CompuTech©️
162 subscribers
359 photos
168 videos
28 files
208 links
Tech Update info
Computer and phones Security's
Computer Software Tips
Mobile Application Tips
Tutorial Point


Update " Yourself & Grow Knowledge also the Persons around you "
Download Telegram
📢 የሞባይል ደህንነት ጥንቃቄ
1️⃣ መተግበሪያዎችን ከGoogle Play Store ወይም ከታመኑ ማከማቻዎች ፖርታል ላይ ብቻ ያውርዱ።
2️⃣ በቴሌግራም፣ በዋትስአፕ ወይም በኢሜይል የሚላኩ APK ፋይሎችን አይጫኑ አስፈላጊ ከሆነ ይመርምሩ።
3️⃣ ማንኛውም መተግበሪያ Accessibility ወይም Device Admin ፍቃድ ሲጠይቅ ለምን እንደሚፈልገው ያረጋግጡ።
4️⃣ የባንክ መተግበሪያዎችን PIN እና አሻራ በመጠቀም ይጠብቁ።
5️⃣ ያልታወቁ ሊንኮችን አይክፈቱ፤ ምንጫቸውን መጀመሪያ ያረጋግጡ።
6️⃣ ስልክዎ ድንገት ከዘገየ፣ ባትሪ በፍጥነት የሚያልቅ ወይም የኢንተርኔት አጠቃቀም ከጨመረ ያልተፈለገ መተግበሪያ እንዳለ ይመርምሩ።
🔐 የሞባይል ደህንነት የገንዘብ ደህንነት ነው። ጥንቃቄ ያድርጉ፣ ለሌሎችም ያስጠንቅቁ መረጃውንም ያጋሩ ።


#cybersecurity #security


CompuTech
👍1
5G ምን ያህል ፈጣን ነው?
5G ከ4G በእጅጉ ፈጣን የኢንተርኔት ፍጥነት ያቀርባል፣ ዝቅተኛ መዘግየት (Latency) አለው፣ እና ለOnline Gaming፣ ለVideo Streaming እና በSmart Devicesዎች ላይ ለመጠቀም ያስችለናል ነው።


#5g #digitaltech #computech #technology #AI
💡 የቴክ እውቀት
SSD ሀርድዲስክ ያለው ኮምፒውተር ከHDD ካለው በብዙ እጥፍ ፈጣን ነው። ስለዚህ ኮምፒውተር ለማፋጠን አንደኛው መንገድ SSD መጠቀም ይመከራል።


#ssd #computer #ict #software #informationtechnology #infotech #computech
🔒 ስልክዎን ከሀከር እንዴት ይጠብቃሉ?

ጠንካራ Password ይጠቀሙ።
Two-Factor Authentication (2FA) ያብሩ።
Unknown APK አይጫኑ።
ስልክዎን በየጊዜው Update ያድርጉ።


#cybersecurity #security #computech #ict
💻 Windows ምክር

Ctrl + Shift + Esc በአንድላይ በኪቦርዳችን ⌨️ ላይ በመጫን Task Manager ይከፈታል፣
ኮምፒውተሩን የሚያዘገዩ አላስፈላጊ ፕሮግራሞችን ማየት ይችላሉ ከዛላይም end task ወይም መዝጋት ይችላሉ ።


#computer #ኮምፒውተር #ict #computech #አይቲ
📱 በ2026 ምርጥ የAndroid Live Score መተግበሪያዎች በተለይ ለእግር ኳስን እና ሌሎች ስፖርቶችን በቀጥታ (Live Score) ለመከታተል እነዚህ መተግበሪያዎች በዓለም ዙሪያ እና በኢትዮጵያ በብዙ ተጠቃሚዎች የሚመከሩ ናቸው።
🥇 Flashscore • ፈጣን የቀጥታ ውጤቶች • ዝርዝር ስታቲስቲክስ • ከ30 በላይ የስፖርት አይነቶችን አካቷል
🥈 Sofascore • በተለይ ለተጫዋች ደረጃ (Player Ratings) • Heat Map እና የጨዋታ ትንታኔ • በጣም ዝርዝር መረጃ ይሰጣል
🥉 FotMob • ለእግር ኳስ ብቻ የተሰራ • ዜና፣ የዝውውር መረጃ እና የጨዋታ ትንታኔ
4️⃣ 365Scores • ፈጣን ማሳወቂያዎች (Notifications) • ብዙ ስፖርቶችን አካቷል
5️⃣ LiveScore • ቀላል እና ፈጣን አጠቃቀም • የቀጥታ ውጤቶች • የሊግ ደረጃዎች እና የጨዋታ መርሃ ግብሮች
6️⃣ BetScore • በኢትዮጵያ በብዙ የእግር ኳስ አድናቂዎች የሚጠቀሙበት • የቀጥታ ውጤቶች እና ስታቲስቲክስ • የጎል፣ የካርድ እና የጨዋታ ክስተቶች ፈጣን ማሳወቂያዎች

🔔 እኔ jeminyem 💬 Sofascoreን እመርጣለሁ የምጠቀመውም በsofascore ነው👌

📌 እርስዎ በየቀኑ የሚጠቀሙት የLive Score መተግበሪያ የትኛው ነው? አስተያየትዎን በኮሜንት ያጋሩ!
እንዲሁም መረጃውንም ለሌሎች ያጋሩ 👍


#livescore #android #apps #tech #አንድሮይድ #ict #ኮምፒውተር #digitaltech
ያስታውሱ 👉 🔐 የዲጂታል አካውንትዎን ደህንነት ይጠብቁ፣ በየቀኑ ይፈትሹ

⚠️ ቀላል Password አይጠቀሙ።
🔑 Two-Factor Authentication (2FA) ያብሩ።
🚫 ያልታመኑ ሊንኮችን አይክፈቱ።
🔄 Apps እና ስርዓትዎን ያዘምኑ።


🛡️ ዲጂታል ደህንነት ከእርስዎ ይጀምራል!

