የመተግበሪያ ጥቆማ!!
✅ ዛሬ እስቲ አንድ የአንድሮይድ መተግበሪያ ልጦቅማቹ
ዝርዝር መረጃውም እንሆ ፦
📌 የመተግበሪያ ስም
Data Monitor: Simple Net-Meter
በተግበሪያው በ KF Software House ተሰርቷል
📲 ለአንድሮይድ ስርዓት የሚሆን፣ በ Google Play Store ላይ
⚙️ ዋና ዋና ባህሪዎቹም
✔️ በቀጥታ የኢንተርኔት ፍጥነት ለመመርመር ያስችለናል
• የ Download (↓) እና የ Upload (↑) ፍጥነትን በ ለመከታተል።
✔️ የዳታ አጠቃቀም ስታቲስቲክስ
• የቀን፣ የሳምንት እና የወር አጠቃቀምን ቆጥሮ ይመዘግባል።
✔️ የ WiFi እና የ Mobile Data በተለያየ ሁኔታ መረጃ ያሳያል።
✔️ በመተግበሪያ የዳታ አጠቃቀም
• የበለጠ ዳታ የሚበላብንን አፕ ይገልጻል።
✔️ የዳታ ገደብ ማስታወቂያ
• ወርሃዊ የዳታ ገደብ ማዘጋጀት ያስችላል።
• ገደቡ ላይ ሲደርስ ያስታውሳል።
✔️ Floating Widget-ተንቀሳቃሽ
• በማንኛውም ስክሪን ላይ በቀጥታ ፍጥነት የሚያሳይ ቦክስ።
✔️ በNotification Bar ፍጥነት
• ላይኛው ባር ላይ ሁሌም የኢንተርኔት ፍጥነት ያሳያል ።
✔️ ታሪክ እና logs
• ያለፈውን የዳታ አጠቃቀም ይቆጣጠራል ይመዘግባል።
📉 አሪፍነቱም
• ቀላል መተግበሪያ መሆኑ ።
• ቀለል ያለ ዲዛይን ስለሆነ በቀላሉም ሊጠቀሙበት ይቻላል።
• በቀጥታ ፍጥነትንና ዳታን ትክክለኛ ያሳያል።
⚠️ ድክመቶች
• ማስታወቂያ (Ads) አለው። በክፍያ መወገድ ይቻላል።
• የተወሰኑ የስር ጥናት ባህሪዎች ወይም Advanced Features የሉትም።
ነገርግን አፑን በነፃ እና በክፍያ /Pro Version አለው 💰
• ነፃ አፕ ከማስታወቂያ ጋር መደበኛ ባህሪያት
• በIn-App Purchase ወይም በክፍያ ከሆነ ተጨማሪ ባህሪያትን ያገኙበታል ማስታወቂያ አይኖረውም።
⭐ ኢንተርኔታችሁን በቀላሉ ለመቆጣጠር ይጠቅማችኋል ተጠቀሙበት ።
አፑንም ፕሌስቶር ላይ ታገኙታላቹ።
CompuTech©

