This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
One of the one ui 7
Future
CompuTech©
Future
CompuTech©
👍3
Windows 11 Requirements and Compatibility
የዊንዶውስ 11 ለመጫን የሚያስፈልጉ መስፈርቶች እና እዛው ላይም
ምንም አይነት ሶፍትዌር ማውረድ ሳይጠበቅብን የዊንዶውስ ስርዓትን በመጠቀም የዊንዶውስ 11 መስፈርት ለመፈተሽ እንዲረዳን ሙሉ መመሪያ አዘጋጅተናል ደረጃ በደረጃ ለማየት እንሞክራለን:
የዊንዶውስ 11 መስፈርቶች እና ከ ፒሲያችን መረጃ ለማግኘት የሚረዳን መንገድም ቀለል ባለ መልኩ እንይ:-
📌 1. መጀመሪያ System Info ቼክ ለማድረግ Processor ፣ RAM,፣ System Type
🧭 ወደ:
Control Panel → System and Security → System ላይ
ወይም ደግሞ
Right-click አድርገን This PC ላይ → Properties ነክተን ኢንፎ ማየት እንችላለን
🪟 የዊንዶውም 11 መስፈርቶች :-
✔️ Processor → 1GHz+፣2 cores+፣ 64-bit
✔️ RAM → 4 GB ወይም ከዛ በላይ
✔️ System Type → ላይ 64-bit operating system ማለቱን ቼክ ማድረግ
🔐 2.TPM Version ቼክ ማድረግ
TPM ምን እንደሆነ ከዚህ በፊት ማየታችን የሚታወስ ነው
🪟 ኪቦርድ ላይ Windows ምልክት + R → በአንድ ላይ ስንነካ Run ቦክስ ይከፍታል እዛ ላይ "tpm.msc" ፅፈን → Enter ማድረግ
ከላይ ባለው ኮርነር ላይ ቼክ ማድረግ
✔️ Status: “The TPM is ready” ካለ support ያደርጋል ማለት ነው
✔️ Version: ደግሞ 2.0 ማለት አለበት
“TPM not found”, ካለ PCው የTPM ድጋፍ የለውም ማለት ነው ወይም ደግሞ በ BIOS ላይ disabled /ጠፍቷል ማለት ነው።
🪟 የዊንዶውስ 11 ሌላኛው መስፈርትም
✔️ TPM 2.0
ይህን መስፈርት ማለፍ ይቻላል ዊንዶው 11 ን በ Rufus ቡተብል ለማድረግ ስናዘጋጅ
"Allows skipping TPM" option ቦክስ ላይ check ወይም unchecked በማድረግ
🛡️ 3. UEFI እና Secure Boot ቼክ ማድረግ
🪟 የWindows ምልክት + R ን በመንካት→ " msinfo32" መፃፍ → ከዛም Enter
🪟 የዊንዶው 11 ቀጣዩ መስፈርትም:
✔️ BIOS Mode: UEFI መሆን አለበት
✔️ Secure Boot State: On ማለት አለበት እነዚህን ሁለቱን ኢንፎ ላይ ቼክ ማድረግ
BIOS mode ችን Legacy የሚል ካሳየን UEFI ን BIOS ላይ ገብተን ቼክ ማድረግ
ይሄንንም ስቴፕ ኦፊሻል ባልሆነ መንገድ ባይፓስ ይደረጋል Rufus ላይ
"Allow Secure Boot" option ቼክ ቦክሱን unchecked በማድረግ
💽 4. ስቶሬጅ ላይ ክፍት ቦታ ቼክ ማድረግ
🧭 ወደ:
Settings መግባት → System ን → ከዛ Storage / File Explore ላይ
🪟 የዊንዶውስ ሌላኛው መስፈርትም:-
✔️ 64 GB ወይም ከዛ በላይ ክፍት ቦታ ያስፈልገናል ማለት ነው
🌐 5. ኢንተርኔት እና የ ማይክሮሶፍት አካውንት
በ Home Edition ብቻ ላይ
• ዊንዶውስ 11 Home ቨርዥን ኢንተርኔት የመጫን ሂደቱ ላይ ያስፈልጋል
