይልካል።
• በሰው ማዕከላዊ መቆጣጠሪያ ይመረመራል፣ ስለ ቀጣይ ውጤት ይወስናል።
• ከተጠቃሚ ሪፖርት (Report Button) ጋር ይቀላቀላል።
3. Policy Enforcement -ከህግ መስፈርት አንፃር
• Minor Violation → መልዕክት እና ጊዜያዊ እግድ
• Severe Violation → በቀጥታ Live ማቆም
• Repeated Violation → አካውንት መዘጋት / ማጥፋት
🖥 ሂደቱ ምን ይመስላል
User → Start Live → Stream → TikTok Server
AI → በቀጥታ ይመረመራል→ Alert → Moderator
ችግር ከተገኘ:-
Enforcement → Community Guideline መሠረት በማድረግ ውሳኔ ይሰጣል።
ለምሳሌ:-
• የህግ መስፈርት: አይፈቀድም 👉 ስለ ወሲብ ይዘት፣ ጥቃት፣ ግፍ፣ ይዘት ያለው ነገር ማስተላለፍ ።
• ሲያገኝ → AI ይቀይረዋል → Moderator ይወስናል → Live ይቋረጣል ማለት ነው ።
✅ ቲክቶክ ሊጠቀምባቸው የሚችሉ የ programming እና ዳታቤዝ ቴክ አይነቶች
◍ Backend languages → Python, Java, Go, C++
◍ Database → MySQL, Redis, Cassandra
◍ Machine Learning → TensorFlow, PyTorch
◍ Content Moderation API → ቪዲዮ ወይም ላይቭ ከመታየታቸው በፊት ከፖሊሲው አንፃር ይመረምራል ።
◍ CDN → Akamai፣ የTikTok መሆናቸው ይታወቃል።
"API "=Application Programming Interface ማለት ነው🤗::
✅ በአጠቃላይ፦
በቪዲዮ post ጊዜ= Server + AI + Policy Filter + CDN
በላይቭ ስትሪም = Streaming Server + AI በቀጥታ + CDN በመሆን በቀላሉ 😎 ይሰራል ማለት ነው።
#TechEthiopia #TikTok #tech #ቲክቶክ #ቴክኖሎጂ #programming #datacenters