Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Ai Fundamentals certificate Assessment on udacity ethiocoders
CompTech©
CompTech©
🔥3
Samsung Galaxy S23 vs iPhone 13 simple comparison
📱 S23 እና iPhone 13 አነስተኛ ልዩነታቸው ቀለል ባለ መልኩ እናነፃፅር
📆 የተመረቱበት ዓመት፡
• Samsung Galaxy S23- 2023
• iPhone 13 - 2021
📱 የማሳያ ስክሪን መጠን፡-
• S23- 6.1” AMOLED 120Hz
• iPhone 13 - 6.1” Super Retina XDR
⚡️ የፕሮሰሰር ፍጥነት
• S23- Snapdragon 8 Gen 2
• iPhone 13- A15 Bionic
📸 ዋና ካሜራ፡-
• S23:- 50MP + 12MP + 10MP
• iPhone 13:- 12MP + 12MP Ultra-wide
🤳 የSelfie(የፍለፊት) ካሜራ፡-
• 12MP ሁለቱም
🔋 ባትሪ፡-
• S23:- 3900mAh + Fast Charging
• iPhone 13: - 3240mAh
💾 Internal Storage(ሜሞሪ)
• 128GB / 256GB / 512GB ሁለቱም የስልክ አይነቶች እኩል አቅም
🛡 የስክሪን መከላከያ፡
• S23:- Gorilla Glass Victus 2
• iPhone 13:- Ceramic Shield
📶 5G Net፡
• አዎ ሁለቱም ስልኮች የ 5G ቴክ አላቸው
🎥 የቪዲዮ አቅም፡
• S23: 8K ቪዲዮ ቀረፃ ጥራት
• iPhone 13:- 4K ቪዲዮ ቀረፃ ጥራት
✅ Samsung S23 በምን ይበልጣል?
• ከፍተኛ ካሜራ መጠን
• 120Hz refresh rate
• 8K ቪዲዮ እና ፈጣን ፕሮሰሰር
✅ iPhone 13 በምን የተሻለ ነው?
• ለደህንነት አመኔታ እንዲሁም የiOS የረጅም ጊዜ ድጋፍ
• ለApple ተጠቃሚዎች ተስማሚ
📌 ማጠቃለያ :-
Samsung S23 ከፍተኛ ቴክኖሎጂ አለው፣ በካሜራ፣ በአፕሊኬሽን ፍጥነት።
iPhone 13 ደግሞ በይበልጥ የተሸጠ እንዲሁም የሚታመን የiOS ተሞክሮ ነው፣ ተስማሚ እና ረጅም ድጋፍ ያለው ነው።
📲 ለተጨማሪ ቴክ መረጃ የTelegram እና የ YouTube ቻናሎቻችንን ይቀላቀሉ እንዲሁም ለጓደኛዎ ያጋሩ
👇
👉 CompuTech
👉 Different Videos
CompuTech©

👍2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Processors is uniqueness 😂
CompuTech©
CompuTech©
🤣2
Tiktok Gifts ለማሳወቅ ያህል!!
🎁 ቲክቶክ ጊፍት ምንድነው?
TikTok Gift ማለት ፣ቲክቶክ ላይ ከተመልካች ወይም Viewer በቀጥታ ስብስብ (Live) ወይም በቪዲዮ ላይ ለ Creatorሮች የሚላክ ምናባዊ ማበረታቻ ነው።
🧩 የቲክቶክ ጊፍት እንዴት ሂደት:-
1. ተመልካች በመጀመሪያ ፣ Coins ይገዛል።
2. Coins በመጠቀም ፣ Gifts - የተለያየ አይነቶች የኮይን ብዛት፣ የስም ስያሜ ፣በአይነታቸው የተሰየሙትን ጊፍቶች መርጠን መላክ ነው።
3. Creator የተቀበለው Gift ቲክቶክ ወደ Diamonds ይቀይረዋል።
4. Diamonds ወደ ገንዘብ በመቀየር creatorሩ የተለያዩ መንገዶች ተጠቅሞ ለምሳሌ:- PayPal፣ Master Card ወደ ገንዘብ አድርጎ ያወጣዋል ማለት ነው።
✅ ኮይን እና ዳይመንድ ልዩነታቸው
ኮይን - በ ገንዘብ የሚገዛው።(real money)- ኮይኖች ጊፍት ለመላክ ብቻ የሚጠቅሙት።
ዳይመንድ - ደግሞ ቲክቶክ ጊፍት ኮይን ወደ ዳይመንድ ቀይሮ( Exchange ) አድርጎ የሚያስቀምጠው ሲሆን ፡ ሰዎች ጊፍት ሲሰጡን ወደ ዳይመንድ ይቀይራል። ዳይመንድ ደግሞ ወደ ገንዘብ አድርገን ማውጣት እንችላለን።
