CompuTech©️
162 subscribers
359 photos
168 videos
28 files
208 links
Tech Update info
Computer and phones Security's
Computer Software Tips
Mobile Application Tips
Tutorial Point


Update " Yourself & Grow Knowledge also the Persons around you "
Download Telegram
SportzX_3.1v.apk
19.9 MB
SportzX
Version 3.2 (Stable)
Updated በቅርቡ የዘመነ በጣም ምርጥ ኳስ እንዲሁም ሌሎች የስፖርት ውድድሮች የምናይበት

#footballapk #የኳስአፖች #ቀጥታየኳስስርጭት #livefootball #app #SportzX

CompuTech©
PLAYFy-TV-V1.7.apk
13.6 MB
PLAYFy-TV
Version 1.7
Updated - በቅርቡ የዘመነ በጣም ምርጥ የኳስ እና ሌሎች የስፖርት ውድድሮች በቀጥታ ለመከታተል ያስችለናል 🔥

#footballapk #eplliveapk #aps #የኳስአፖች #ቀጥታየኳስስርጭት #livefootball   #PLAYFyTV


CompuTech©
👍1
Tflix_v2.0 (1).apk
12.5 MB
Tflix
Version 2.0
Updated - በቅርቡ የዘመነ ምርጥ የኳስ እና ሌሎች የስፖርት ውድድሮች በቀጥታ ለመከታተል 🔥


#Tflix #livestreamapps #የቀጥታስርጭት #ኳስበቀጥታስርጭት #livefootball #የኳስአፖች


CompuTech©
Rongy_TV_V2.2.apk
13.6 MB
Rongy -TV
Veraion 2.2
Updated በቅርቡ የዘመነ ምርጥ የእግር ኳስ ጨዋታ በቀጥታ ለመከታተል 🔥


#የኳስአፖች #ኳስበቀጥታስርጭት #Rongytv #livefootball #livestreamapps


CompuTech©
YacineTV_____V3.2.apk
8.4 MB
YacineTV
Version 3.2
Updated በቅርቡ የዘመነ ምርጥ የእግርኳስ እና ሌሎች ስፖርታዊ ውድድሮችን በቀጥታ ለመከታተል 🔥

⚽️ ማሳሰቢያ :- ይሄ አፕ ለአንድሮይድ os የሚሆን ነው ፣ ⚽️ external ቪድዮ "YTV Pro" ማጫወቻ ይፈልጋል።

#YacineTV #የኳስአፖች #ቀጥታየኳስስርጭት #ኳስበቀጥታስርጭት #livefootball #የኳስአፖች


CompuTech©
CompuTech©️
Tflix_v2.0 (1).apk
tflix_v3.0.apk
9.5 MB
🗣 Tflix Updated (በቅርብ የዘመነ)
እግር ኳስ በቀጥታ ለመመልከት ምርጥ የሆነ አፕ(app) 👌
👉 Version - 3.0 100% safe

#tflix #footballlive #premierleague #ፕሪምየርሊግ #እግርኳስቀጥታአፕ #አፕ #app


CompuTech©
👍1
🤖 AI መረጃ — Geminiን በChrome Android ላይ አዳዲስ ባህሪያትን እያካተተ ነው ፣
- Google በAndroid ላይ Geminiን ከChrome ጋር የበለጠ እያዋሃደ ነው። 🚀
አሁን Gemini በChrome ውስጥ የሚከፈቱ ድረ-ገጾችን ማጠቃለል፣ ጥያቄዎችን መመለስ እና ከGoogle Calendar እና ከKeep ጋር መስራት የሚያስችሉ ባህሪያትን እያመጣ ነው።
🤖📱 ይህ ማለት በስልክህ ላይ ድረ-ገጽ ላይ መረጃ ስትፈልግ መረጃውን በAI በፍጥነት ማጠቃለል ትችላለህ።


#ai #gemini #google #ainews #aiመረጃ

CompuTech©
👍1
📱 የአንድሮይድ ቴክኖሎጂ ምክር
— የስልክዎን አንድሮይድ ስሪት (Android Version) ለመገንዘብ፡
Settings ⚙️ → About phone → Android version
በዚህ መንገድ የስልክዎን አንድሮይድ ስሪት ማወቅ ይቻላል።
💡 እንዲሁም የአሁን አንድሮይድ ስሪት እና የአስተዳደር ዝመና (Security Update) ቀንን መመልከት ጠቃሚ ነው።
👉 አንተ የትኛውን አንድሮይድ ስሪት እንደምትጠቀም ማየት ትችላለህ?

#android #androidversion #አንድሮይድምክር #መረጃቴክ


CompuTech©
AI ዜና— AI በስልክህ ላይ ምን ያደርጋል?

AI Chatbot ብቻ እየሆነ አይደለም! 🚀
በዘመናዊ ስልኮች ላይ AI ለፎቶ ማሻሻል፣ ድምፅን ወደ Text ለመቀየር፣ ጽሑፎቻችን ለማጠቃለል፣ ትርጉም ለመስጠት እና የስልክ ስራዎችን ማቀላጠፍ እየተጠቀመ ነው። 🤯📱

👉 ወደፊት AI በስልካችን ውስጥ የግል ረዳት እንደሆነ የበለጠ ሊሰራ ይችላል።

#ai #ኤአይ #መረጃቴክ #android #አንድሮይድምክር #tech

CompuTech©
👍1
📱 Android Trick — የስልክህን ሜሞሪ ፍጥነት ለመጨመር ወሳኝ ምክር
🗣 ስልክህ ቀርፈፍ እያለብህ ከሆነ ይህን አጭር step ተከተል ፦
Settings ⚙️ → Battery and device care → Memory → Clean now

