CompuTech©️
166 subscribers
366 photos
169 videos
28 files
208 links
Tech Update info
Computer and phones Security's
Computer Software Tips
Mobile Application Tips
Tutorial Point


Update " Yourself & Grow Knowledge also the Persons around you "
Download Telegram
Android Emulator Softwares

CompuTech©
👍2
Android Emulators
አንድሮይድ አፖችን ኮምፒውተራቹ ላይ ጭነው ለመጠቀም ከፈለጉ መንገዶችን እንጠቁማቹ።
ከዝቅተኛ ደረጃ  እሰከ ከፍተኛ አቅም ላላቸው ኮምፒውተሮች ጋር የሚጣጣሙ  የአንድሮይድ emulator ሶፍትዌሮች ዝርዝር ከታች አስቀምጠናል።
በቅድሚያ ግን Emulator ማለት፣ የአንድን ዲቫይስ ሲስተም ሶፍትዌር በሌላ ዲቫይስ ላይ ሁሉንም ባህሪውን አካቶ ከሲስተሙ ጋር የሚያመሳስልልን ነገር ነው።
ለምሳሌ፣ አንደሮይድ Emulator  ይህ ኢሙሌተር  ፒሲ ላይ እንደ Android ስልክ እንዲሰራ ያደርገዋል ማለት ነው።
እስቲ የ አንድሮይድ ኢሙሌተሮችን እንደ የ ኮምፒውተር አቅማቸው መድበን ዘርዝረናቸዋል  እንሆ:-
🔹 1. ለዝቅተኛ PCዎች (Low-End PC)
✔️  NoxPlayer
CPU:- Intel Pentium i3 2nd Gen
RAM:- 2–4 GB
Android version:- 4.4 / 7.0
✔️ MEmu Play(v7)
CPU:-  Core2do 2nd Gen
RAM:- 2–4 GB
Android Version:-5.1 / 7.1
✔️  LDPlayer 9 Lite
CPU:-  i3 2nd/3rd Gen
RAM:-2–4 GB
Android Version:- 7.1
🔸 2. ለመካከለኛ PCዎች (Mid-Range PC)
✔️ LDPlayer 9 (full)
CPU:- i3 4th + Gen /AMD A10
RAM:- 4–8 GB
Android Version :- 9
✔️ Gameloop - በተለየይ ለጌሚንግ
CPU:- i5 3rd+ Gen
RAM:- 4 - 8 GB
Android Version :- 7.1
✔️ Bluestack 5 (lite)
CPU:- i3 4th/5th Gen
RAM:- 4 - 5 GB
Android Version :- 7
🔶 3. ከፍተኛ አቅም ላላቸው  PCዎች (High-End PC)
✔️ BlueStacks X (Local)
CPU:- i5 8th+ Gen
RAM:-8 - 16 GB
Android Version : 11
✔️ Genymotion Desktop
CPU:-i5 7th Gen+
RAM:-8GB+
Android Version :- 4.1–12 Selectable / ማስመረጫ አለው
✔️ MuMu Emulator (NetEase)
CPU:- i5 6th Gen+
RAM:-6GB+
Android Version :- 9

በተጨማሪ  ምንም አይነት ነገር መጫን ሳያስፈልገን ምንም የራም አቅም ሳንጠየቅ
አንድሮይድ አፖች አዛው ለመጠቀም የሚያስችሉን የ ክላውድ አንድሮይድ ኢሙሌተሮች በ ኦላይን አገልግሎት ማግኘት እንችላለን ።    
☁️ Cloud Android  Emulator -ኦላይን  ኢሙሌተሮች የተወሰኑትን :-
✔️ now gg - Android 11
✔️ bluestack x (Cloud) - Android 11
✔️ Genymotion - Android 4.1 - 12+
✔️ Apptize -  Android 7- 11



CompuTech©
👍4
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
LD Player (android emulator)

CompuTech©
👍2
ሰምሃል ሽፎን
በሰምሃል ሽፎን ይዋቡ የሚያምር የሚያበራ ሽፎኖችን ያገኛሉ።

አበባ በሆኑ ሽፎኖች  እረጅም ግዜ ይዋቡበት።
ለማንኛውም ፕሮግራም እና ጊዜ  ያሸበረቀ እና ቆንጆ የእርስዎን ውበት አጉልቶ እንዲታይ ወደ ሰምሀል ሽፎን ጎራ ይበሉ።

ዛሬውኑ ይዘዙ!!!
📱0911468682 /0994983243
ይደውሉ


CompuTech©
👍3
ሰምሃል ሽፎን

📞 0911468682
📞 0994983243 ይደውሉ ይዘዙ!!!

CompuTech©
🔥2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Ai Fundamentals certificate Assessment on udacity ethiocoders



CompTech©
🔥3
📲 iPhone 13 Vs Samsung Galaxy S23 Simple Comparison 👇

CompuTech©
👍1
Samsung Galaxy S23 vs iPhone 13 simple comparison

📱 S23 እና iPhone 13 አነስተኛ ልዩነታቸው ቀለል ባለ መልኩ እናነፃፅር
📆  የተመረቱበት ዓመት፡
• Samsung Galaxy S23- 2023
• iPhone 13 - 2021
📱 የማሳያ ስክሪን መጠን፡-
• S23- 6.1” AMOLED 120Hz
• iPhone 13 - 6.1” Super Retina XDR
⚡️ የፕሮሰሰር ፍጥነት
• S23-  Snapdragon 8 Gen 2
• iPhone 13- A15 Bionic
📸 ዋና ካሜራ፡-
• S23:- 50MP + 12MP + 10MP
• iPhone 13:-  12MP + 12MP Ultra-wide
🤳 የSelfie(የፍለፊት) ካሜራ፡-
• 12MP ሁለቱም
🔋 ባትሪ፡-
• S23:- 3900mAh + Fast Charging
• iPhone 13: - 3240mAh
💾 Internal Storage(ሜሞሪ)
• 128GB / 256GB / 512GB ሁለቱም የስልክ አይነቶች እኩል አቅም
🛡 የስክሪን መከላከያ፡
• S23:-  Gorilla Glass Victus 2
• iPhone 13:- Ceramic Shield
📶 5G Net፡
• አዎ ሁለቱም ስልኮች የ 5G ቴክ አላቸው
🎥 የቪዲዮ አቅም፡
• S23: 8K ቪዲዮ ቀረፃ ጥራት
• iPhone 13:- 4K ቪዲዮ ቀረፃ ጥራት
Samsung S23 በምን ይበልጣል?
• ከፍተኛ ካሜራ መጠን
• 120Hz refresh rate
• 8K ቪዲዮ እና ፈጣን ፕሮሰሰር
iPhone 13 በምን የተሻለ ነው?
• ለደህንነት አመኔታ እንዲሁም የiOS  የረጅም ጊዜ ድጋፍ
• ለApple ተጠቃሚዎች ተስማሚ
📌 ማጠቃለያ :-
Samsung S23 ከፍተኛ ቴክኖሎጂ አለው፣ በካሜራ፣ በአፕሊኬሽን ፍጥነት።
iPhone 13 ደግሞ በይበልጥ የተሸጠ እንዲሁም የሚታመን የiOS ተሞክሮ ነው፣ ተስማሚ እና ረጅም ድጋፍ ያለው ነው።

📲 ለተጨማሪ ቴክ መረጃ  የTelegram እና የ YouTube ቻናሎቻችንን ይቀላቀሉ እንዲሁም ለጓደኛዎ ያጋሩ
👇
👉 CompuTech
👉 Different Videos



CompuTech©
👍2
TikTok Gift

ስለ ቲክቶክ ጊፍት ለማሳወቅ ያህል ከስር ፅፈናል
👇ሼር በማድረግ ያበረታቱ 👍

CompuTech©
👍2
Tiktok Gifts ለማሳወቅ ያህል!!

🎁 ቲክቶክ ጊፍት ምንድነው?
TikTok Gift ማለት ፣ቲክቶክ ላይ ከተመልካች ወይም  Viewer በቀጥታ ስብስብ (Live) ወይም በቪዲዮ ላይ ለ Creatorሮች የሚላክ ምናባዊ ማበረታቻ  ነው።

🧩 የቲክቶክ ጊፍት እንዴት ሂደት:-
1. ተመልካች በመጀመሪያ ፣ Coins ይገዛል።

2. Coins በመጠቀም ፣ Gifts - የተለያየ አይነቶች የኮይን ብዛት፣ የስም ስያሜ ፣በአይነታቸው የተሰየሙትን ጊፍቶች መርጠን መላክ ነው።
3.  Creator የተቀበለው Gift  ቲክቶክ ወደ Diamonds ይቀይረዋል።
4. Diamonds ወደ ገንዘብ በመቀየር creatorሩ የተለያዩ መንገዶች ተጠቅሞ ለምሳሌ:- PayPal፣ Master Card ወደ ገንዘብ አድርጎ ያወጣዋል ማለት ነው።

ኮይን እና ዳይመንድ ልዩነታቸው
ኮይን - በ ገንዘብ የሚገዛው።(real money)- ኮይኖች ጊፍት ለመላክ ብቻ የሚጠቅሙት።
ዳይመንድ - ደግሞ ቲክቶክ ጊፍት ኮይን ወደ ዳይመንድ ቀይሮ( Exchange ) አድርጎ የሚያስቀምጠው ሲሆን ፡ ሰዎች ጊፍት ሲሰጡን ወደ ዳይመንድ ይቀይራል። ዳይመንድ ደግሞ ወደ ገንዘብ አድርገን ማውጣት እንችላለን።
ጠቃሚ ነጥብ፦ ጊፍት ሲሰጠን የተሰጠንን  የጊፍት ኮይን ሙሉውን አናገኝም።
ምክንያቱም TikTok ከዚያ አንድ ክፍያ ይቆርጣል፤ አብዛኛውን ጊዜ ቲክታክ በጊፍቱ ዋጋ ውስጥ 50% ይወስዳል
ቲክቶክ ኮሚሽን የሚቆርጠው ኮይን ሪቻርጅ ስናደርግ ሳይሆን ሰዎች ኮይን ጊፍት ሲሰጡን ከዛ ላይ 50% ቀንሶ ወደ ባላንሳችን ወደ ዳይመንድ ቀይሮ ያስቀምጣል ማለት ነው ።
ለምሳሌ:- 1000 ኮይን  = 13.50 $ የሚያወጣ ስንገዛ ቲክታክ 100% ያስገባልናል ምንም ኮሚሽን አይቀበልም።
ነገር ግን ሰው ጊፍት ሲሰጠን 1000 ኮይን =50% (1000÷2=500 Dimands)
ቲክቶክ 1k ኮይን ወደ 500 ዳይመንድ ቀይሮ  ይሰጠዋል።
ቲክታክ ደግሞ ቀሪውን 50% ይወስዳል።
ስለዚህ:-ዳይመንድ ወደ ዪኤስ ዶላር 
1 ዳይመንድ =$0.005 ነው።
500 ዳይመንድ =$2.50 ነው። ይህ ነው የሚደርሰው።
ወደ ኢትዮጵያ ገንዘብ ስንቀይረውም - $2.50 X 160= 400 ብር "በ B የተሰራ"


በTikTok ላይ የሚሰጡ ጊፍቶች እና ዋጋቸው በ2025
አሁን በTikTok ላይ ያለው በጣም ውድ ጊፍት TikTok Universe ነው። ይህ ጊፍት 44,999 coins ነው። የእሱም ዋጋ በዩኤስ ዶላር በቅርብ ስሌት $562.48 ነው። (ቅርበታዊ ስሌት)
ወደ ኢትዮጵያ ስንቀይረው :- 44,999= $562.48 X 160= 89,996.8 ETB ነው ነገር ግን ዩንቨርስ ጊፍት ከተሰጠን ይሄ በሙሉ አይደርሰንም ምክንያቱ ከላይ ገልፀነዋል። ቲክቶክ 50% ኮሚሽን ስለሚወስድ።


✔️ አብዛኛውን ጊዜ TikTok የcoins ዋጋ እንዲህ ነው፦
• 100 coins ≈ $1.33
• 1,000 coins ≈ $13.30
• 10,000 coins ≈ $133

የቲክቶክ ከከፍተኛ እስከ ትንሽ የታወቁ ጊፍቶች የተወሰኑትን:-
1. Universe (44,999 coins) ≈ $562.48
2. TikTok Star (39,999 coins) ≈ $540
3. Lion (29,999 coins) ≈ $398.95
4. Diamond Flight (18,000 coins) ≈ $239.40
5. Planet (15,000 coins) ≈ $199.50,
6. Interstellar (10,000 coins) ≈ $133
7. Airplane (6,000 coins) ≈ $79.78
8. Mermaid (2,988 coins) ≈ $39.74
9. Disco Ball (1,000 coins) ≈ $13,30
10. Money Rain (500 coins) ≈ $6.65
11. Panda (5 coins) ≈ $0.07
12. Rose (1 coins) ≈ $0.01

Tiktok ላይ እንዴ ጊፍት መግዛት ወይም ኮይን ባላንሳችን ላይ ማስገባት እንደምንችል ቀጣይ የምናቀርብ ይሆናል።

ቻናሎቻችንን ጆይን እና ሰብስክራይብ እንዳይረሳ 🙏🙏


CompuTech©
👍3
CompuTech©️ pinned Deleted message
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
SSD & SSD NVME is a difference

HDD 😂

CompuTech©
🤣1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Money moving in the air
😂😂😂
😁2