Top 5 Secure 🔐 Browsers/ አምስት የኢንተርኔት አሳሾች
📌 በጣም አሪፍ ደህንነታቸው የተጠበቀ የኢንተርኔት አሳሾች /browsers
በ2025 ከፍተኛ ደህንነታቸው የተጠበቀ 5 አሳሾች /browsers ከታች ለመዘርዘር ሞክረናል።
እያንዳንዳቸውም ጠንካራ የግላዊነት እና የደህንነት ችሎታዎች አሏቸው።
የኢንተርኔት አሳሾች(Browsers):-
1. Brave
• ምርጥነቱም:- ፍጥነት እና አብሮገንቢነት ጥበቃ የሚፈልጉ በግላዊነት ላይ ያተኮሩ ለ ተጠቃሚዎች ትኩረት የሚሰጥ
• የደህንነት ባህሪያት-፡ማስታወቂያዎችን፣ መከታተያዎችን፣ የጣት አሻራዎችን እና የሶስተኛ ወገን ኩኪዎችን ያግዳል።
• በሁሉም ቦታ በ HTTPS መስራቱ ።
• የግል አሰሳ በቶር(Tor) አማራጭ አለው።
•ለ ዊንዶውስ፣ ማክ፣ ሊኑክስ፣ አንድሮይድ፣ አይኦኤስ ስርዓቶች የሚሆን።
2. Mozilla Firefox with privacy tweaks/ ከግላዊነት ማስተካከያዎች ጋር
• ምርጥነቱም ፡- ክፍት ምንጭ ደህንነት ለሚፈልጉ ተጠቃሚዎች ማስተካከል ማስቻሉሉ ።
• የደህንነት ባህሪያት፡- የተሻሻለ የመከታተያ ጥበቃ።
• DNS በ HTTPS (DoH) ላይ።
• ሙሉ በሙሉ ክፍት ምንጭ።
✅ጠቃሚ ምክር፡- ለጠንካራ ጥበቃ Firefox + uBlock Origin + Privacy Badgerን ይጠቀሙ።
• ለ ሁሉም ዋና ስርዓተ ክወናዎች የሚሆን።
3. Tor Browser
• ምርጥ ነገሩም፡ በ ከፍተኛ ደረጃ ማንነትን መደበቅ እና censorship ማለፍ መቻሉ ።
• "censorship": ፀያፍ ፣ ፖለቲካዊ ተቀባይነት የሌላቸው ወይም ለደህንነተ ጠንቅ እንደሆኑ ተደርገው የሚቆጠሩ ጽሁፎችን የሚያስወግድ ነው።
• የደህንነት ባህሪያቱም፡- ኔትወርክ ትራፊክን በቶር ኔትወርክ ውስጥ ያካሄዳል "onion routing" ያሰራጫል።
✔️onion ማለት የበይነመረብ ትራፊክዎ በብዙ layer የተመሰጠረ (encrypted )ነው።
• ስክሪፕቶችን ያግዳል እና የአሳሽ አሻራን ይከለክላል።
• ምንም የአሰሳ ታሪክ/history አያስቀምጥም።
• በትራፊክ ልውውጦች ምክንያት ቀርፋፋ አፈጻጸም ቢኖረውም ምርጥ ነገሮች አሉት።
• ለ ዊንዶውስ፣ ማክኦኤስ፣ ሊኑክስ፣ አንድሮይድ ስርዓቶች ላይ ይጫናል።
4. LibreWolf
• ምርጥነቱም:- ሃርድኮር ግላዊነት ያለ ቴሌሜትሪ ወይም ክትትል ።
• የደህንነት ባህሪያቱ :-የፋየርፎክስ ፎርክ ከቴሌሜትሪ ጋር ተወግዷል።
• ጠንካራ የግላዊነት ቅንብሮች።
• uBlock መጀመሪያ ተጭኗል።
• ከሞዚላ ሰርቨሮች ጋር ምንም ራስ-ሰር(auto) ግንኙነት የለውም ።
• ለ ዊንዶውስ፣ ማክ፣ ሊኑክስ ስርዓት የሚሆን
5. DuckDuckGo Browser
• ጥሩ ነገሩም፡ ቀለል ባለ ሁኔታ፣ የግል አሰሳ በሞባይል ወይም lightweight ለሆኑ የዴስክቶፕ መጠቀም ማስቻሉ።