• Microsoft account ግድ ያስፈልጋል local account ማስገባት አንችልም
🟨 ⚠️ነገር ግን ቀጥሎ ባሉት ቨርዥኖች ግዴታ አደሉም ማለትም Skip ማድረግ እንችላለን እነሱም:-
✔️Windows 11 Pro
✔️ Education
✔️ Enterprise
🔌 ኢንተርኔት: ቢኖር ይመረጣል እንጂ አያስገድደንም
👤 local አካውንት ማስገባት እንችላለን በሌላ አባባል ያንን ደረጃ በ offline ማለፍ እንችላለን።
📌 ከ ቨርዥን 22H2 ጀምሮ ማይክሮሶፎቶች Pro ን ያለ ኦላይን አካውንት እንዳይጫን እያስገደዱ መሆኑን ተስተውለዋል ።ግን ኦፍላይን ሆነን መጫን እንችላለን።
🛠 በተጨማሪም : ማይክሮሶፍት አካውንት በ Pro ላይ bypass/ለማለፍ ከፈለግን:-
➤ ስቴፑን ከመጀመራችን በፊት Wi-Fi ወይም ኢንተርኔት አለማገናኘት።
➤ ከዛ አካውንት አስገባ ደረጃ ላይ ስንደርስ "Sign-in options" ነክተን → Offline account ማድረግ
ማጠቃለያ :- ✅ የ ዊንዶውስ 11 Minimum Requirements በቀላሉ ለማብራራት:-
🔗 Processor (CPU)
✔️ 1 GHz or faster
✔️ 2 or more cores
✔️ 64-bit only
🔗 RAM (Memory)
✔️ 4 GB or more
🔗 Storage
✔️ At least 64 GB free space
🔗 System Firmware (BIOS)
✔️ UEFI + Secure Boot enabled
🔗 TPM 2.0 (Trusted Platform Module)
🔗 Graphics Card
✔️ DirectX 12
✔️ WDDM 2.0 driver
የኮምፒውተራችን መረጃ የምናገኝባቸው ሌሎች መንገዶች በሚቀጥለው ጊዜ ..!

👍2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
One UI 7.0 & One UI 8.0
Boot up Speed
4x Speed
CompuTech©
Boot up Speed
4x Speed
CompuTech©
🔥3
✅ የቅርብ ጊዜ የቴክኖሎጂ ዙሪያ ክስት ዜናዎች
አዳዲስ የቴክ ዜናዎች 🚀
📌 ማይክሮሶፍት ከ OpenAI ጋር የሚያደርገውን ጥልቅ ድርድር አራዝሞታል
ማይክሮሶፍት የOpenAI በጣም የላቁ የኤአይአይ ሞዴሎችን እና መሠረተ ልማትን ቀጣይነት ያለው ተደራሽነት ለማረጋገጥ ድርድር ላይ ነው።
ምናልባት OpenAI የ AGI /ሰው ሰራሽ አጠቃላይ መረጃ በAI ለማወጅ ጊዜዎችን እየጠበቀም ይመስላል።
📌 በAI መስፋፋት በሁሉም ቦታ ትርፋማ ቢሆንም የሰዎች ከሥራ መባረር ግን በፈጣን ሁኔታ እየጨመረ ነው።
የማይክሮሶፍት፣ አማዞን እና ኦፕንአይአይን ጨምሮ ትርፋማ የሆኑ የቴክኖሎጂ ድርጅቶችም የሰራተኞችን መጠን እየቀነሱ ሲሆን ይህም አውቶሜት ቴክ የሰዎች ሚናን እየተካ ይገኛል።
👥 AI በቢዝነስ፣ ፋይናንስ ሴክተሮች ላይ ተፅኖ ማድረጉ እየቀጠለ ይገኛል።
📌 ሎይድስ የ"Athena" Gen-AI ቴክኖሎጂዎችን ወደስራ አስገብቷል
Athena ቴክ አሁን የሎይድ ባንኪንግ ቡድን ሰራተኞችን የደንበኞችን ጥያቄዎችን በፍጥነት እንዲመልሱ ያግዛቸዋል ተብሏል ይህም የውስጥ የፍለጋ ጊዜን ከ~59 ወደ ~20 ሰከንድ ይቀንሳል።
📌 አንትሮፖክ ለኢንተርፕራይዞች መፍትሄ የሚሰጡ AI ቴክኖሎጂዎች ሊያሰማራ ነው
