CompuTech©️
166 subscribers
366 photos
169 videos
28 files
208 links
Tech Update info
Computer and phones Security's
Computer Software Tips
Mobile Application Tips
Tutorial Point


Update " Yourself & Grow Knowledge also the Persons around you "
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዛሬም ሳምሰንግ ተሻለ 🤣🤣

CompuTech©
😁3
Technology latest news

CompuTech©
👍2🔥1
የቅርብ ጊዜ የቴክኖሎጂ ዙሪያ ክስት ዜናዎች

አዳዲስ የቴክ ዜናዎች  🚀

📌 ማይክሮሶፍት ከ OpenAI ጋር  የሚያደርገውን ጥልቅ ድርድር አራዝሞታል
ማይክሮሶፍት የOpenAI በጣም የላቁ የኤአይአይ ሞዴሎችን እና መሠረተ ልማትን ቀጣይነት ያለው ተደራሽነት ለማረጋገጥ ድርድር ላይ ነው።
ምናልባት OpenAI የ AGI /ሰው ሰራሽ አጠቃላይ መረጃ በAI ለማወጅ ጊዜዎችን እየጠበቀም ይመስላል።

📌 በAI መስፋፋት በሁሉም ቦታ ትርፋማ ቢሆንም የሰዎች ከሥራ መባረር ግን በፈጣን ሁኔታ እየጨመረ ነው።
የማይክሮሶፍት፣ አማዞን እና ኦፕንአይአይን ጨምሮ ትርፋማ የሆኑ የቴክኖሎጂ ድርጅቶችም የሰራተኞችን መጠን እየቀነሱ ሲሆን ይህም አውቶሜት ቴክ የሰዎች ሚናን እየተካ ይገኛል።

👥 AI በቢዝነስ፣ ፋይናንስ ሴክተሮች ላይ ተፅኖ ማድረጉ እየቀጠለ ይገኛል።

📌 ሎይድስ የ"Athena" Gen-AI ቴክኖሎጂዎችን  ወደስራ አስገብቷል
Athena ቴክ አሁን የሎይድ ባንኪንግ ቡድን ሰራተኞችን የደንበኞችን ጥያቄዎችን በፍጥነት እንዲመልሱ ያግዛቸዋል ተብሏል ይህም የውስጥ የፍለጋ ጊዜን ከ~59 ወደ ~20 ሰከንድ ይቀንሳል።

📌 አንትሮፖክ ለኢንተርፕራይዞች መፍትሄ የሚሰጡ AI ቴክኖሎጂዎች ሊያሰማራ ነው
ጅማሪው የፋይናንሺያል ትንተና መድረክን ይፋ አድርጓል ክላውድ ላይ የተመሰረተ የፋይናንሺያል አገልግሎቶች ውስጥ ያሉ የመረጃ ምንጮችን አንድ ለማድረግ እና ለማጣራት የተነደፈ ነው፣ ግልጽነትን እያረጋገጠ ትንታኔዎችን በአፋጣኝ የሚሰጡም ይሆናል።

📌 የማይክሮሶፍት SharePoint ሰርቨሮች ያልተጠበቀ የሳይበር ጥቃቶችን አስተናገዱ ።
ከ400 በላይ  ለአደጋ ተጋላጭ የሆኑ የ SharePoint ስርዓቶች ላይ በራንሰም-ዌር ወንበዴዎች ጥቃት ደርሶባቸዋል ሲሉ  የሳይበር ደህንነት ተመራማሪዎች ተናግረዋል።

📌 ስማርት ሴንሰሮች በቤት ውስጥ ለምን አስፈላጊ እየሆኑ እንደመጡ በግልፅ እየታዩ መጥተዋል።
በግላዊነት የሚመራ ሴንሰር ቴክኖሎጂ ከካሜራዎች በላይ እያገለገለ ይገኛል
የስማርት ቤት ሲስተሞች አሁን Wi-Fiን፣ አልትራሳውንድ እና ራዳርን በመጠቀም   ከድሮው የካሜራ ክትትል በላይ የግላዊነት ጥበቃ አማራጮችን በማቅረብ ላይ ናቸው።

📌 ትራንስፋይንደር እና RIDE የፈጠራ ሽልማቶችን አሸንፈዋል።
በSTN EXPO West ከጁላይ 14 እስከ 15 በቆየው በዚሁ ዝግጅት ላይ ፣ ትራንስፋይንደር በሃርድዌር፣ በሶፍትዌር እና በደህንነት ከፍተኛ ክብር አግኝቷል።
RIDE ለሦስተኛ ተከታታይ ዓመት የከፍተኛ አረንጓዴ ቴክኖሎጂ ሽልማት አሸንፏል።

