CompuTech©️
166 subscribers
366 photos
169 videos
28 files
208 links
Tech Update info
Computer and phones Security's
Computer Software Tips
Mobile Application Tips
Tutorial Point


Update " Yourself & Grow Knowledge also the Persons around you "
Download Telegram
CompuTech©️ pinned Deleted message
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
SSD & SSD NVME is a difference

HDD 😂

CompuTech©
🤣1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Money moving in the air
😂😂😂
😁2
🔥3
Python Programming

ምን አይነት ፕሮግራሚንግ እነደሆነ እና
ከ C++ ጋር ቀለል ባለ መልኩ ለማነፃፀር ሞክረናል። 👇

CompuTech©
👍2
Python Programming
Python ፕሮግራሚንግ በዓለም ላይ በጣም ታዋቂ እና ለጀማሪዎች ተስማሚ የሆነ የኮምፒውተር ፕሮግራም ቋንቋዎች አንዱ ነው። Python ቋንቋን በመጠቀም የኮምፒተር ፕሮግራሞችን መፃፍ ያስችለናል።
  Python ከፍተኛ ደረጃ ያለው የፕሮግራም አይነት ሲሆን ለአጠቃላይ ዓላማዎች ልንጠቀምበት እንችላለን።
ከዝቅተኛ ደረጃ የማሽን ኮድ ጋር በቀጥታ አይገናኙም።
  ለማንበብ እና ለመጻፍ ቀላል እና አገባቡም ከመደበኛ እንግሊዘኛ ጋር የተቀራረበ ነው ።
በ ፈረንጆች በ 1991 በጊዶ ቫን ሮስም ተፈጠረ።
  Pythonንን ለምን ፕሮግራመሮች ይመርጡታል?
• Simple Syntax /ቀላል አገባብ→ ለጀማሪዎች ለመማር ቀላል።
• ብዙ የ Python Community መኖሩ → ብዙ አጋዥ ስልጠናዎች፣ ድጋፍ እና ቤተ-መጻሕፍት በቀላሉ ማግኘት ስለመቻሉ ።
• Cross-ፕላትፎርም → በዊንዶውስ፣ ማክ፣ ሊኑክስ እና ሌሎችም ስርዓቶች ላይ ይሰራል።
• ሁለገብ → ለብዙ አይነት ፕሮጀክቶች ላይ መዋሉ።
በ Python ምን ምን ፕሮጀግቶች ላይ ሊያገለግል ይችላል።
• Web Development /ዌብ Dev → ድረ-ገጾችን ለመገንባት
• ለዳታ ሳይንስ እና ለAI → መረጃን ለመተንተን፣ ለማደራጀት፣ሌሎችም..
. የ AI ሞዴሎችን ለመንደፍ፣ ለማዘጋጀት
• ለአውቶሜሽን → ተደጋጋሚ ስራዎችን በራስ ሰር ለመስራት የ Python ስክሪፕቶችን ልንጠቀም እንችላለን።
• Electric Vehicles (EV) → በ ኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ወይም በሰፊው አውቶሞቲቭ ኢንደስትሪ ውስጥ ጥቅም ላይ ይውላል።
• መተግበሪያ Dev  → ዴስክቶፕ ወይም የሞባይል መተግበሪያዎችን ለመፍጠር ያስችለናል።
• ጌም Dev → ጨዋታዎችን ለመገንባት ለማዘጋጀት።
• አውታረ መረብ እና የሳይበር ደህንነት ላይ → የደህንነት መሳሪያዎችን ማዘጋጀት፣ የአውታረ መረብ ስራዎችን በራስ ሰር ለማካሄድ።
ቀላል የ Python ፕሮግራም ለምሳሌ:-
Print ("Hello ፣ Word!")
ይህ ኮድ Hello፣ Word! የሚል output ላይ ያሳየናል ።
ከ ላይ በ Python ያየነው ቀለል ያለ ኮድ (Hello Word) በ C++ ፕሮግራሚንግ ለማየት እንሞክር እና ሁለቱን የፕሮግራም አይነቶች በቀላሉ እናነፃፅር። ከዛ  እንዴት እንደሚለያዩ በቀላሉ መረዳት ትችላላቹ ማለት ነው ።
ያው ስለ C++ ፕሮግራሚንግ ቀደም ሲል ማየታችን የሚታወስ ነው።

✔️ Python Version
print ("Hello ፣ Word!")
• ; ሴሚኮሎን የለውም።
•  ምንም አይነት ዳታ type declare አልተደረገም
• Main Function አልተገለፀም
• ስለዚህ Python በቀጥታ ይሰራል
  ለጀማሪዎችም በቀላሉ ይረዱታል።

✔️ C++ Version
#include <iostream>
using namespace std;
int main() {
    cout << "Hello, World!" << endl;
    return 0;
}
Output :- Hello, World!