ጅማሪው የፋይናንሺያል ትንተና መድረክን ይፋ አድርጓል ክላውድ ላይ የተመሰረተ የፋይናንሺያል አገልግሎቶች ውስጥ ያሉ የመረጃ ምንጮችን አንድ ለማድረግ እና ለማጣራት የተነደፈ ነው፣ ግልጽነትን እያረጋገጠ ትንታኔዎችን በአፋጣኝ የሚሰጡም ይሆናል።
📌 የማይክሮሶፍት SharePoint ሰርቨሮች ያልተጠበቀ የሳይበር ጥቃቶችን አስተናገዱ ።
ከ400 በላይ ለአደጋ ተጋላጭ የሆኑ የ SharePoint ስርዓቶች ላይ በራንሰም-ዌር ወንበዴዎች ጥቃት ደርሶባቸዋል ሲሉ የሳይበር ደህንነት ተመራማሪዎች ተናግረዋል።
📌 ስማርት ሴንሰሮች በቤት ውስጥ ለምን አስፈላጊ እየሆኑ እንደመጡ በግልፅ እየታዩ መጥተዋል።
በግላዊነት የሚመራ ሴንሰር ቴክኖሎጂ ከካሜራዎች በላይ እያገለገለ ይገኛል
የስማርት ቤት ሲስተሞች አሁን Wi-Fiን፣ አልትራሳውንድ እና ራዳርን በመጠቀም ከድሮው የካሜራ ክትትል በላይ የግላዊነት ጥበቃ አማራጮችን በማቅረብ ላይ ናቸው።
📌 ትራንስፋይንደር እና RIDE የፈጠራ ሽልማቶችን አሸንፈዋል።
በSTN EXPO West ከጁላይ 14 እስከ 15 በቆየው በዚሁ ዝግጅት ላይ ፣ ትራንስፋይንደር በሃርድዌር፣ በሶፍትዌር እና በደህንነት ከፍተኛ ክብር አግኝቷል።
RIDE ለሦስተኛ ተከታታይ ዓመት የከፍተኛ አረንጓዴ ቴክኖሎጂ ሽልማት አሸንፏል።
📌 ኢንዶሜሪዮሲስን በአዲስ ቴክኖሎጂ ለማስቀረት ሁለንተናዊ ኳንተም ከኦፕን ኳንተም ተቋም ጋር በመተባበር ወደስራ ሊገባ ነው።እንደ የፕሮጀክቱ አካል፣ ዩኒቨርሳል ኳንተም ከባዮሜዲኪን እና ከኮምፒውቲሽናል ኬሚስትሪ ባለሙያዎች ጋር በመተባበር ውስብስብ የባዮሞሊኩላር ሥርዓቶችን ለመምሰል፣ አዳዲስ የሕክምና ዘዴዎች እንዴት እንደሚገኙ እና እንደሚሞከሩ ለማሻሻል በማሰብ ይሠራል። ይህም የላቀ የሳይንስ እና የህክምና ምርምር መገናኘትን ያመለክታል።
📌 MIT የኳንተም ህጎችን እንደገና እያዘጋጁ እንደሆነ ተሰምቷል 🔬የ MIT ተመራማሪዎች ከኳንተም ፊዚክስ በጣም ታዋቂ ሙከራዎች ውስጥ አንዱን በጣም የተጣራ ሙከራ አከናውነዋል። በአቶሚክ ሚዛን ትክክለኛ ቴክኒኮችን በመጠቀም፣ ሚስጥራዊውን የብርሃን ድርብ ተፈጥሮ በቅርበት መመርመር ችለዋል። ውጤታቸው በፊዚክስ ዓለም ውስጥ ለረጅም ጊዜ ሲከራከር የነበረውን ነገር አረጋግጠዋል፡ በዚህ ጉዳይ ላይ አልበርት አንስታይን ስለ ብርሃን የነበረው ሃሳብ የተሳሳተ እንደነበር በተግባር አሳይተዋል።
እንደገና የሚተረጉመውን ህግ በጣም ትክክለኛ በሆነ ማሳያ አቅርበዋል።
ምንጮች:- #routers
#iottechnews
#axios
#scitechdaily
#tech #technology #Microsoft #Ai

👍3🔥1
የ6ኛ ክፍል ውጤት ከታች ባለው ፖርታል ላይ ማይት ትችላላቹ።
🔍 ውጤት እንዴት ማረጋገጥ እንደሚቻል:-
1. መግቢያውን ይጎብኙ
aa6.ministry.et
2. በገጹ ላይ "Check My Result " የሚለውን ሌብል ይንኩ።
3. የመመዝገቢያ ቁጥርዎን እና የመጀመሪያ ስምዎን ያስገቡ
4. ውጤትህን ለማየት "Check My Result " መጫን።
5. ውጤታችሁን ማየት ካልቻላቹ contact info ላይ አድራሻ ወስዳቹ support ማግኘት ትችላላቹ
✅ የውጤቱን ፒዲኤፍ ፎርማት ማውረድ ወይም ማተም ይችላሉ።
ውጤት ቼክ ማድረጊያ እንደ አማራጭ ቴሌግራም ቦት አዘጋጅተዋል

👍4
✅ Android Emulators
አንድሮይድ አፖችን ኮምፒውተራቹ ላይ ጭነው ለመጠቀም ከፈለጉ መንገዶችን እንጠቁማቹ።