📌 ኢንዶሜሪዮሲስን በአዲስ ቴክኖሎጂ ለማስቀረት ሁለንተናዊ ኳንተም ከኦፕን ኳንተም ተቋም ጋር በመተባበር ወደስራ ሊገባ ነው።እንደ የፕሮጀክቱ አካል፣ ዩኒቨርሳል ኳንተም ከባዮሜዲኪን እና ከኮምፒውቲሽናል ኬሚስትሪ ባለሙያዎች ጋር በመተባበር ውስብስብ የባዮሞሊኩላር ሥርዓቶችን ለመምሰል፣ አዳዲስ የሕክምና ዘዴዎች እንዴት እንደሚገኙ እና እንደሚሞከሩ ለማሻሻል በማሰብ ይሠራል። ይህም የላቀ የሳይንስ እና የህክምና ምርምር መገናኘትን ያመለክታል።

📌 MIT የኳንተም ህጎችን እንደገና እያዘጋጁ እንደሆነ ተሰምቷል 🔬የ MIT ተመራማሪዎች ከኳንተም ፊዚክስ በጣም ታዋቂ ሙከራዎች ውስጥ አንዱን በጣም የተጣራ ሙከራ አከናውነዋል።  በአቶሚክ ሚዛን ትክክለኛ ቴክኒኮችን በመጠቀም፣ ሚስጥራዊውን የብርሃን ድርብ ተፈጥሮ በቅርበት መመርመር ችለዋል።  ውጤታቸው በፊዚክስ ዓለም ውስጥ ለረጅም ጊዜ ሲከራከር የነበረውን ነገር አረጋግጠዋል፡ በዚህ ጉዳይ ላይ አልበርት አንስታይን ስለ ብርሃን የነበረው ሃሳብ የተሳሳተ እንደነበር በተግባር አሳይተዋል።
እንደገና የሚተረጉመውን ህግ በጣም ትክክለኛ በሆነ ማሳያ አቅርበዋል።
ምንጮች:- #routers
              #iottechnews
              #axios
              #scitechdaily
#tech #technology #Microsoft #Ai

CompuTech©
👍3🔥1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
$$$ 🤑💰

CompuTech©
🔥3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
MS Word Symbol Tricks

short options


CompuTech©
👍2
የ6ኛ ክፍል ውጤት ከታች ባለው ፖርታል ላይ ማይት ትችላላቹ።

🔍  ውጤት እንዴት ማረጋገጥ እንደሚቻል:-

1. መግቢያውን ይጎብኙ      
    
   aa6.ministry.et

2. በገጹ ላይ "Check My Result " የሚለውን ሌብል ይንኩ።

3. የመመዝገቢያ ቁጥርዎን እና የመጀመሪያ ስምዎን ያስገቡ

4. ውጤትህን ለማየት "Check My Result " መጫን።
5. ውጤታችሁን ማየት ካልቻላቹ contact info ላይ አድራሻ ወስዳቹ support ማግኘት ትችላላቹ
የውጤቱን ፒዲኤፍ ፎርማት ማውረድ ወይም ማተም ይችላሉ።

ውጤት ቼክ ማድረጊያ እንደ አማራጭ ቴሌግራም ቦት አዘጋጅተዋል

CompuTech©
👍4
Android Emulator Softwares

CompuTech©
👍2
Android Emulators
አንድሮይድ አፖችን ኮምፒውተራቹ ላይ ጭነው ለመጠቀም ከፈለጉ መንገዶችን እንጠቁማቹ።
ከዝቅተኛ ደረጃ  እሰከ ከፍተኛ አቅም ላላቸው ኮምፒውተሮች ጋር የሚጣጣሙ  የአንድሮይድ emulator ሶፍትዌሮች ዝርዝር ከታች አስቀምጠናል።
በቅድሚያ ግን Emulator ማለት፣ የአንድን ዲቫይስ ሲስተም ሶፍትዌር በሌላ ዲቫይስ ላይ ሁሉንም ባህሪውን አካቶ ከሲስተሙ ጋር የሚያመሳስልልን ነገር ነው።
ለምሳሌ፣ አንደሮይድ Emulator  ይህ ኢሙሌተር  ፒሲ ላይ እንደ Android ስልክ እንዲሰራ ያደርገዋል ማለት ነው።
እስቲ የ አንድሮይድ ኢሙሌተሮችን እንደ የ ኮምፒውተር አቅማቸው መድበን ዘርዝረናቸዋል  እንሆ:-
🔹 1. ለዝቅተኛ PCዎች (Low-End PC)
✔️  NoxPlayer
CPU:- Intel Pentium i3 2nd Gen
RAM:- 2–4 GB
Android version:- 4.4 / 7.0
✔️ MEmu Play(v7)
CPU:-  Core2do 2nd Gen
RAM:- 2–4 GB
Android Version:-5.1 / 7.1
✔️  LDPlayer 9 Lite
CPU:-  i3 2nd/3rd Gen
RAM:-2–4 GB
Android Version:- 7.1
🔸 2. ለመካከለኛ PCዎች (Mid-Range PC)
✔️ LDPlayer 9 (full)
CPU:- i3 4th + Gen /AMD A10
RAM:- 4–8 GB
Android Version :- 9
✔️ Gameloop - በተለየይ ለጌሚንግ
CPU:- i5 3rd+ Gen
RAM:- 4 - 8 GB
Android Version :- 7.1
✔️ Bluestack 5 (lite)
CPU:- i3 4th/5th Gen
RAM:- 4 - 5 GB
Android Version :- 7
🔶 3. ከፍተኛ አቅም ላላቸው  PCዎች (High-End PC)
✔️ BlueStacks X (Local)
CPU:- i5 8th+ Gen
RAM:-8 - 16 GB
Android Version : 11
✔️ Genymotion Desktop
CPU:-i5 7th Gen+
RAM:-8GB+
Android Version :- 4.1–12 Selectable / ማስመረጫ አለው
✔️ MuMu Emulator (NetEase)
CPU:- i5 6th Gen+
RAM:-6GB+
Android Version :- 9