👍3
CompuTech©️️
የመተግበሪያ ጥቆማ!! ✅ ዛሬ እስቲ አንድ የአንድሮይድ መተግበሪያ ልጦቅማቹ ዝርዝር መረጃውም እንሆ ፦ 📌 የመተግበሪያ ስም Data Monitor: Simple Net-Meter በተግበሪያው በ KF Software House ተሰርቷል 📲 ለአንድሮይድ ስርዓት የሚሆን፣ በ Google Play Store ላይ ⚙️ ዋና ዋና ባህሪዎቹም ✔️ በቀጥታ የኢንተርኔት ፍጥነት ለመመርመር ያስችለናል • የ Download…
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
👏3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Audi smart car amazing future
CompuTech©
CompuTech©
👍3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Siri is another level 🥰
IPhone Power
CompuTech©
IPhone Power
CompuTech©
👍3
Server Computer
📌 ሰርቨር ኮምፒዩተር ምንድነው?
• ሰርቨር ኮምፒዩተር = ለኮምፒዩተሮች ወይም ለሎሎች ዲቫይሶች አገልግሎት የሚሰጥ ልዩ ኮምፒዩተር ነው።
ለተለያየ አገልግሎት ልንጠቀምበት እንችላለን።
በሌላ አባባል ሰርቨር = አገልጋይ ኮምፒዩተር ማለት ነው 🖥️✨
🔑 ባህሪው
• 24/7 ይሰራል
• ከመደበኛ ኮምፒዩተር የተለየ አቅም አለው ፣ፕሮሰሰር ፍጥነት፣ RAM፣ Storage።
• በኔትወርክ ለብዙ ሰዎች አገልግሎት መስጠት ይችላል።
• ለሰርቨር አገልግሎት የሚሆን ስርዓት ወይም OS ነው የሚጫንበት ለምሳሌ:- Microsoft Server ፣ Oracle Database server ፣ ሌሎችም።
🖥️ የሰርቨር አይነቶች
1️⃣ 🌐 ዌብ ሰርቨር (Web Server)
• ዌብሳይት አገልግሎት ።
ምሳሌ፡ Apache, Nginx
2️⃣ 🗄️ ዳታቤዝ ሰርቨር (Database Server)
• መረጃን ያከማቻል እና ያቀርባል።
ምሳሌ፡ MySQL, Oracle DB
3️⃣ 📂 ፋይል ሰርቨር (File Server)
• ፋይሎችን ለመጋራት የሚያገለግል።
4️⃣ 📧 ኢሜይል ሰርቨር (Mail Server)
• ኢሜይል ይቀበላል እና ይልካል።
ምሳሌ፡ Microsoft Exchange, Postfix
5️⃣ 🎮 ጌም ሰርቨር (Game Server)
• ኦንላይን ጨዋታዎችን ለማካሄድ።
6️⃣ 🎥 ሚዲያ/ስትሪሚንግ ሰርቨር (Media/Streaming Server)
• ቪዲዮና ድምፅ በቀጥታ ለማስተላለፍ።
ምሳሌ፡ YouTube, Netflix ፣ Tiktok servers
7️⃣ 🛠️ አፕሊኬሽን ሰርቨር (Application Server)
• ሶፍትዌር አፕሊኬሽኖችን እንዲሰሩ የሚያግዝ።
ምሳሌ፡ Tomcat, JBoss
8️⃣ 🖨️ ፕሪንት ሰርቨር (Print Server)
• በኔትወርክ ላይ ያሉ ኮምፒዩተሮችን በአንድ ፕሪንተር አገልግሎት እንዲያገኙ ማድረግ።
9️⃣ 🔒 ፕሮክሲ ሰርቨር (Proxy Server) " ምን እንደሆነ በሌላ ግዜ የምናየው ይሆናል" 👍
🔟 🌍 DNS ሰርቨር (Domain Name Server)
• የዌብሳይት ስም (example.com) ወደ IP አድራሻ የሚቀይር።
⓫ 🔐 Authentication Server (የተጠቃሚ መለያ ማረጋገጫ)
• የመግቢያ መለያ (username/password) ማረጋገጥ።
⓬ 📊 Analytics Server
• የተጠቃሚዎች እንቅስቃሴን መመዝገብ እና ትንታኔ ማድረግ።
🌍 በዕለት ተዕለት ህይወትህ ላይ የምትጠቀምበትን ማህበራዊ ሚዲያ ለምሳሌ ያክል ላሳይህ:)
• የፌስቡክ አካውንትህን ከፈትክ መረጃ ስታይ በፌስቡክ ሰርቨር ነው።
• YouTube ላይ ቪዲዮ ከፍተህ ስታይ ከ ዩቲዩብ የሰርቨር አይነቶች ነው።
👉 በአጠቃላይ ሰርቨሮች ለልዩ ልዩ ስራ የተሰሩ ኮምፒዩተሮች ናቸው።

Technology news 👇
🌐 ቻይና የዓለም የመጀመሪያውን የ10G ኢንተርኔት መስመር አስጀመረች!
🇨🇳 በ2025 April ቻይና በሄቤይ ግዛት ውስጥ በ ሲዮንጋን (Xiong’an) ከተማ ከዓለም የመጀመሪያው የ10 ጊጋቢት ብሮድባንድ (10G Internet) መስመር መጀመሯን አስታወቀች።
⚡ ይህ የ 10ኛው ትውልድ ዋና ተግባራቱም
• የመውረድ (Download) ፍጥነት፡ እስከ 9.8 Gbps
• የመጫን (Upload)፡ እስከ 1 Gbps
• ዝግጅት (Latency)፡ እስከ 3 milliseconds
• ማለትም የ20GB ፊልም በአንድ ደቂቃ በታች 😱 ይወርዳል!
🎯 የተዘጋጀበት ዋና አላማውም
• ለ8K ቪዲዮ ስትሪሚንግ
• ምናብ/ምስል ቨርቹዋል ሪያሊቲ (AR/VR)
• ለቴሌ ሜዲሰን የርቀት ህክምና ግልጋሎት
• ለመማር ለማስተማር እና ለሰው አልባ መኪናዎች
ውዶቼ 🤗10G እንድትረዱት ያክል:-
• የ“10G” ማለት አስረኛው ትውልድ የኢንተርኔት ፍጥነትን ለማመላከት ነው ፡ፍጥነቱም 10 ጊጋቢት በሰከንድ ነው፣ እንጂ እንደ 5G የሚለው (Generation) ለማመላከት አይደለም።
• ማለትም የፋይበር broadband እንጂ ሞባይል ኔትዎርክ አይደለም ለማለት ያክል ነው።
👉 ቻይና በዓለም የበለጠ ፈጣን ኢንተርኔት ስርዓት በማምጣት ሌሎች አገሮች ተሞክሮ እያደረገች ለ አመታት ቆይታለች።
ይመቻት👍

ድል ለሀገሬ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 💪