• የደህንነት ባህሪያት፡- መከታተያዎችን ያግዳል፣ HTTPSን ያስገድዳል።
• መረጃን በቅጽበት ለማጽዳት fireproofing cookieችን በ "fire button " አንዴ በመንካት ያስወግዳል ።
• ለ አንድሮይድ፣ አይኦኤስ፣ ለ ዊንዶውስ ስርዓት ደግሞ ቤታ version ።
✅ እያንዳንዳቸው በደህንነት፣ በግላዊነት፣ open-source code፣ በታማኝነታቸው
በመመስረት በጥልቀት አይተን መርጠናቸዋል።
CompuTech©

✅ World Technology Companies
11. Alibaba – China 🇨🇳
በጣም ታዋቂ ትልቁ የ e-commerce ወይም የኦላይን ንግድ መድረክ ነው ፡ ቻይና ውስጥ የcloud ድርጅት አለው ።
12. Meta (Facebook) – United States 🇺🇸
የ Facebook፣ የ Instagram፣ እና የ WhatsApp ባለቤት።
13. Tencent – China 🇨🇳
በ ጌም ጨዋታዎች (gaming) በ ማህበራዊ ሚዲያ በሆነው በ WeChat ይታወቃል።
14. Tesla – United States 🇺🇸
የኤሌክትሪክ መኪና እና በኢነርጂ ቴክኖሎጂ ዘርፍ ላይ እየሰራ ያለ ትልቅ ድርጅት
15. Samsung – South Korea 🇰🇷
የሚታወቁበት smartphones፣ በ TV ፣እና በchips።
16. Huawei – China 🇨🇳
እነዚህም የሚታወቁበት በ mobile phones እና በኔትወርክ መሰረተልማቶች በተለይ በ5G ቴክኖሎጂ ።
17. NVIDIA – United States 🇺🇸
GPU / ግራፊክስ ካርድ እና AI ሃርድዌር በማምረት የሚታወቅ።
18. Oracle – United States 🇺🇸
ትልቁ የዳታቤዝ ፣ ክላውድ እንዲሁም ለ ትላልቅ enterprise /ለድርጅት እና ለተቋማት software ያመርታል ይሸጣል።
ይቀጥላል...!

👍2
Windows 10 version 22H2 end of support on October 2025
የዊንዶውስ 10 የመጨረሻው ዕትም የድጋፍ ማብቂያ እየተቃረበ ነው።
ከላይ የምታዩት ፅሁፍ ምስል የማይክሮሶፍት ፅሁፍ ሲሆን የተፃፈውም በኦፊሻል ድህረገፃቸው በ 04/27/2023 እንደ አውሮፓውያን የቀን አቆጣጠር ሲሆን የ Windows 10ን የምርት ላይፍ ታይም ማብቂያ ይናገራል
የድጋፍ ማብቂያ ቀን እና ከዛ ቀን በላይ ማሻሻያዎችን ስለሚያገኙ የተለያዩ እትሞች አብራርተዋል።
የ ዊንዶውስ 10 የመጀመሪያው ቨርዥን ጥቅም ላይ የዋለው በ ፈረንጆች የቀን አቆጣጠር በ ጁላይ 29 2015 ነበር። የመጨረሻውም የዊንዶውስ ቨርዥን 22H2 ሲሆን በ ኦክቶበር 2022 ለተጠቃሚ ይፋ ተደርጎ እንደነበረ የማይረሳ ነው ።
ድጋፍ የሚያበቃበት ቀን በ ኦክቶበር 14 2025 ነው። ይህ ማለት ከዚህ ቀን በኋላ አምራቹ ማይክሮሶፍት ለዊንዶውስ 10 22H2 ይፋዊ ድጋፍ ወይም ዝመናዎችን አያቀርብም ማለት ነው።
ዊንዶውስ 10 ከድጋፍ ማብቂያ ቀን ድረስ ማሻሻያዎችን ማግኘቱን ግን ይቀጥላል።
