🌐 Internet history
ኢንተርኔት አስገራሚ አፈጣጠር እና ዕድገት ከ 1960 እንደአውሮፓውያን የቀን አቆጣጠር ጀመሮ አስከ እስካሁኑ ሰዓት ድረስ 20s
የ ኢንተርኔት አፈጣጠር አስገራሚ ታሪክ እና በሌሎች ቴክኖሎጂዎች ውስጥ ተፅኖ አድራጊነት።
ኢንተርኔት ዛሬ ዓለምን እንደ መንገድ ማዕከል የሚያያዝ ቴክኖሎጂ ነው። ነገር ግን መነሻው በጦርነት ዘመን ላይ ነበር።
🌐 የኢንተርኔት ታሪክ ከመጀመሪያ ጊዜዎች:-
የ ኢንተርኔት ሀሳብ መነሻ ምክንያቱ በጦርነት ምክንያት በ 1960s
⏲ በአሜሪካ የነበረው Advance Resarch Projects Agency (ARPA) የአሁኑ የ DARPA በመንግስት የተደገፈ ኢንተርኔት መስመር መፍጠር ጀመረ።
⏱ በ1969 ARPANET/Advance Resarch Projects Agency Network ተመሰረተ። የመጀመሪያው መረብ ነበር፣ 4 ዩኒቨርሲቲዎችን አገናኘ።
⏱ 1ኛው መልዕክት የተላከው "LO" ነበር መላክ የታሰበው መልዕክት "LOGIN" ነበር። ነገር ግን መልዕክቱ “LO” ን ከላከ በኋላ ልክ O እንዳስተላለፈ ስርዓቱ ተቋረጠ፡ የመጀመሪያ የኢንተርኔት መልዕክት ነበር።
🔗 በይነመረብ ዓለምን ማስተሳሰር የተጀመረበት ጊዜዎች 1970s–1980s
⏱ 1971 – የመጀመሪያ የኢሜይል መላኪያ ተሰራ።
⏱ በ Ray Tomlinson ፣ የ @ ምልክት መጀመሪያ ጊዜ ጥቅም ላይ ዋለ።
⏱ TCP/IP Protocol (Transmission Control Protocols )በ 1983 አገልግሎት ጀመረ ዛሬም ይሄ ፕሮቶኮል ለ ኔትዎርክ እንቅስቃሴዎች የሚጠቀመን መሠረታዊ የበይነመረብ የጀርባ አጥንት ነው።
⏱ DNS (Domain Name System) – በ 1984 – first name server በሰው የሚነበቡ ዶሜን ስሞችን ወደ አድራሻ ቁጥር ለመቀየር የታሰበ ሰርቨር ተዘጋጀ።
🌍 ኢንተርኔት በዓለም መስፋፋት የጀመረው – 1990s ነው።
⏱ በ1989 Tim Berners-Lee የ World Wide Web (www) ን ፈጠረ።
በ 1991 ደግሞ ለህዝብ ይፋ ሆነ።
⏱ የመጀመሪያ ዌብሳይት info.cern.ch
⏱ በ 1993 ደግሞ Mosaic Browser ወይም ኢንተርኔት አሳሽ ሶፍትዌር ተፈጠረ።
ከ 1995–2000 የኢንተርኔት ተጠቃሚዎች በፈጣን ሁኔታ ጨመረ።
⏱ Yahoo፣ Amazon፣ eBay፣ Google በ 1998 እና ሌሎች ወደ ኢንተርኔቱ አለም ተቀላቀሉ።
✅ ዘመናዊ ዓለም 2000s-2020s ድረስ ለውጥ የታየበት ጊዜ
⏱ በ 2004 Facebook ተመሰረተ ማኅበራዊ መድረኮች ወክሎ በይፋ ተጀመረ።
⏱ በ 2005 ደግሞ YouTube ቀጠለ ፡ ቪዲዮች ወደ ዓለም መተላለፍ ጀመሩ።
⏱ በ 2007 iPhone ስልክ ለመጀመሪያ ጊዜ በ2G ለአለም ተዋወቀ።
⏱ በ 2010s እንደ WhatsApp፣ Instagram፣ Zoom ያሉ መተግበሪያዎች ቀጠሉ።
⏱ 2020s ደግሞ አስገራሚ የኢንተርኔት እድገት ቀጠለ
📂 ከ 2020s 5G፣Cloud Computing ፣ Artificial Intelligence (AI) እና ChatGPT ለተጠቃሚ ይፋ የሆኑበት ዘመን።
በይነመረብ በ2020-2025 አስገራሚ ለውጦች:-
1. ግዙፍ የዲጂታል እድገት
በ2020 የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ትልቅ ለውጥ አስከትሏል ሰዎች ወደ online ወይም የመስመር ላይ ትምህርት፣ የርቀት ስራ እና ኢ-ኮሜርስ ተለመዱ።
እንደ Zoom፣ Google Meet እና Microsoft Teams ያሉ መተግበሪያዎች አስፈላጊ ሆነዋል።
በይነመረብ ለጤና፣ ለሥራ እና ለትምህርት የሕይወት መስመር ሆነ።
2. የሞባይል ኔትዎርክ ለውጥ
የ5ጂ ኔትወርኮች በአለም ዙሪያ ተሰራጭተዋል።
የሞባይል ኢንተርኔት ፈጣን እና ጠንካራ ሆኗል፣ ይህም ቪዲዮ፣ ጨዋታ እና stream ወይማ ማሰራጨት እንዲቻል ተደርጎዋል።
የገጠር አካባቢዎች በሳተላይት ኢንተርኔት ለምሳሌ ስታርሊንክ መገናኘት ጀመሩ።
3. የማህበራዊ ሚዲያ ትራንስፎርሜሽን
እንደ TikTok፣Instagram Reels እና YouTube Shorts ያሉ አጭር የቪዲዮ መተግበሪያዎች በታዋቂነት መዘዋወር ጀምረዋል።
ለ Creators በኦላይን ገቢ በማግኘት ዓለም አቀፍ ተጽዕኖ ፈጣሪዎች ሆኑ።
ይህም በማህበራዊ ህይወት ላይ ተፅኖ አድርጓል። የአዕምሮ ጤና፣ ግላዊነት እና ሱስ ስጋት ጨምሯል።
4. ክላውድ፣ AI እና አውቶሜሽን
Cloud Storage /ማከማቻ እና ኮምፒውቲንግ እንደ Google Drive፣ iCloud፣ AWS መደበኛ ሆነዋል።
የተለያዩ AI ቱሎች ተሰርተዋል እንደ ChatGPT፣ DALL·E፣ Midjourney ያሉ። ሰዎች መለወጥ ጀመሩ።
ለትምህርት፣ለስራ፣ለጥበብ እና ለ content ፈጣሪዎችም ጥሩ አጋዥ ሆኗል።
ስማርት ረዳቶች አሌክሳ፣ ጎግል ረዳት የተሻሉ እና የበለጠ አጋዥ ሆነዋል።
5. Web3፣ Blockchain እና በዲጂታል ክሪፕቶ ምንዛሬዎች እና ኤንኤፍቲዎች ታዋቂነትን አግኝተዋል እንደ Bitcoin፣ Ethereum፣ OpenSea።
Web3 ያልተማከለ፣ በተጠቃሚዎች ባለቤትነት መያዝ ጀመረ።
6. Virtual World/ምናባዊ ዓለማት እና Metaverse
እንደ ሜታ -ፌስቡክ ያሉ ኩባንያዎች በቪአር ምናባዊ እውነታ እና በሜታቨርስ ላይ ኢንቨስት አድርገዋል።
ቪአር/ኤአር መሳሪያዎች ወደ ትምህርት፣ ጤና እና ጨዋታ ገብተዋል። አሁንም በእድገት ላይ ይገኛል።
7. የሳይበር ደህንነት እና ደንብ
እንደ ጠለፋ፣ ማጭበርበር እና የውሸት ዜና ያሉ የመስመር ላይ ማስፈራሪያዎች ጨምረዋል።
የ አለም መንግስታት የቴክኖሎጂ ግዙፍ ድርጅቶችን መቆጣጠር ጀመሩ።
በዲጂታል መብቶች፣ የ መረጃ ጥበቃ እና በ AI ህጎች ላይ አተኮሩ።
የኢንተርኔትን ቴክኖሎጂ ከዚህ በኋሏ በአስደናቂ ሆኔታ ለውጦች ያሳየናል ብለን እናምናለን፣ እነሱም:-
✔️ 6G እና ፍጥነት ያለው መገናኛ
✔️ ያልተለመዱ ወይም አብዛኛው ነገሮች ከ በይነመረብ የማገናኘት ወይም Internet of Things (IoT) ተጀምሮዋል ግን ከዚህ በኋላ ደግሞ በፈጣን ሁኔታ ዕድገት ያሳያል።
✔️ AI Powered Web 4.0
✔️ Metaverse በኢንተርኔት ውስጥ አስደናቂ ምህዳሮች ውስጥ መኖር።
🏷 በአጠቃላይ ፈጣን፣ ስማርት፣ የበለጠ ፣ ግን ደግሞ የበለጠ ውስብስብ እና አደገኛ።
CompuTech©

🔥2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Website Developers (EX)
Junior and Senior
CompuTech©
Junior and Senior
CompuTech©
👍2
📱 Samsung Galaxy A15 vs Galaxy A16 — Full Comparison
ሁለቱን ስልኮች ለማነፃፀር እንሞክር፣
የተሻለውስ የትኛው ነው?