ከዝቅተኛ ደረጃ እሰከ ከፍተኛ አቅም ላላቸው ኮምፒውተሮች ጋር የሚጣጣሙ የአንድሮይድ emulator ሶፍትዌሮች ዝርዝር ከታች አስቀምጠናል።
በቅድሚያ ግን Emulator ማለት፣ የአንድን ዲቫይስ ሲስተም ሶፍትዌር በሌላ ዲቫይስ ላይ ሁሉንም ባህሪውን አካቶ ከሲስተሙ ጋር የሚያመሳስልልን ነገር ነው።
ለምሳሌ፣ አንደሮይድ Emulator ይህ ኢሙሌተር ፒሲ ላይ እንደ Android ስልክ እንዲሰራ ያደርገዋል ማለት ነው።
እስቲ የ አንድሮይድ ኢሙሌተሮችን እንደ የ ኮምፒውተር አቅማቸው መድበን ዘርዝረናቸዋል እንሆ:-
🔹 1. ለዝቅተኛ PCዎች (Low-End PC)
✔️ NoxPlayer
CPU:- Intel Pentium i3 2nd Gen
RAM:- 2–4 GB
Android version:- 4.4 / 7.0
✔️ MEmu Play(v7)
CPU:- Core2do 2nd Gen
RAM:- 2–4 GB
Android Version:-5.1 / 7.1
✔️ LDPlayer 9 Lite
CPU:- i3 2nd/3rd Gen
RAM:-2–4 GB
Android Version:- 7.1
🔸 2. ለመካከለኛ PCዎች (Mid-Range PC)
✔️ LDPlayer 9 (full)
CPU:- i3 4th + Gen /AMD A10
RAM:- 4–8 GB
Android Version :- 9
✔️ Gameloop - በተለየይ ለጌሚንግ
CPU:- i5 3rd+ Gen
RAM:- 4 - 8 GB
Android Version :- 7.1
✔️ Bluestack 5 (lite)
CPU:- i3 4th/5th Gen
RAM:- 4 - 5 GB
Android Version :- 7
🔶 3. ከፍተኛ አቅም ላላቸው PCዎች (High-End PC)
✔️ BlueStacks X (Local)
CPU:- i5 8th+ Gen
RAM:-8 - 16 GB
Android Version : 11
✔️ Genymotion Desktop
CPU:-i5 7th Gen+
RAM:-8GB+
Android Version :- 4.1–12 Selectable / ማስመረጫ አለው
✔️ MuMu Emulator (NetEase)
CPU:- i5 6th Gen+
RAM:-6GB+
Android Version :- 9
በተጨማሪ ምንም አይነት ነገር መጫን ሳያስፈልገን ምንም የራም አቅም ሳንጠየቅ
አንድሮይድ አፖች አዛው ለመጠቀም የሚያስችሉን የ ክላውድ አንድሮይድ ኢሙሌተሮች በ ኦላይን አገልግሎት ማግኘት እንችላለን ።
☁️ Cloud Android Emulator -ኦላይን ኢሙሌተሮች የተወሰኑትን :-
✔️ now gg - Android 11
✔️ bluestack x (Cloud) - Android 11
✔️ Genymotion - Android 4.1 - 12+
✔️ Apptize - Android 7- 11

ሰምሃል ሽፎን
በሰምሃል ሽፎን ይዋቡ የሚያምር የሚያበራ ሽፎኖችን ያገኛሉ።
አበባ በሆኑ ሽፎኖች እረጅም ግዜ ይዋቡበት።
ለማንኛውም ፕሮግራም እና ጊዜ ያሸበረቀ እና ቆንጆ የእርስዎን ውበት አጉልቶ እንዲታይ ወደ ሰምሀል ሽፎን ጎራ ይበሉ።
ዛሬውኑ ይዘዙ!!!
📱0911468682 /0994983243
ይደውሉ

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Ai Fundamentals certificate Assessment on udacity ethiocoders
CompTech©
CompTech©
🔥3