ጠቃሚ ነጥብ፦ ጊፍት ሲሰጠን የተሰጠንን የጊፍት ኮይን ሙሉውን አናገኝም።
ምክንያቱም TikTok ከዚያ አንድ ክፍያ ይቆርጣል፤ አብዛኛውን ጊዜ ቲክታክ በጊፍቱ ዋጋ ውስጥ 50% ይወስዳል ።
ቲክቶክ ኮሚሽን የሚቆርጠው ኮይን ሪቻርጅ ስናደርግ ሳይሆን ሰዎች ኮይን ጊፍት ሲሰጡን ከዛ ላይ 50% ቀንሶ ወደ ባላንሳችን ወደ ዳይመንድ ቀይሮ ያስቀምጣል ማለት ነው ።
ለምሳሌ:- 1000 ኮይን = 13.50 $ የሚያወጣ ስንገዛ ቲክታክ 100% ያስገባልናል ምንም ኮሚሽን አይቀበልም።
ነገር ግን ሰው ጊፍት ሲሰጠን 1000 ኮይን =50% (1000÷2=500 Dimands)
ቲክቶክ 1k ኮይን ወደ 500 ዳይመንድ ቀይሮ ይሰጠዋል።
ቲክታክ ደግሞ ቀሪውን 50% ይወስዳል።
ስለዚህ:-ዳይመንድ ወደ ዪኤስ ዶላር
1 ዳይመንድ =$0.005 ነው።
500 ዳይመንድ =$2.50 ነው። ይህ ነው የሚደርሰው።
ወደ ኢትዮጵያ ገንዘብ ስንቀይረውም - $2.50 X 160= 400 ብር "በ B የተሰራ"
✅ በTikTok ላይ የሚሰጡ ጊፍቶች እና ዋጋቸው በ2025
አሁን በTikTok ላይ ያለው በጣም ውድ ጊፍት TikTok Universe ነው። ይህ ጊፍት 44,999 coins ነው። የእሱም ዋጋ በዩኤስ ዶላር በቅርብ ስሌት $562.48 ነው። (ቅርበታዊ ስሌት)
ወደ ኢትዮጵያ ስንቀይረው :- 44,999= $562.48 X 160= 89,996.8 ETB ነው ነገር ግን ዩንቨርስ ጊፍት ከተሰጠን ይሄ በሙሉ አይደርሰንም ምክንያቱ ከላይ ገልፀነዋል። ቲክቶክ 50% ኮሚሽን ስለሚወስድ።
✔️ አብዛኛውን ጊዜ TikTok የcoins ዋጋ እንዲህ ነው፦
• 100 coins ≈ $1.33
• 1,000 coins ≈ $13.30
• 10,000 coins ≈ $133
✅ የቲክቶክ ከከፍተኛ እስከ ትንሽ የታወቁ ጊፍቶች የተወሰኑትን:-
1. Universe (44,999 coins) ≈ $562.48
2. TikTok Star (39,999 coins) ≈ $540
3. Lion (29,999 coins) ≈ $398.95
4. Diamond Flight (18,000 coins) ≈ $239.40
5. Planet (15,000 coins) ≈ $199.50,
6. Interstellar (10,000 coins) ≈ $133
7. Airplane (6,000 coins) ≈ $79.78
8. Mermaid (2,988 coins) ≈ $39.74
9. Disco Ball (1,000 coins) ≈ $13,30
10. Money Rain (500 coins) ≈ $6.65
11. Panda (5 coins) ≈ $0.07
12. Rose (1 coins) ≈ $0.01
Tiktok ላይ እንዴ ጊፍት መግዛት ወይም ኮይን ባላንሳችን ላይ ማስገባት እንደምንችል ቀጣይ የምናቀርብ ይሆናል።
ቻናሎቻችንን ጆይን እና ሰብስክራይብ እንዳይረሳ 🙏🙏

👍3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
SSD & SSD NVME is a difference
HDD 😂
CompuTech©
HDD 😂
CompuTech©
🤣1
Python Programming
Python ፕሮግራሚንግ በዓለም ላይ በጣም ታዋቂ እና ለጀማሪዎች ተስማሚ የሆነ የኮምፒውተር ፕሮግራም ቋንቋዎች አንዱ ነው። Python ቋንቋን በመጠቀም የኮምፒተር ፕሮግራሞችን መፃፍ ያስችለናል።
Python ከፍተኛ ደረጃ ያለው የፕሮግራም አይነት ሲሆን ለአጠቃላይ ዓላማዎች ልንጠቀምበት እንችላለን።
ከዝቅተኛ ደረጃ የማሽን ኮድ ጋር በቀጥታ አይገናኙም።
ለማንበብ እና ለመጻፍ ቀላል እና አገባቡም ከመደበኛ እንግሊዘኛ ጋር የተቀራረበ ነው ።
በ ፈረንጆች በ 1991 በጊዶ ቫን ሮስም ተፈጠረ።
Pythonንን ለምን ፕሮግራመሮች ይመርጡታል?
