CompuTech©️️
Photo
⚽ የ2026 ፊፋ የዓለም ዋንጫ
ሰኔ 4 በ ሜክሲኮ፣ ካናዳ ፣ አሜሪካ አዘጋጅነት እንደሚጀመር ይታወቃል እና በዚህም የዓለም ዋንጫ ስማርት ኳስ (TRIONDA) ቴክኖሎጂ ለአገልግሎት ይበቃል።
🏆 በ2026 የፊፋ የዓለም ዋንጫ የሚጠቀመው ይፋዊ ኳስ TRIONDA ተብሎ ይጠራል። ይህ ኳስ በውስጡ 500Hz የእንቅስቃሴ ሴንሰር (Motion Sensor) ያለው ስማርት ኳስ ነው።
ይህ ሴንሰር በሰከንድ 500 ጊዜ የኳሱን እንቅስቃሴ ይመዘግባል።
ስማርት ኳሱም (TRIONDA) ቻርጅ ይደረጋል።
🔋 ምክንያቱም በውስጡ 500Hz የእንቅስቃሴ ሴንሰር እና ትንሽ ዳግም የሚሞላ ባትሪ ስላለው ነው። ይህ ሴንሰር የኳሱን እንቅስቃሴ እና ንክኪ መረጃ ለVAR በቀጥታ ይልካል።
⚡ ቻርጁ በሽቦ ሳይሆን Wireless (Inductive Charging) መንገድ ይደረጋል፤ ልክ እንደ አንዳንድ ስልኮች የሽቦ አልባ ቻርጅ ስርዓት። ከጨዋታው በፊት በቻርጅ ፓድ ላይ ተቀምጦ ቻርጅ ያደርጋል።
✅ ቴክኖሎጂው የተጫዋች እግር ኳሱን የነካበትን ትክክለኛ ቅጽበት ለVAR በቀጥታ ያሳውቃል።
✅ ኦፍሳይድ፣ ሃንድቦል እና ሌሎች አከራካሪ ውሳኔዎች በበለጠ ፍጥነት እና ትክክለኛነት እንዲወሰኑ ይረዳል።
✅ ኳሱ 4 ፓነሎች ብቻ ያሉት አዲስ ዲዛይን ሲሆን በአየር ውስጥ የተሻለ መረጋጋት እና ትክክለኛ አቅጣጫ እንዲኖረው ተሠርቷል።
🌎 TRIONDA የኳሱ ስም ትርጉም ከሶስቱ አስተናጋጅ ሀገራት — United States, Canada እና Mexico — ተነስቶ “ሶስት ሞገዶች” የሚል ትርጉም አለው።
#FIFAWorldCup2026 #TRIONDA #SmartBall #VAR #FootballTechnology #እግርኳስ #ዓለም_ዋንጫ ⚽🏆 #computech
CompuTech©

🔥1