#cybersecurity #አይቲ #security
💡 "ይህን ያውቃሉ ?"

📱 ስልክዎን በየጊዜው Restart ማድረግ የMemory አጠቃቀሙን ሊያሻሽል እና አንዳንድ ቀላል ችግሮችን ሊፈታ ይችላል።

📌 ቀላል ልማድ፣ ለተሻለ አፈጻጸም!👌


#አንድሮይድ #tech #አይቲ #android
🌐 VPN ምንድን ነው?

VPN(Virtual Privet Network) ማለት ሲሆን፣ የኢንተርኔት ግንኙነትዎን የበለጠ ግላዊ ለማድረግ የሚረዳ ቴክኖሎጂ ነው።

🛡️ ግላዊነትዎን ለመጠበቅ ይረዳል።🔥

#vpn #ቪፒኤን #android #cybersecurity #privacy #ደህንነት #ዲጂታል #computech
💡 የዛሬ የቴክ እውነታ

🚀 በዓለም ላይ በየቀኑ በቢሊዮኖች የሚቆጠሩ ኢሜይሎች ይላካሉ፣ እና ከእነዚህ ብዙዎቹ አውቶማቲክ ስርዓቶች ወይም ንግዶች የሚልኳቸው ናቸው።

📢ቻናላችን ተቀላቅለው ቴክኖሎጂን ይከታተሉ፣ እውቀትዎን ያሳድጉ! 🔥


#computech #ደህንነት #tech #ቴክኖሎጂ #አይቲ #email #automate
👍1
🔥 ፕሪምየር ሊግ ተመልሷል! 🏆
የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ዳግም ሊጀምር ነው! 😍
ባሉበት ሆነው ጨዋታዎችን በቀጥታ ለመመልከት የሚያስችሏችሁን ጠቃሚ አፖች እንደ ቴክ መረጃ እናካፍላችኋለን። 📱💻
🔥 Live Match
📺 Live Streaming
Scores & Results
🔔 Match Notifications
👉 ጨዋታዎችን በቀጥታ ለመከታተል ምርጥ አፖችን እንጠቁማችኋለን ቻናላችንን እስከመጨረሻ ይከታተሉ!
📲 Stay Connected | Stay Updated

⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️

#PremierLeague #Football #Tech #LiveFootball #EPL #PLAYFyTV #Tflix #SportzX #የኳስአፖች #የቀጥታስርጭት


CompuTech©
👍1
Channel photo updated
Cricfy_v6.6.apk
21.9 MB
Cricfy
Version = 3.2
Updated = በቅርቡ የዘመነ ምርጥ የእግርኳስ እና ሌሎች ስፖርታዊ ውድድሮችን በቀጥታ ለመከታተል 🔥 ለአንድሮይድ ስልኮች የሚሆን 🤘 

⚽️ ማሳሰቢያ :- ይሄ አፕ ለአንድሮይድ os የሚሆን ነው ፣ ⚽️ external ቪድዮ ማጫወቻ ይፈልጋል።

#YacineTV #የኳስአፖች #ቀጥታየኳስስርጭት #ኳስበቀጥታስርጭት #livefootball #የኳስአፖች #android #አንድሮይድ

100% safe የሆነ 🔥

CompuTech©
👍1
SportzX_3.1v.apk
19.9 MB
SportzX
Version 3.2 (Stable)
Updated በቅርቡ የዘመነ በጣም ምርጥ ኳስ እንዲሁም ሌሎች የስፖርት ውድድሮች የምናይበት

#footballapk #የኳስአፖች #ቀጥታየኳስስርጭት #livefootball #app #SportzX

CompuTech©
PLAYFy-TV-V1.7.apk
13.6 MB
PLAYFy-TV
Version 1.7
Updated - በቅርቡ የዘመነ በጣም ምርጥ የኳስ እና ሌሎች የስፖርት ውድድሮች በቀጥታ ለመከታተል ያስችለናል 🔥

#footballapk #eplliveapk #aps #የኳስአፖች #ቀጥታየኳስስርጭት #livefootball   #PLAYFyTV


CompuTech©
👍1
Tflix_v2.0 (1).apk
12.5 MB
Tflix
Version 2.0
Updated - በቅርቡ የዘመነ ምርጥ የኳስ እና ሌሎች የስፖርት ውድድሮች በቀጥታ ለመከታተል 🔥


#Tflix #livestreamapps #የቀጥታስርጭት #ኳስበቀጥታስርጭት #livefootball #የኳስአፖች


CompuTech©
Rongy_TV_V2.2.apk
13.6 MB
Rongy -TV
Veraion 2.2
Updated በቅርቡ የዘመነ ምርጥ የእግር ኳስ ጨዋታ በቀጥታ ለመከታተል 🔥


#የኳስአፖች #ኳስበቀጥታስርጭት #Rongytv #livefootball #livestreamapps


CompuTech©
YacineTV_____V3.2.apk
8.4 MB
YacineTV
Version 3.2
Updated በቅርቡ የዘመነ ምርጥ የእግርኳስ እና ሌሎች ስፖርታዊ ውድድሮችን በቀጥታ ለመከታተል 🔥

⚽️ ማሳሰቢያ :- ይሄ አፕ ለአንድሮይድ os የሚሆን ነው ፣ ⚽️ external ቪድዮ "YTV Pro" ማጫወቻ ይፈልጋል።

#YacineTV #የኳስአፖች #ቀጥታየኳስስርጭት #ኳስበቀጥታስርጭት #livefootball #የኳስአፖች


CompuTech©