CompuTech©️
164 subscribers
359 photos
168 videos
28 files
208 links
Tech Update info
Computer and phones Security's
Computer Software Tips
Mobile Application Tips
Tutorial Point


Update " Yourself & Grow Knowledge also the Persons around you "
Download Telegram
👍2
CompuTech©️
Video
በቴክኖሎጂ 🌎 አለም ሌላ level ላይ ነው😎
🗣 ቴክኖሎጂን በኮምፒውቴክ እናስተዋውቃችሁ!!!
🔥 YouTube :- ዩቲዩብ በአሁኑ ሰዓት የጉግል ሲሆን በእሱ ስር በሆነው አልፋቤት አስተዳዳሪ ሲሆን ፣ ዋና ስራውም የአሜሪካ የመስመር ላይ የቪዲዮ ማጋሪያ መድረክ ነው።

ዩቲዩብ የተመሰረተው የካቲት 14፣ 2005 እንደ ኤሮፓውያንን የቀን አቆጣጠር ሲሆን
መስራቾቹም የቀድሞ የፔይፓል( PayPal) ሰራተኞች በነበሩት በቻድ ኸርሊ፣ ጃዌድ ካሪም እና በስቲቭ ቼን ነው።
ዋና መሥሪያ ቤቱ በሳን ብሩኖ፣ ካሊፎርኒያ ሲሆን ጉግል ከገዛው  በኋላ በዓለም ላይ ሁለተኛው በብዛት ተጠቃሚ ያለው ድህረ ገጽ ነው። በጥር 2024 ዩቲዩብ በወር ከ2.7 ቢሊዮን በላይ ንቁ ተጠቃሚዎችን አግኝቷል፣ እነሱም በየቀኑ ከአንድ ቢሊዮን ሰዓታት በላይ ቪዲዮ ይመለከቱ ነበር።  እስከ ግንቦት 2019 ድረስ ቪዲዮዎች በደቂቃ ከ500 ሰዓታት በላይ ቪዲዮ እየተጫኑ ነበር፣  እና እስከ 2024 አጋማሽ ድረስ በአጠቃላይ 14.8 ቢሊዮን ቪዲዮዎች ነበሩት።
የዩቲዩብም ገቢ እስከ 2023 ድረስ 31.5 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር ደርሶ እንደነበር ይታወቃል።

👉 ይቀጥላል👇✔️🤝


#YouTube #ዩቲዩብ #technology #techinfo #ቴክኖሎጂመረጃ #ICT #google #alphabetinc


CompuTech©
CompuTech©️
🗣 ቴክኖሎጂን በኮምፒውቴክ እናስተዋውቃችሁ!!! 🔥 YouTube :- ዩቲዩብ በአሁኑ ሰዓት የጉግል ሲሆን በእሱ ስር በሆነው አልፋቤት አስተዳዳሪ ሲሆን ፣ ዋና ስራውም የአሜሪካ የመስመር ላይ የቪዲዮ ማጋሪያ መድረክ ነው። ዩቲዩብ የተመሰረተው የካቲት 14፣ 2005 እንደ ኤሮፓውያንን የቀን አቆጣጠር ሲሆን መስራቾቹም የቀድሞ የፔይፓል( PayPal) ሰራተኞች በነበሩት በቻድ ኸርሊ፣ ጃዌድ ካሪም እና በስቲቭ…
ዩቲዩብ ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚጠቀምባቸው ዋና ዋና የፕሮግራሚንግ ቋንቋዎች የሚከተሉት ናቸው፦
1. Back-end  — ለጀርባ  ስራዎች ማለትም ለተጠቃሚ የማይታዩ ዋናዋና የዌቡን ስራ የጀርባ አጥንት የሆኑ ናቸው:-

* Python: ለድረ-ገጹ ዋና መዋቅር እና ለተለያዩ ኤፒአይ (API) አገልግሎቶች።
* C++: ቪዲዮዎችን በፍጥነት ለመቀየር (Transcoding) እና ለከባድ ስሌቶች።
* Java: ከጎግል ከተለያዩ መሠረተ ልማቶች ጋር ለመገናኘት (በGuice ፕላትፎርም በኩል)።
* Go: ከፍተኛ የቪዲዮ ፍሰትና የዳታ ልውውጥን በቀላሉ ለማስተናገድ።

2. Front-end — ለተጠቃሚው የሚታየው ገጽ:-

* JavaScript: ለተጠቃሚዎች የሚታየውን ገጽ (UI) ሕያውና ተንቀሳቃሽ ለማድረግ።
* HTML & CSS: የገጹን አቀማመጥና ውበት ለመሥራት።

.👉በተጨማሪም  ለፈጣን አፈጻጸም (Optimization) እንዲኖር

* C (በCython በኩል): የፓይተን ኮዶችን ወደ ሲ (C) በመቀየር የሲስተሙን ፍጥነት ለመጨመር የሚያግዙ ናቸው።

🚀 ባጭሩ: ዩቲዩብ በፓይተንን (Python) ቀላልነትን፣ በC++ ፍጥነት እንዲሁም በጃቫስክሪፕት  (JavaScript) HTML&CSS ደግሞ ውበትን አቀናጅቶ የያዘ ግዙፍ የሆነ የቴክኖሎጂ ድርጅት  ነው።