🗓️ Release & Software
ለ ተጠቃሚ የቀረበበት ቀን እና ሶፍትዌር ቨርዥን
• Galaxy A15: 📅 Dec 2023
• Android 14 (One UI 6.0)
• 📥 4 ዓመት updates(አንድሮይድ ማዘመን)
• Galaxy A16: 📅 Oct 2024
• Android 14 (One UI 6.1)
• 📥 6 ዓመት updates ✅
🖥️ Display & Design(ምስል ጥራት )
• A15:- 6.5" Super AMOLED
• 1080×2340 resolution
• 90Hz refresh rate ~800 nits brightness
• A16: 6.7" Super AMOLED ✅

• ✅ IP54 dust/splash resistant
⚙️ Performance( አፈፃፀም/ ብቃት (CPU/GPU)
• A15 (4G): MediaTek Helio G99
• AnTuTu ~380K
• Geekbench ~660 (single-core)
• A16 (5G):-
• Exynos 1330 or Dimensity 6300 ✅
• AnTuTu ~410K
• Geekbench ~990 (single-core)
📈 ~30–50% የተሻለ performance!
💾 Memory & Storage
• ሁለቱም ተመሳሳይ:
• 4GB/6GB/8GB RAM
• 128GB or 256GB storage
• microSD slot:-
▫️ A15: up to 1TB
▫️ A16: up to 1.5TB ✅
📸 Camera
ሁለቱም ተመሳሳይ
• 📷 Rear(የኋላ):-
• 50MP main
• 5MP ultrawide
• 2MP macro
• 🤳 Front(ፍለፊት): 13MP
• 🎥 Video: 1080p @ 30fps
🔁 ምስል ጥራት ሁለቱም ተመሳሳይ
🔋 Battery & Charging
Both:- ሁለቱም 👇
• 🔋 5000mAh battery
• ⚡ 25W fast charging
• 🔌 Battery Life:የባትሪ ቆይታ
▫️ A15: Up to 15.5 hours(ሰዓታት) ✅
▫️ A16: ~12–13 hours
🔋 A15 is በጣም የተሻለ
📶 Connectivity & Features
• A15:-
• 4G only
• Wi-Fi 5, Bluetooth 5.3
• USB-C, NFC, 3.5mm jack
• Side fingerprint scanner
• A16:
• ✅ 5G connectivity
• Dolby Atmos sound ✅
• IP54 rating ✅
• Same ports + sensors
• Slightly better speakers
💵 ዋጋ ግምታዊ
• A15:-💲 18500 ETB–22500 ETB
• A16: 💲20000 ETB–24500 ETB
✅ በመጨረሻም :-ቀጥሎ ባሉት መስፈርቶች Galaxy A16 ብቁ ሆኖ አገኘነው:-
✔️ 5G እና ከ A15 በኋሏ የተመረተ
✔️ በ performance(አፈፃፀም)
✔️ በ software ድጋፍ ለ 6 ዓመታት
✔️ display(ምስል) + Dolby Atmos
✔️ IP54 splash resistance
ቀጥሎ ባሉት መስፈርቶች ደግሞ Galaxy A15 የተሻለ ሆኖ አገኘነው
✔️ Better battery life
✔️ ቀለል ያለ size
✔️ camera ኳሊቲ ሁለቱም እኩል ጥራት አላቸው
✅ Samsung Galaxy A16 5G ቢመረጥ የተሻለ ነው ብለን አሰብን። 👍

🔥3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Microsoft Windows Versions
CompuTech©
CompuTech©
👍2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