ድጋፍ የሚያበቃባቸው ዕትሞችም :-
✔️ Home
✔️ Pro
✔️ Pro Education
✔️ Education
✔️ Pro for Workstations
✔️ Enterprise
✔️ Enterprise multi-session
ያካትታል። እነዚህ ዕትሞች እስከ መጨረሻው የድጋፍ ቀን ድረስ ወርሃዊ የደህንነት ዝመናዎችን ማግኘታቸውን ይቀጥላሉ።
ነገር ግን ቀደም ሲል የነበሩው የረጅም ጊዜ አገልግሎት ላይ ያለው ዕትም LTSC (Long-Term Servicig Channel )LTSC ሲብራራ ለዲቫይሶች በተረጋጋ ሁኔታ ስቴብል ሆኖ ለረጅም ጊዜ እንዲያገለግል ታስቦ የተሰራ ሌላኛው የ ዊንዶውስ ቨርዥን ኦኤስ ቤተሰብ ነው። ይሄም ዕትም ላይፍ ታይም ውስጥ በመመርኮዝ ከ ዊንዶውስ 10 ጊዜ ማብቂያ በላይ ዝመናዎችን እና ድጋፎችን ይቀጥላሉ ማለት ነው።
ለዊንዶውስ 10 መጫን ሂደቶች አስፈላጊ የሆኑ ዝመናዎችን እና ድጋፎችን ማግኘታቸውን ለማረጋገጥ ተጠቃሚዎች ይህን መረጃ አይተው የኮምፒውተራችውን ስርዓት ወደ ዊንዶውስ 11 እንዲያዘምኑት እንመክራለን።
እንዴት ድጋፍ ላማግኘት እችላላለሁ ብለው ከጠየቁ መጀመሪያ የኮምፒውተር አቅም ማየት አስፈላጊ ነው። ምክንያቱም የ ዊንዶውስ 11 መጫን ከመጀመሪያችን በፊት መስፈርት ስላለው ማለት ነው።
✅ ዊንዶውስ 11 Requirements /መስፈርቶች እና እንዴት አድርጌ የኮምፒውተሬን መረጃ ማግኘት እችላለሁ ? ለሚለው ጥያቄ ለመመለስ
በቀጣይ ጊዜ በቪዲዮ የታገዘ መረጃ የምናቀርብ ይሆናል።

👍3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
In 1994 and startup windows 3.11 💿💿💿💿
CompuTech©
CompuTech©
👍2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
How to create QR Code for URL
CompuTech©
CompuTech©
👍1💯1
✅ Dell Alienware and Asus Rog Strix Scar Laptops
የ Dell ምርት የሆነው Alienware M18 2023 እና የ ASUS ROG Strix Scar 18 2023,ጌሚንግ ላፕቶፖች ቀለል ባለ መልኩ ለማነፃፀር ሞክረናል።
በቅድሚያ Gaming Laptop/desktop computer ማለት፣ ከመደበኛ ኮምፒውተሮች የተለየ አቅም እና ፍጥነት ላይ ባህሪ በማድረግ የሚመረቱ ናቸው ።
ለምሳሌ ባህሪያቸውም:-
✔️ GPU (Graphics Card)
✔️ RTX 3050 ፣ 4060 ፣ 4080 እንዲሁ እስከ 4090
✔️ CPU እንደ i7, i9, Ryzen 7/9
✔️በጣም ፈጣን RAM – 16GB ወይም 32GB
✔️SSD – 512GB እና ከዚያ በላይ
✔️ ከፍተኛ የምስል ዕይታ (High Refresh Rate) – 144Hz እስከ 300Hz
✔️ Cooling
✅ RTX ማሽከርከሪያዎች ምንድነው?
RTX ማለት ደግሞ Ray Tracing Texel eXtreme ማለት ሲሆን የNVIDIA Geforce ዘመናዊ የግራፊክስ ካርድ አይነት ነው።
RTX ን ደግሞ የተለያዩ የጌሚንግ ላፕቶፕ ብራንዶች ላይ ይገኛል።
እስቲ ወደ ርዕሳችን እንመለስ:-
🎮 Alienware M18 2023(RTX 4080) እና ASUS ROG Strix Scar 18 (RTX 4080) ንፅፅር 🖥️
ሁለቱም RTX 4080 የተገጠመላቸው ከፍተኛ የጌሚንግ ላፕቶፖች ናቸው፡፡
🔹 Alienware M18 2023 (Dell)
💻 CPU: Intel Core i9-13900HX
🎮 GPU: RTX 4080 12GB
🧠 RAM: 32GB – እስከ 64GB ድረስ መጨመር ይቻላል
💾 SSD: 1TB/2TB NVMe እኩል የስቶሬጅ አቅም
🖥️ Display: 18” QHD+ 165Hz --> FHD 480Hz
❄️ Cooling: Cryo-tech የተሻሻለ ማቀዝቀዣ
🎨 ዲዛይን: Futuristic look + AlienFX RGB
⚖️ ክብደት: ~4.0 kg
ዋጋ :-240,000 ETB - 265,000 ETB
📦 ማረጋገጫ: Dell አስተማማኝ ድርጅት እና ድጋፍ
🔸 ASUS ROG Strix Scar 18 2023
💻 CPU: Intel Core i9-13980HX በላጭ አቅም
🎮 GPU: RTX 4080 12GB
🧠 RAM: 32GB DDR5 ይሄም እስከ 64GB ድረስ መጨመር እንችላለን
💾 SSD: 1TB/2TB NVMe PCIe 4.0 – በጣም ፈጣን
🖥️ Display: 18” QHD+ 240Hz – የተሻለ ማሳያ
❄️ Cooling: ROG Intelligent Cooling + Liquid metal የተሻለ የማቀዝቀዝ ሂደት
🎨 ዲዛይን: RGB keyboard + transparent design accents
⚖️ ክብደት: ~3.1 kg – ቀላል
ዋጋ :- 260,000 ETB - 280,000 ETB
📦 ማረጋገጫ: ASUS ROG – eSports ጨዋታ ላይ እና አስተማማኝ አፈፃፀም እንዲሁም ይዞ ለመንቀሳቀስ ቀላል
ማጠቃለያ:- በperformance፣ ASUS ROG Strix SCAR 18 የተሻለ ነው። ሆና አግኝተነዋል። ሆኖም፣
በጀት አማካኝ ካረግነው ደግሞ የAlienware M18 ዋጋ ዝቅተኛ ነው።
ተጨማሪ ምክር ፡– አስፈላጊ ስራ ሂደቶችን ለማስኬድ እና 4K gaming የሚፈልጉ ከሆነ ROG ምረጥ። ካልሆነ እረዘም ላለ የባትሪ ቆይታ እና የ ማሻሻል ሁኔታ Alienware የተሻለ ነው።
💬 የትኛውን ትመርጣላቹ? አስተያየትዎን ያቀርቡ
👇
CompuTech
ማጠቃለያ:፣Alienware M18 እና ASUS ROG Strix SCAR 18 ሁለቱም በጣም ትልቅ አቅም እና ለጨዋታ አሪፍ ናቸው። ዋጋቸው ተለዋዋጭ ስለሆነ በመረጃ የተደገፈ በግምታዊ ዋጋ አስቀጠናል ።
#AlienwareM18 #ROGStrixScar18 #RTX4080 #GamingLaptop #TechEthiopia #ASUSROG #DellAlienware

❤2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
One of the one ui 7
Future
CompuTech©
Future
CompuTech©
👍3
Windows 11 Requirements and Compatibility
የዊንዶውስ 11 ለመጫን የሚያስፈልጉ መስፈርቶች እና እዛው ላይም
ምንም አይነት ሶፍትዌር ማውረድ ሳይጠበቅብን የዊንዶውስ ስርዓትን በመጠቀም የዊንዶውስ 11 መስፈርት ለመፈተሽ እንዲረዳን ሙሉ መመሪያ አዘጋጅተናል ደረጃ በደረጃ ለማየት እንሞክራለን:
የዊንዶውስ 11 መስፈርቶች እና ከ ፒሲያችን መረጃ ለማግኘት የሚረዳን መንገድም ቀለል ባለ መልኩ እንይ:-
📌 1. መጀመሪያ System Info ቼክ ለማድረግ Processor ፣ RAM,፣ System Type
🧭 ወደ:
Control Panel → System and Security → System ላይ
ወይም ደግሞ
Right-click አድርገን This PC ላይ → Properties ነክተን ኢንፎ ማየት እንችላለን
🪟 የዊንዶውም 11 መስፈርቶች :-
✔️ Processor → 1GHz+፣2 cores+፣ 64-bit
✔️ RAM → 4 GB ወይም ከዛ በላይ
✔️ System Type → ላይ 64-bit operating system ማለቱን ቼክ ማድረግ
🔐 2.TPM Version ቼክ ማድረግ
TPM ምን እንደሆነ ከዚህ በፊት ማየታችን የሚታወስ ነው
🪟 ኪቦርድ ላይ Windows ምልክት + R → በአንድ ላይ ስንነካ Run ቦክስ ይከፍታል እዛ ላይ "tpm.msc" ፅፈን → Enter ማድረግ
ከላይ ባለው ኮርነር ላይ ቼክ ማድረግ
✔️ Status: “The TPM is ready” ካለ support ያደርጋል ማለት ነው
✔️ Version: ደግሞ 2.0 ማለት አለበት
“TPM not found”, ካለ PCው የTPM ድጋፍ የለውም ማለት ነው ወይም ደግሞ በ BIOS ላይ disabled /ጠፍቷል ማለት ነው።
🪟 የዊንዶውስ 11 ሌላኛው መስፈርትም
✔️ TPM 2.0
ይህን መስፈርት ማለፍ ይቻላል ዊንዶው 11 ን በ Rufus ቡተብል ለማድረግ ስናዘጋጅ
"Allows skipping TPM" option ቦክስ ላይ check ወይም unchecked በማድረግ
🛡️ 3. UEFI እና Secure Boot ቼክ ማድረግ
🪟 የWindows ምልክት + R ን በመንካት→ " msinfo32" መፃፍ → ከዛም Enter
🪟 የዊንዶው 11 ቀጣዩ መስፈርትም:
✔️ BIOS Mode: UEFI መሆን አለበት
✔️ Secure Boot State: On ማለት አለበት እነዚህን ሁለቱን ኢንፎ ላይ ቼክ ማድረግ
BIOS mode ችን Legacy የሚል ካሳየን UEFI ን BIOS ላይ ገብተን ቼክ ማድረግ
ይሄንንም ስቴፕ ኦፊሻል ባልሆነ መንገድ ባይፓስ ይደረጋል Rufus ላይ
"Allow Secure Boot" option ቼክ ቦክሱን unchecked በማድረግ
💽 4. ስቶሬጅ ላይ ክፍት ቦታ ቼክ ማድረግ
🧭 ወደ:
Settings መግባት → System ን → ከዛ Storage / File Explore ላይ
🪟 የዊንዶውስ ሌላኛው መስፈርትም:-