👉 በሚቀጥለው ፅሁፍ የዩቲዩብ monetization ህግ እና ለ createሮች የአከፋፈል ሆኔታ የምናቀርብ ይሆናል 👍 🙌

#YouTube #programming #programminglanguge #ፕሮግራሚንግቋንቋ #fontend #backend #python #c++ #java #javaScript #htmlcss


CompuTech©
👍2
VidMate_60101_2.apk
32 MB
✔️ VidMate ቪድዮ ዳውንሎደር
👉 የዩቲዩብ እንዲሁም የሌሎች የሶሻል ሚዲያ ቪድዮ ከፈለጉ የመጨረሻው አፕዴት ነው።
CompuTech©️
Photo
📱 Samsung S21+ vs Samsung A17 – የስልክ ንፅፅር
🔷 አፈፃፀም (Performance)
👉 S21+ – ፕሮሰሰር አሪፍ ስለሆነ
በጣም ፈጣን (Flagship) 🔥
👉 A17 – መካከለኛ ፐርፎርማንስ
የተሻለው: S21+
🔷 📸 ካሜራ
👉 S21+ – ከፍተኛ ጥራት + Zoom
👉 A17 – መደበኛ የሆነ ካሜራ አቅም
የተሻለው: S21+

🔷 📺 ስክሪን
👉 S21+ – 120Hz (በጣም ስሙዝ)
👉 A17 – 90Hz
የተሻለው: S21+
🔷 🔋 ባትሪ
👉 S21+ – 4800mAh
👉 A17 – 5000mAh
የተሻለው: A17 (ባትሪ ይቆያል)

🔷 🏗️ የአሰራሩ ሁኔታ  (Build Quality)
👉 S21+ – Premium (Glass + Metal, ውሃ መከላከያ)
👉 A17 – Plastic
የተሻለው: S21+

🔷 📅 አፕዴት (Software)
👉 S21+ – Android 13 update በቅርቡ ይቆማል።
👉 A17 – Android 15 ለረጅም ጊዜ አፕዴት ወይም የማዘመን ሁኔታ
የተሻለው: A17

🔷 Storage:
S21+128GB / 256GB (8GB RAM)
A17: 128GB / 256GB (4–8GB RAM)
💰 Price: S21+ ~ 33,000 – 41,000 ETB -    used /25k -28k
💰 Price: A17 ~ 32,000 – 43,000 ETB

🏆 ማጠቃለያ:- 🔥 S21+ የምንመርጥበት ምክንያት:
✔️ S21+ = Performance + Premium-ለmulti task ስራ እና  ለGaming 🎮እንዲሁም ለፈጣን ፕሮሰሲንግ ጥሩ ካሜራ 📸
🗣 S21+ ዋጋው ትንሽ ከፍ ሊል ይችላል ግን አሁን ስልኩ ከተመረተ ስለቆየ አዲሱን ገበያ ላይ ላይገኝ ይችላል፣ እና used  ግን ይገኛል።

💰 A17 ደግሞ := ባትሪ ረዘም 🔋ላለ ሰዓታት
እና ለመደበኛ አጠቃቀም (TikTok, FB ወዘተ)

✔️ ማሳሰቢያ :- የስልኮቹ መሸጫ ዋጋ እንደወቅቱ ይቀያየራል፣ እና ዋጋው ግምታዊ እንደሆነ እንዲታወቅ እንወዳለን።👍



#Samsung #S21Plus #A17 #TechEthiopia #Smartphone
#Ethiopia #TechEthiopia #YouTube #ቴክኖሎጂመረጃ

CompuTech©
"አንዳንድ app free money ይላሉ…
data ለመስረቅ ነው ⚠️ "

አስተውሉ! 🔥
እኛ ITዎች የpeopሉን error message እንደ doctor x-ray እናነባለን 😭💻
SportzX_2.5v.apk
14.4 MB
SportzX 2.5v የመጨረሻው
update ነው።👍
100% safe

CompuTech©
👍1
📢 አንድሮይድ ምክር 

💡ይህን ያውቃሉ?
የስልክዎን ካች (Cache) በየጊዜው ማጽዳት የስልኩን ፍጥነት ሊያሻሽል፣  የማከማቻ ቦታ ሊያስለቅቅ እና የአፕሊኬሽኖችን ችግር ሊቀንስ ይችላል።
ለማስተካከል 👇
ወደ ቅንብሮች (Settings) ይሂዱ
አፕሊኬሽኖች (Apps) ይምረጡ
የፈለጉትን አፕ ይክፈቱ
ማከማቻ (Storage) ይምረጡ
"Clear Cache" ይጫኑ
⚠️ "Clear Data" ከተጫኑ የአፑ መረጃዎች ሊጠፉ ይችላሉ እዚህ ላይ ጥንቃቄ ይውሰዱ።
📲 ቻናላችንን ይከታተሉ ