CompuTech©️
162 subscribers
359 photos
168 videos
28 files
208 links
Tech Update info
Computer and phones Security's
Computer Software Tips
Mobile Application Tips
Tutorial Point


Update " Yourself & Grow Knowledge also the Persons around you "
Download Telegram
👍1
📢 አንድሮይድ ምክር 

💡ይህን ያውቃሉ?
የስልክዎን ካች (Cache) በየጊዜው ማጽዳት የስልኩን ፍጥነት ሊያሻሽል፣  የማከማቻ ቦታ ሊያስለቅቅ እና የአፕሊኬሽኖችን ችግር ሊቀንስ ይችላል።
ለማስተካከል 👇
ወደ ቅንብሮች (Settings) ይሂዱ
አፕሊኬሽኖች (Apps) ይምረጡ
የፈለጉትን አፕ ይክፈቱ
ማከማቻ (Storage) ይምረጡ
"Clear Cache" ይጫኑ
⚠️ "Clear Data" ከተጫኑ የአፑ መረጃዎች ሊጠፉ ይችላሉ እዚህ ላይ ጥንቃቄ ይውሰዱ።
📲 ቻናላችንን ይከታተሉ ፦
🔹 የቴክኖሎጂ ዜናዎች
🔹 የአንድሮይድ ምክሮች
🔹 የAI ትምህርቶች
🔹 የሳይበር ደህንነት መረጃዎች
🔹 የኮምፒውተር ዘዴዎች እና ሌሎችም

#ቴክኖሎጂ #AI #Android #TechNews #CyberSecurity


CompuTech©
🚀 የAI ዘመን ላይ ደርሰናል!
ዛሬ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) በትምህርት፣ በንግድ እና በዕለታዊ ሕይወታችን ትልቅ ለውጥ እያመጣ ነው።
📌 AI መማር የወደፊት ክህሎት ነው።

💬 እርስዎ የትኛውን AI መሳሪያ በብዛት ይጠቀማሉ?

#AI #ቴክኖሎጂ #ዲጂታል_ክህሎት #TechEthiopia #FutureTech

CompuTech©
🔥1
👍1
👍1
CompuTech©️
Photo
የ2026 ፊፋ የዓለም ዋንጫ
ሰኔ 4 በ ሜክሲኮ፣ ካናዳ ፣ አሜሪካ አዘጋጅነት እንደሚጀመር ይታወቃል እና በዚህም የዓለም ዋንጫ ስማርት ኳስ (TRIONDA) ቴክኖሎጂ
ለአገልግሎት ይበቃል።
🏆 በ2026 የፊፋ የዓለም ዋንጫ የሚጠቀመው ይፋዊ ኳስ TRIONDA ተብሎ ይጠራል። ይህ ኳስ በውስጡ 500Hz የእንቅስቃሴ ሴንሰር (Motion Sensor) ያለው ስማርት ኳስ ነው።
ይህ ሴንሰር በሰከንድ 500 ጊዜ የኳሱን እንቅስቃሴ ይመዘግባል።
  ስማርት ኳሱም (TRIONDA) ቻርጅ ይደረጋል
🔋 ምክንያቱም በውስጡ 500Hz የእንቅስቃሴ ሴንሰር እና ትንሽ ዳግም የሚሞላ ባትሪ ስላለው ነው። ይህ ሴንሰር የኳሱን እንቅስቃሴ እና ንክኪ መረጃ ለVAR በቀጥታ ይልካል።
ቻርጁ በሽቦ ሳይሆን Wireless (Inductive Charging) መንገድ ይደረጋል፤ ልክ እንደ አንዳንድ ስልኮች የሽቦ አልባ ቻርጅ ስርዓት። ከጨዋታው በፊት በቻርጅ ፓድ ላይ ተቀምጦ ቻርጅ ያደርጋል።
ቴክኖሎጂው የተጫዋች እግር ኳሱን የነካበትን ትክክለኛ ቅጽበት ለVAR በቀጥታ ያሳውቃል።
ኦፍሳይድ፣ ሃንድቦል እና ሌሎች አከራካሪ ውሳኔዎች በበለጠ ፍጥነት እና ትክክለኛነት እንዲወሰኑ ይረዳል።
ኳሱ 4 ፓነሎች ብቻ ያሉት አዲስ ዲዛይን ሲሆን በአየር ውስጥ የተሻለ መረጋጋት እና ትክክለኛ አቅጣጫ እንዲኖረው ተሠርቷል።
🌎 TRIONDA የኳሱ ስም ትርጉም ከሶስቱ አስተናጋጅ ሀገራት — United States, Canada እና Mexico — ተነስቶ “ሶስት ሞገዶች” የሚል ትርጉም አለው።

#FIFAWorldCup2026 #TRIONDA #SmartBall #VAR #FootballTechnology #እግርኳስ #ዓለም_ዋንጫ 🏆 #computech

CompuTech©
🔥1
🔥1
🔥1