✔️ 64 GB ወይም ከዛ በላይ ክፍት ቦታ ያስፈልገናል ማለት ነው
🌐 5. ኢንተርኔት እና የ ማይክሮሶፍት አካውንት
በ Home Edition ብቻ ላይ
• ዊንዶውስ 11 Home ቨርዥን ኢንተርኔት የመጫን ሂደቱ ላይ ያስፈልጋል
• Microsoft account ግድ ያስፈልጋል local account ማስገባት አንችልም
🟨 ⚠️ነገር ግን ቀጥሎ ባሉት ቨርዥኖች ግዴታ አደሉም ማለትም Skip ማድረግ እንችላለን እነሱም:-
✔️Windows 11 Pro
✔️ Education
✔️ Enterprise
🔌 ኢንተርኔት: ቢኖር ይመረጣል እንጂ አያስገድደንም
👤 local አካውንት ማስገባት እንችላለን በሌላ አባባል ያንን ደረጃ በ offline ማለፍ እንችላለን።
📌 ከ ቨርዥን 22H2 ጀምሮ ማይክሮሶፎቶች Pro ን ያለ ኦላይን አካውንት እንዳይጫን እያስገደዱ መሆኑን ተስተውለዋል ።ግን ኦፍላይን ሆነን መጫን እንችላለን።
🛠 በተጨማሪም : ማይክሮሶፍት አካውንት በ Pro ላይ bypass/ለማለፍ ከፈለግን:-
➤ ስቴፑን ከመጀመራችን በፊት Wi-Fi ወይም ኢንተርኔት አለማገናኘት።
➤ ከዛ አካውንት አስገባ ደረጃ ላይ ስንደርስ "Sign-in options" ነክተን → Offline account ማድረግ
ማጠቃለያ :- ✅ የ ዊንዶውስ 11 Minimum Requirements በቀላሉ ለማብራራት:-
🔗 Processor (CPU)
✔️ 1 GHz or faster
✔️ 2 or more cores
✔️ 64-bit only
🔗 RAM (Memory)
✔️ 4 GB or more
🔗 Storage
✔️ At least 64 GB free space
🔗 System Firmware (BIOS)
✔️ UEFI + Secure Boot enabled
🔗 TPM 2.0 (Trusted Platform Module)
🔗 Graphics Card
✔️ DirectX 12
✔️ WDDM 2.0 driver
የኮምፒውተራችን መረጃ የምናገኝባቸው ሌሎች መንገዶች በሚቀጥለው ጊዜ ..!

One UI 7.0 & One UI 8.0
Boot up Speed
4x Speed
CompuTech©
Boot up Speed
4x Speed
CompuTech©
🔥3
✅ የቅርብ ጊዜ የቴክኖሎጂ ዙሪያ ክስት ዜናዎች
አዳዲስ የቴክ ዜናዎች 🚀
📌 ማይክሮሶፍት ከ OpenAI ጋር የሚያደርገውን ጥልቅ ድርድር አራዝሞታል
ማይክሮሶፍት የOpenAI በጣም የላቁ የኤአይአይ ሞዴሎችን እና መሠረተ ልማትን ቀጣይነት ያለው ተደራሽነት ለማረጋገጥ ድርድር ላይ ነው።
ምናልባት OpenAI የ AGI /ሰው ሰራሽ አጠቃላይ መረጃ በAI ለማወጅ ጊዜዎችን እየጠበቀም ይመስላል።
📌 በAI መስፋፋት በሁሉም ቦታ ትርፋማ ቢሆንም የሰዎች ከሥራ መባረር ግን በፈጣን ሁኔታ እየጨመረ ነው።
የማይክሮሶፍት፣ አማዞን እና ኦፕንአይአይን ጨምሮ ትርፋማ የሆኑ የቴክኖሎጂ ድርጅቶችም የሰራተኞችን መጠን እየቀነሱ ሲሆን ይህም አውቶሜት ቴክ የሰዎች ሚናን እየተካ ይገኛል።
👥 AI በቢዝነስ፣ ፋይናንስ ሴክተሮች ላይ ተፅኖ ማድረጉ እየቀጠለ ይገኛል።