• Simple Syntax /ቀላል አገባብ→ ለጀማሪዎች ለመማር ቀላል።
• ብዙ የ Python Community መኖሩ → ብዙ አጋዥ ስልጠናዎች፣ ድጋፍ እና ቤተ-መጻሕፍት በቀላሉ ማግኘት ስለመቻሉ ።
• Cross-ፕላትፎርም → በዊንዶውስ፣ ማክ፣ ሊኑክስ እና ሌሎችም ስርዓቶች ላይ ይሰራል።
• ሁለገብ → ለብዙ አይነት ፕሮጀክቶች ላይ መዋሉ።
በ Python ምን ምን ፕሮጀግቶች ላይ ሊያገለግል ይችላል።
• Web Development /ዌብ Dev → ድረ-ገጾችን ለመገንባት
• ለዳታ ሳይንስ እና ለAI → መረጃን ለመተንተን፣ ለማደራጀት፣ሌሎችም..
. የ AI ሞዴሎችን ለመንደፍ፣ ለማዘጋጀት
• ለአውቶሜሽን → ተደጋጋሚ ስራዎችን በራስ ሰር ለመስራት የ Python ስክሪፕቶችን ልንጠቀም እንችላለን።
• Electric Vehicles (EV) → በ ኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ወይም በሰፊው አውቶሞቲቭ ኢንደስትሪ ውስጥ ጥቅም ላይ ይውላል።
• መተግበሪያ Dev → ዴስክቶፕ ወይም የሞባይል መተግበሪያዎችን ለመፍጠር ያስችለናል።
• ጌም Dev → ጨዋታዎችን ለመገንባት ለማዘጋጀት።
• አውታረ መረብ እና የሳይበር ደህንነት ላይ → የደህንነት መሳሪያዎችን ማዘጋጀት፣ የአውታረ መረብ ስራዎችን በራስ ሰር ለማካሄድ።
ቀላል የ Python ፕሮግራም ለምሳሌ:-
Print ("Hello ፣ Word!")
ይህ ኮድ Hello፣ Word! የሚል output ላይ ያሳየናል ።
ከ ላይ በ Python ያየነው ቀለል ያለ ኮድ (Hello Word) በ C++ ፕሮግራሚንግ ለማየት እንሞክር እና ሁለቱን የፕሮግራም አይነቶች በቀላሉ እናነፃፅር። ከዛ እንዴት እንደሚለያዩ በቀላሉ መረዳት ትችላላቹ ማለት ነው ።
ያው ስለ C++ ፕሮግራሚንግ ቀደም ሲል ማየታችን የሚታወስ ነው።
✔️ Python Version
print ("Hello ፣ Word!")
• ; ሴሚኮሎን የለውም።
• ምንም አይነት ዳታ type declare አልተደረገም
• Main Function አልተገለፀም
• ስለዚህ Python በቀጥታ ይሰራል
ለጀማሪዎችም በቀላሉ ይረዱታል።
✔️ C++ Version
#include <iostream>
using namespace std;
int main() {
cout << "Hello, World!" << endl;
return 0;
}
Output :- Hello, World!
✔️ የHeader ፋይል ተጠቅሟል #Include እና <iostream>ን ማለት ነው።
✔️ Main() function ተገልፃል በC++ የግድ መግለጽ አለበት።
✔️ ሰሚኮሎን ተጠቀሟል በ እያንዳንዱን መግለጫ በc++ ህግ በሴሚኮሎን ማለቅ አለበት ;
✔️ ስለዚህ በC++ አንድ ፕሮግራም run ከመደረጉ በፊት Compilation ወይም ማጠናከር ያስፈልገዋል።
✅ ማጠቃለያ:-
Python ለመጀመር ቀላል እና በፍጥነት ልንለምደው እንችላለን።
C++ ግን የበለጠ ውስብስብ ቢሆንም የበለጠ ቁጥጥር እና ፍጥነት ይሰጠናል።