በተጨማሪ  ምንም አይነት ነገር መጫን ሳያስፈልገን ምንም የራም አቅም ሳንጠየቅ
አንድሮይድ አፖች አዛው ለመጠቀም የሚያስችሉን የ ክላውድ አንድሮይድ ኢሙሌተሮች በ ኦላይን አገልግሎት ማግኘት እንችላለን ።    
☁️ Cloud Android  Emulator -ኦላይን  ኢሙሌተሮች የተወሰኑትን :-
✔️ now gg - Android 11
✔️ bluestack x (Cloud) - Android 11
✔️ Genymotion - Android 4.1 - 12+
✔️ Apptize -  Android 7- 11



CompuTech©
👍4
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
LD Player (android emulator)

CompuTech©
👍2
ሰምሃል ሽፎን
በሰምሃል ሽፎን ይዋቡ የሚያምር የሚያበራ ሽፎኖችን ያገኛሉ።

አበባ በሆኑ ሽፎኖች  እረጅም ግዜ ይዋቡበት።
ለማንኛውም ፕሮግራም እና ጊዜ  ያሸበረቀ እና ቆንጆ የእርስዎን ውበት አጉልቶ እንዲታይ ወደ ሰምሀል ሽፎን ጎራ ይበሉ።

ዛሬውኑ ይዘዙ!!!
📱0911468682 /0994983243
ይደውሉ


CompuTech©
👍3
ሰምሃል ሽፎን

📞 0911468682
📞 0994983243 ይደውሉ ይዘዙ!!!

CompuTech©
🔥2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Ai Fundamentals certificate Assessment on udacity ethiocoders



CompTech©
🔥3
📲 iPhone 13 Vs Samsung Galaxy S23 Simple Comparison 👇

CompuTech©
👍1
Samsung Galaxy S23 vs iPhone 13 simple comparison

📱 S23 እና iPhone 13 አነስተኛ ልዩነታቸው ቀለል ባለ መልኩ እናነፃፅር
📆  የተመረቱበት ዓመት፡
• Samsung Galaxy S23- 2023
• iPhone 13 - 2021
📱 የማሳያ ስክሪን መጠን፡-
• S23- 6.1” AMOLED 120Hz
• iPhone 13 - 6.1” Super Retina XDR
⚡️ የፕሮሰሰር ፍጥነት
• S23-  Snapdragon 8 Gen 2
• iPhone 13- A15 Bionic
📸 ዋና ካሜራ፡-
• S23:- 50MP + 12MP + 10MP
• iPhone 13:-  12MP + 12MP Ultra-wide
🤳 የSelfie(የፍለፊት) ካሜራ፡-
• 12MP ሁለቱም
🔋 ባትሪ፡-
• S23:- 3900mAh + Fast Charging
• iPhone 13: - 3240mAh
💾 Internal Storage(ሜሞሪ)
• 128GB / 256GB / 512GB ሁለቱም የስልክ አይነቶች እኩል አቅም
🛡 የስክሪን መከላከያ፡
• S23:-  Gorilla Glass Victus 2
• iPhone 13:- Ceramic Shield
📶 5G Net፡
• አዎ ሁለቱም ስልኮች የ 5G ቴክ አላቸው
🎥 የቪዲዮ አቅም፡
• S23: 8K ቪዲዮ ቀረፃ ጥራት
• iPhone 13:- 4K ቪዲዮ ቀረፃ ጥራት
Samsung S23 በምን ይበልጣል?
• ከፍተኛ ካሜራ መጠን
• 120Hz refresh rate
• 8K ቪዲዮ እና ፈጣን ፕሮሰሰር
iPhone 13 በምን የተሻለ ነው?
• ለደህንነት አመኔታ እንዲሁም የiOS  የረጅም ጊዜ ድጋፍ
• ለApple ተጠቃሚዎች ተስማሚ
📌 ማጠቃለያ :-
Samsung S23 ከፍተኛ ቴክኖሎጂ አለው፣ በካሜራ፣ በአፕሊኬሽን ፍጥነት።
iPhone 13 ደግሞ በይበልጥ የተሸጠ እንዲሁም የሚታመን የiOS ተሞክሮ ነው፣ ተስማሚ እና ረጅም ድጋፍ ያለው ነው።

📲 ለተጨማሪ ቴክ መረጃ  የTelegram እና የ YouTube ቻናሎቻችንን ይቀላቀሉ እንዲሁም ለጓደኛዎ ያጋሩ
👇
👉 CompuTech
👉 Different Videos



CompuTech©
👍2