📌 ሎይድስ የ"Athena" Gen-AI ቴክኖሎጂዎችን ወደስራ አስገብቷል
Athena ቴክ አሁን የሎይድ ባንኪንግ ቡድን ሰራተኞችን የደንበኞችን ጥያቄዎችን በፍጥነት እንዲመልሱ ያግዛቸዋል ተብሏል ይህም የውስጥ የፍለጋ ጊዜን ከ~59 ወደ ~20 ሰከንድ ይቀንሳል።
📌 አንትሮፖክ ለኢንተርፕራይዞች መፍትሄ የሚሰጡ AI ቴክኖሎጂዎች ሊያሰማራ ነው
ጅማሪው የፋይናንሺያል ትንተና መድረክን ይፋ አድርጓል ክላውድ ላይ የተመሰረተ የፋይናንሺያል አገልግሎቶች ውስጥ ያሉ የመረጃ ምንጮችን አንድ ለማድረግ እና ለማጣራት የተነደፈ ነው፣ ግልጽነትን እያረጋገጠ ትንታኔዎችን በአፋጣኝ የሚሰጡም ይሆናል።
📌 የማይክሮሶፍት SharePoint ሰርቨሮች ያልተጠበቀ የሳይበር ጥቃቶችን አስተናገዱ ።
ከ400 በላይ ለአደጋ ተጋላጭ የሆኑ የ SharePoint ስርዓቶች ላይ በራንሰም-ዌር ወንበዴዎች ጥቃት ደርሶባቸዋል ሲሉ የሳይበር ደህንነት ተመራማሪዎች ተናግረዋል።
📌 ስማርት ሴንሰሮች በቤት ውስጥ ለምን አስፈላጊ እየሆኑ እንደመጡ በግልፅ እየታዩ መጥተዋል።
በግላዊነት የሚመራ ሴንሰር ቴክኖሎጂ ከካሜራዎች በላይ እያገለገለ ይገኛል
የስማርት ቤት ሲስተሞች አሁን Wi-Fiን፣ አልትራሳውንድ እና ራዳርን በመጠቀም ከድሮው የካሜራ ክትትል በላይ የግላዊነት ጥበቃ አማራጮችን በማቅረብ ላይ ናቸው።
📌 ትራንስፋይንደር እና RIDE የፈጠራ ሽልማቶችን አሸንፈዋል።
በSTN EXPO West ከጁላይ 14 እስከ 15 በቆየው በዚሁ ዝግጅት ላይ ፣ ትራንስፋይንደር በሃርድዌር፣ በሶፍትዌር እና በደህንነት ከፍተኛ ክብር አግኝቷል።
RIDE ለሦስተኛ ተከታታይ ዓመት የከፍተኛ አረንጓዴ ቴክኖሎጂ ሽልማት አሸንፏል።
📌 ኢንዶሜሪዮሲስን በአዲስ ቴክኖሎጂ ለማስቀረት ሁለንተናዊ ኳንተም ከኦፕን ኳንተም ተቋም ጋር በመተባበር ወደስራ ሊገባ ነው።እንደ የፕሮጀክቱ አካል፣ ዩኒቨርሳል ኳንተም ከባዮሜዲኪን እና ከኮምፒውቲሽናል ኬሚስትሪ ባለሙያዎች ጋር በመተባበር ውስብስብ የባዮሞሊኩላር ሥርዓቶችን ለመምሰል፣ አዳዲስ የሕክምና ዘዴዎች እንዴት እንደሚገኙ እና እንደሚሞከሩ ለማሻሻል በማሰብ ይሠራል። ይህም የላቀ የሳይንስ እና የህክምና ምርምር መገናኘትን ያመለክታል።
📌 MIT የኳንተም ህጎችን እንደገና እያዘጋጁ እንደሆነ ተሰምቷል 🔬የ MIT ተመራማሪዎች ከኳንተም ፊዚክስ በጣም ታዋቂ ሙከራዎች ውስጥ አንዱን በጣም የተጣራ ሙከራ አከናውነዋል። በአቶሚክ ሚዛን ትክክለኛ ቴክኒኮችን በመጠቀም፣ ሚስጥራዊውን የብርሃን ድርብ ተፈጥሮ በቅርበት መመርመር ችለዋል። ውጤታቸው በፊዚክስ ዓለም ውስጥ ለረጅም ጊዜ ሲከራከር የነበረውን ነገር አረጋግጠዋል፡ በዚህ ጉዳይ ላይ አልበርት አንስታይን ስለ ብርሃን የነበረው ሃሳብ የተሳሳተ እንደነበር በተግባር አሳይተዋል።
እንደገና የሚተረጉመውን ህግ በጣም ትክክለኛ በሆነ ማሳያ አቅርበዋል።
ምንጮች:- #routers
#iottechnews
#axios
#scitechdaily
#tech #technology #Microsoft #Ai

👍3🔥1