- ይህ በBackground የሚሰሩ አንዳንድ Appsን በመዝጋት RAM ቦታ እንዲለቀቅ ይረዳል።
💡 Tip: RAMህ መጠን ትልቅ ብቻ መሆን ስልክህን ሁልጊዜ ፈጣን አያደርገውም።

📌 Tech Tip of the Day
ለተጨማሪ Android & AI ዜና ቻናሉን Follow ያድርጉ! 🚀 @compu_te


#tech #android #መረጃቴክ #አንድሮይድምክር

CompuTech©
CompuTech©️
Photo
🚨 CYBERSECURITY ALERT 🔐 ሳይበር ደህንነት መልዕክት

⚠️ “Your account will be deleted today!” የሚል መልዕክት ደርሶሃል?
እንደ “Account suspended”, “You won a prize”, “Verify your account now” ወይም “Click this link” የሚሉ በአማላይ ፎቶግራፎች ጋር መልዕክቶችን ሊላክብህ ይችላሉ።

🔴 አትቸኩል! አጭበርባሪዎች የሚመስሉ የLogin ገጾችን በመጠቀም Password ወይም Verification Code ሊወስዱ ይችላሉ፣ወይም forward tricks ቡቶችን በመጠቀም አላስፈላጊ መልዕክቶችን ወደ ምታውቃቸው ሰዎች ጋር single click 🖱️ ስላደረክ ብቻ ሊያጋራብህ ይችላል።
🛡️ ራስህን ለመጠበቅ:
ያልታወቀ Link አትክፈት
Password ወይም OTP/Verification Code ለማንም አትስጥ
መልዕክቱ እውነተኛ መሆኑን ከየት እንደመጣ በOfficial App/Website አረጋግጥ
🔐 Two-Factor Authentication (2FA) አብራ

📌 አስታውስ: አንድ Link ላይ መጫን ብቻ ሁልጊዜ መለያህ ተጠልፏል ማለት አይደለም። ነገር ግን ከተጫንክ በኋላ Password/Code ከገባህ በተለይ ፈጥነህ የAccount Security መቼቶችን መፈተሽ ይገባል።
🔔 Stay Safe Online! ዲጂታል ደህንነትህን ጠብቅ!


#CyberSecurity #Phishing
#OnlineSafety #TechEthiopia #computech #ደህንነት #ዲጂታልደህንነት


CompuTech©
🔥1
CricZ TV v7.3.apk
12.2 MB
ሌላ ገራሚ አፕ ላጋራቹ በነፃ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ እና ሌሎች ውድድሮችን በቀጥታ ለመከታተል + ለአንድሮይድ ተጠቃሚዎች የሚሆን መተግበሪያ 🔥

#MUFC #Arsenal #computech #livefootball #shorts #app #android #ነፃየእግርኳስአፕ #ኳስበቀጥታስርጭት #cricZ


CompuTech©
👍1
💻 Windows Trick
Win + Shift + S 🖥️
የስክሪንህን የተወሰነ ክፍል Screenshot ለማድረግ ይጠቅማል።

👉 ሙሉ Screen ሳይሆን የፈለግከውን ክፍል ብቻ በ screen shot መያዝ ትችላለህ።


#windows #ዊንዶስ #computech #computertips #windowsyricks


CompuTech©
🌐 Internet Tip
Google ላይ አንድ ትክክለኛ ሐረግ ለመፈለግ " " ተጠቀም።
ለምሳሌ፦ 👇
"Samsung Galaxy M15 review"

🔎 Google ያንን ትክክለኛ ሐረግ የያዙ ውጤቶችን በተሻለ ሁኔታ ያሳያል።

#internettips
🧠 Tech Fact (የቴክ ዕውነታ )
ታውቃለህ? 🤯
የመጀመሪያው የComputer Mouse ከዛሬዎቹ የተለየ ነበር። 🖱️
እ.ኤ.አ. በ1960ዎቹ የተሰራው የመጀመሪያው Mouse ከእንጨት የተሰራ ነበር!
📲 App of the Day (የቀኑ አፕ ጥቆማ)

Google Lens 🔍

በCamera በመጠቀም ነገሮችን መለየት፣ Text ለመያዝ/ለመተርጎም እና እያየኸው ላለው ነገር መረጃ ለመፈለግ ይረዳል።

#apptips #appoftheday #አፕ
🚀 Future Technology (የወደፊቱ ቴክኖሎጂ)

AI-powered Smart Glasses 👓🤖
ወደፊት Smart Glasses ከAI ጋር በመስራት የምታየውን ነገር ለመረዳት፣ ጥያቄዎችን መመለስ እና እንደ Personal Assistant ሊረዱ ይችላሉ።


#aismartglass #smartglass #ai #tech #ቴክኖሎጂ #futureoftechnology
👍1
📰🔥 የዛሬ Tech News

— Android ላይ Car-Sickness ለመቀነስ AI/Tech ባህሪ!
Google በAndroid 17 ላይ Motion Assist የተባለ አዲስ ባህሪ እያሰራጨ ነው። 📱🚗

በመኪና ውስጥ ስልክ ስትጠቀም ሊሰማህ የሚችለውን motion sickness ለመቀነስ፣ በScreen ጠርዝ ላይ የሚንቀሳቀሱ ነጥቦችን ያሳያል። ነጥቦቹም ከመኪናው መዞር፣ መቆም እና መፍጠን ጋር ተመሳሳይ እንቅስቃሴ ያሳያሉ።
📌 ባህሪው በAndroid 17 ላይ እና በተወሰኑ Pixel ስልኮች ላይ ቀስ በቀስ እየተሰራጨ ነው።


#technews #ቴክኖሎጂ #ቴክዜና #aitech #android