I Mac
Apple computer
CompuTech©
Apple computer
CompuTech©
ትላልቅ ታዎቂ የሆኑ የቴክኖሎጂ ድርጅቶች እና አገሮቻቸው:-
1. Apple – United States 🇺🇸
የሚታወቅበት በ iPhones፣ Macs፣ እና iOS os ነው።
2. Microsoft – United States 🇺🇸
ታዎቂ የሆኑትን የ Windows ፣ Office፣ እና cloud services መስራች እና አስተዳዳሪ ነው።
3. Google (Alphabet) – United States 🇺🇸
የሁሉንም ነገር ማፋለጊያ / በ Search engine 🔎 ፣ በ Android os፣ YouTube እና ሌሎችም።
4. Dell Technologies – United States 🇺🇸
ኮምፒውተሮችን እና ሰርቨሮችን በማምረት ይታወቃል።
5. HP (Hewlett-Packard) – United States 🇺🇸
ይሄም በ ኮምፒውተር እና ፕሪንተሮችን በማምረት ብራንዱን ማግዘፍ የቻለ የቴክኖሎጂ ድርጅት ነው።
6. Cisco Systems – United States 🇺🇸
በ ኔትዎርኪንግ እና በ ኢንተርኔት መሰረተ ልማት ቀዳሚ ድርጅት።
7. IBM (International Business Machines) – United States 🇺🇸
ቀደሚው የ computer ድርጅት ነው በ AI እና በ cloud እንዲሁም mainframe ችን በማዘጋጀት ይታወቃል።
8. Intel – United States 🇺🇸
ትልቁ የኮምፒውተር processors ወይም CPU አምራች ነው።
9. AMD (Advanced Micro Devices) – United States 🇺🇸
ይሄም በ CPU እና ለ ጌሚንግ የሚሆኑ GPUችን ወይም የግራፊክስ ፕሮሰሰሮችን በማምረት ይታወቃል።
10. Amazon – United States 🇺🇸
በ E-commerce ወይም በ online የንግድ ፕላትፎርም እና ግዙፉ የ AWS cloud services አስተዳዳሪ።
ይቀጥላል 👍

Tor Browesr is a different.
Computech©
Computech©
👍2
ቆይ ለምን ግን ለምን ? ....!
BYBIT
ባይቢት ከጁላይ 21 ቀን 2025 ጀምሮ በኢትዮጵያ ብር የሚደረገውን ግብይት እናቋርጣለን ብሎዋል ።
ETB ጋር የተያያዙ ሁሉም የ P2P ማስታወቂያዎች የሚያስወግዱ ይሆናል።
wtf!!!!😟

😱2
Top 5 Secure 🔐 Browsers/ አምስት የኢንተርኔት አሳሾች
📌 በጣም አሪፍ ደህንነታቸው የተጠበቀ የኢንተርኔት አሳሾች /browsers
በ2025 ከፍተኛ ደህንነታቸው የተጠበቀ 5 አሳሾች /browsers ከታች ለመዘርዘር ሞክረናል።
እያንዳንዳቸውም ጠንካራ የግላዊነት እና የደህንነት ችሎታዎች አሏቸው።
የኢንተርኔት አሳሾች(Browsers):-
1. Brave
• ምርጥነቱም:- ፍጥነት እና አብሮገንቢነት ጥበቃ የሚፈልጉ በግላዊነት ላይ ያተኮሩ ለ ተጠቃሚዎች ትኩረት የሚሰጥ
• የደህንነት ባህሪያት-፡ማስታወቂያዎችን፣ መከታተያዎችን፣ የጣት አሻራዎችን እና የሶስተኛ ወገን ኩኪዎችን ያግዳል።
• በሁሉም ቦታ በ HTTPS መስራቱ ።
• የግል አሰሳ በቶር(Tor) አማራጭ አለው።
•ለ ዊንዶውስ፣ ማክ፣ ሊኑክስ፣ አንድሮይድ፣ አይኦኤስ ስርዓቶች የሚሆን።
2. Mozilla Firefox with privacy tweaks/ ከግላዊነት ማስተካከያዎች ጋር
• ምርጥነቱም ፡- ክፍት ምንጭ ደህንነት ለሚፈልጉ ተጠቃሚዎች ማስተካከል ማስቻሉሉ ።
• የደህንነት ባህሪያት፡- የተሻሻለ የመከታተያ ጥበቃ።
• DNS በ HTTPS (DoH) ላይ።
• ሙሉ በሙሉ ክፍት ምንጭ።
✅ጠቃሚ ምክር፡- ለጠንካራ ጥበቃ Firefox + uBlock Origin + Privacy Badgerን ይጠቀሙ።
• ለ ሁሉም ዋና ስርዓተ ክወናዎች የሚሆን።
3. Tor Browser
• ምርጥ ነገሩም፡ በ ከፍተኛ ደረጃ ማንነትን መደበቅ እና censorship ማለፍ መቻሉ ።
• "censorship": ፀያፍ ፣ ፖለቲካዊ ተቀባይነት የሌላቸው ወይም ለደህንነተ ጠንቅ እንደሆኑ ተደርገው የሚቆጠሩ ጽሁፎችን የሚያስወግድ ነው።
• የደህንነት ባህሪያቱም፡- ኔትወርክ ትራፊክን በቶር ኔትወርክ ውስጥ ያካሄዳል "onion routing" ያሰራጫል።
✔️onion ማለት የበይነመረብ ትራፊክዎ በብዙ layer የተመሰጠረ (encrypted )ነው።
• ስክሪፕቶችን ያግዳል እና የአሳሽ አሻራን ይከለክላል።
• ምንም የአሰሳ ታሪክ/history አያስቀምጥም።
• በትራፊክ ልውውጦች ምክንያት ቀርፋፋ አፈጻጸም ቢኖረውም ምርጥ ነገሮች አሉት።
• ለ ዊንዶውስ፣ ማክኦኤስ፣ ሊኑክስ፣ አንድሮይድ ስርዓቶች ላይ ይጫናል።
4. LibreWolf
• ምርጥነቱም:- ሃርድኮር ግላዊነት ያለ ቴሌሜትሪ ወይም ክትትል ።
• የደህንነት ባህሪያቱ :-የፋየርፎክስ ፎርክ ከቴሌሜትሪ ጋር ተወግዷል።
• ጠንካራ የግላዊነት ቅንብሮች።
• uBlock መጀመሪያ ተጭኗል።
• ከሞዚላ ሰርቨሮች ጋር ምንም ራስ-ሰር(auto) ግንኙነት የለውም ።
• ለ ዊንዶውስ፣ ማክ፣ ሊኑክስ ስርዓት የሚሆን
5. DuckDuckGo Browser
• ጥሩ ነገሩም፡ ቀለል ባለ ሁኔታ፣ የግል አሰሳ በሞባይል ወይም lightweight ለሆኑ የዴስክቶፕ መጠቀም ማስቻሉ።
• የደህንነት ባህሪያት፡- መከታተያዎችን ያግዳል፣ HTTPSን ያስገድዳል።
• መረጃን በቅጽበት ለማጽዳት fireproofing cookieችን በ "fire button " አንዴ በመንካት ያስወግዳል ።
• ለ አንድሮይድ፣ አይኦኤስ፣ ለ ዊንዶውስ ስርዓት ደግሞ ቤታ version ።
✅ እያንዳንዳቸው በደህንነት፣ በግላዊነት፣ open-source code፣ በታማኝነታቸው
በመመስረት በጥልቀት አይተን መርጠናቸዋል።

✅ World Technology Companies
11. Alibaba – China 🇨🇳
በጣም ታዋቂ ትልቁ የ e-commerce ወይም የኦላይን ንግድ መድረክ ነው ፡ ቻይና ውስጥ የcloud ድርጅት አለው ።
12. Meta (Facebook) – United States 🇺🇸
የ Facebook፣ የ Instagram፣ እና የ WhatsApp ባለቤት።
13. Tencent – China 🇨🇳
በ ጌም ጨዋታዎች (gaming) በ ማህበራዊ ሚዲያ በሆነው በ WeChat ይታወቃል።
14. Tesla – United States 🇺🇸
የኤሌክትሪክ መኪና እና በኢነርጂ ቴክኖሎጂ ዘርፍ ላይ እየሰራ ያለ ትልቅ ድርጅት
15. Samsung – South Korea 🇰🇷
የሚታወቁበት smartphones፣ በ TV ፣እና በchips።
16. Huawei – China 🇨🇳
እነዚህም የሚታወቁበት በ mobile phones እና በኔትወርክ መሰረተልማቶች በተለይ በ5G ቴክኖሎጂ ።
17. NVIDIA – United States 🇺🇸
GPU / ግራፊክስ ካርድ እና AI ሃርድዌር በማምረት የሚታወቅ።
18. Oracle – United States 🇺🇸
ትልቁ የዳታቤዝ ፣ ክላውድ እንዲሁም ለ ትላልቅ enterprise /ለድርጅት እና ለተቋማት software ያመርታል ይሸጣል።
ይቀጥላል...!