✔️ የHeader ፋይል ተጠቅሟል #Include እና <iostream>ን ማለት ነው።
✔️  Main() function ተገልፃል በC++ የግድ መግለጽ አለበት።
✔️  ሰሚኮሎን ተጠቀሟል በ እያንዳንዱን መግለጫ በc++ ህግ በሴሚኮሎን ማለቅ አለበት ;

✔️  ስለዚህ በC++ አንድ ፕሮግራም run ከመደረጉ በፊት Compilation ወይም ማጠናከር ያስፈልገዋል።

ማጠቃለያ:-
Python ለመጀመር ቀላል እና በፍጥነት ልንለምደው እንችላለን።
C++ ግን የበለጠ ውስብስብ ቢሆንም የበለጠ ቁጥጥር እና ፍጥነት ይሰጠናል።


CompuTech©
👍3
cricfy-v5.0-cricfy.pro.apk
15.2 MB
ምርጥ ኳስ የምታዩበት አፕልኬሽን

Cricfy Version 5.0

CompuTech©
👍3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Cricfyን በደንብ ፈትሸናል
Safe app

CompuTech©
🔥3
CRICFy_v5.1.apk
24.4 MB
App Name:- Cricfy TV
Version:- v5.1
File Size:- 24.95 MB
Compatibility:- Android 6.0+
Genre:- Sports Streaming
Pricing:- Free
Last Updated:- August 15, 2025
100% Safe 👍

CompuTech©
👍2
App Tips
Android
ጠቃሚ አፕ ነው ከታች ዝርዝር መረጃውን አጋርተናል። 👇

CompuTech©
👍2
የመተግበሪያ ጥቆማ!!
ዛሬ እስቲ አንድ የአንድሮይድ መተግበሪያ ልጦቅማቹ 
ዝርዝር መረጃውም እንሆ ፦
📌 የመተግበሪያ ስም
Data Monitor: Simple Net-Meter
በተግበሪያው በ KF Software House ተሰርቷል
📲 ለአንድሮይድ ስርዓት የሚሆን፣   በ Google Play Store ላይ
⚙️ ዋና ዋና ባህሪዎቹም
✔️ በቀጥታ የኢንተርኔት ፍጥነት ለመመርመር ያስችለናል
• የ Download (↓) እና የ Upload (↑) ፍጥነትን በ ለመከታተል።
✔️ የዳታ አጠቃቀም ስታቲስቲክስ
• የቀን፣ የሳምንት እና የወር አጠቃቀምን ቆጥሮ ይመዘግባል።
✔️WiFi እና የ Mobile Data በተለያየ ሁኔታ መረጃ ያሳያል።
✔️ በመተግበሪያ የዳታ አጠቃቀም
• የበለጠ ዳታ የሚበላብንን አፕ ይገልጻል።
✔️ የዳታ ገደብ ማስታወቂያ
• ወርሃዊ የዳታ ገደብ ማዘጋጀት ያስችላል።
• ገደቡ ላይ ሲደርስ ያስታውሳል።
✔️ Floating Widget-ተንቀሳቃሽ
• በማንኛውም ስክሪን ላይ በቀጥታ ፍጥነት የሚያሳይ ቦክስ።
✔️ በNotification Bar ፍጥነት
• ላይኛው ባር ላይ ሁሌም የኢንተርኔት ፍጥነት ያሳያል ።
✔️ ታሪክ እና logs
• ያለፈውን የዳታ አጠቃቀም ይቆጣጠራል ይመዘግባል።
📉 አሪፍነቱም
• ቀላል መተግበሪያ መሆኑ ።
• ቀለል ያለ ዲዛይን ስለሆነ  በቀላሉም ሊጠቀሙበት ይቻላል።
• በቀጥታ ፍጥነትንና ዳታን ትክክለኛ ያሳያል።
⚠️ ድክመቶች
• ማስታወቂያ (Ads) አለው። በክፍያ መወገድ ይቻላል።
• የተወሰኑ የስር ጥናት ባህሪዎች ወይም Advanced Features የሉትም።
  ነገርግን አፑን በነፃ እና በክፍያ /Pro Version አለው 💰
• ነፃ አፕ  ከማስታወቂያ ጋር መደበኛ ባህሪያት
• በIn-App Purchase ወይም በክፍያ ከሆነ  ተጨማሪ ባህሪያትን ያገኙበታል ማስታወቂያ አይኖረውም።
ኢንተርኔታችሁን በቀላሉ ለመቆጣጠር ይጠቅማችኋል ተጠቀሙበት ።

አፑንም ፕሌስቶር ላይ ታገኙታላቹ።

CompuTech©
👍3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Siri is another level 🥰

IPhone Power

CompuTech©
👍3
PLAYFy_TV_2.apk
5.7 MB
ሌላ ምርጥ በቀጥታ ኳስ የምታዩበት አፕ

100% Safe
በተጨማሪም ለ ቲቪ እና ለ ኢሙሌተር የሚሆን

Computech©
🔥3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
PLAYFy TV app 100% Safe

CompuTech©
👍3