Windows 10 version 22H2 end of support on October 2025
የዊንዶውስ 10 የመጨረሻው ዕትም የድጋፍ ማብቂያ እየተቃረበ ነው።
ከላይ የምታዩት ፅሁፍ ምስል የማይክሮሶፍት ፅሁፍ ሲሆን የተፃፈውም በኦፊሻል ድህረገፃቸው በ 04/27/2023 እንደ አውሮፓውያን የቀን አቆጣጠር ሲሆን የ Windows 10ን የምርት ላይፍ ታይም ማብቂያ ይናገራል
የድጋፍ ማብቂያ ቀን እና ከዛ ቀን በላይ ማሻሻያዎችን ስለሚያገኙ የተለያዩ እትሞች አብራርተዋል።
የ ዊንዶውስ 10 የመጀመሪያው ቨርዥን ጥቅም ላይ የዋለው በ ፈረንጆች የቀን አቆጣጠር በ ጁላይ 29 2015 ነበር። የመጨረሻውም የዊንዶውስ ቨርዥን 22H2 ሲሆን በ ኦክቶበር 2022 ለተጠቃሚ ይፋ ተደርጎ እንደነበረ የማይረሳ ነው ።
ድጋፍ የሚያበቃበት ቀን በ ኦክቶበር 14 2025 ነው። ይህ ማለት ከዚህ ቀን በኋላ አምራቹ ማይክሮሶፍት ለዊንዶውስ 10 22H2 ይፋዊ ድጋፍ ወይም ዝመናዎችን አያቀርብም ማለት ነው።
ዊንዶውስ 10 ከድጋፍ ማብቂያ ቀን ድረስ ማሻሻያዎችን ማግኘቱን ግን ይቀጥላል።
ድጋፍ የሚያበቃባቸው ዕትሞችም :-
✔️ Home
✔️ Pro
✔️ Pro Education
✔️ Education
✔️ Pro for Workstations
✔️ Enterprise
✔️ Enterprise multi-session
ያካትታል። እነዚህ ዕትሞች እስከ መጨረሻው የድጋፍ ቀን ድረስ ወርሃዊ የደህንነት ዝመናዎችን ማግኘታቸውን ይቀጥላሉ።
ነገር ግን ቀደም ሲል የነበሩው የረጅም ጊዜ አገልግሎት ላይ ያለው ዕትም LTSC (Long-Term Servicig Channel )LTSC ሲብራራ ለዲቫይሶች በተረጋጋ ሁኔታ ስቴብል ሆኖ ለረጅም ጊዜ እንዲያገለግል ታስቦ የተሰራ ሌላኛው የ ዊንዶውስ ቨርዥን ኦኤስ ቤተሰብ ነው። ይሄም ዕትም ላይፍ ታይም ውስጥ በመመርኮዝ ከ ዊንዶውስ 10 ጊዜ ማብቂያ በላይ ዝመናዎችን እና ድጋፎችን ይቀጥላሉ ማለት ነው።
ለዊንዶውስ 10 መጫን ሂደቶች አስፈላጊ የሆኑ ዝመናዎችን እና ድጋፎችን ማግኘታቸውን ለማረጋገጥ ተጠቃሚዎች ይህን መረጃ አይተው የኮምፒውተራችውን ስርዓት ወደ ዊንዶውስ 11 እንዲያዘምኑት እንመክራለን።
እንዴት ድጋፍ ላማግኘት እችላላለሁ ብለው ከጠየቁ መጀመሪያ የኮምፒውተር አቅም ማየት አስፈላጊ ነው። ምክንያቱም የ ዊንዶውስ 11 መጫን ከመጀመሪያችን በፊት መስፈርት ስላለው ማለት ነው።
✅ ዊንዶውስ 11 Requirements /መስፈርቶች እና እንዴት አድርጌ የኮምፒውተሬን መረጃ ማግኘት እችላለሁ ? ለሚለው ጥያቄ ለመመለስ
በቀጣይ ጊዜ በቪዲዮ የታገዘ መረጃ የምናቀርብ ይሆናል።

👍3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
In 1994 and startup windows 3.11 💿💿💿💿
CompuTech©
CompuTech©
👍2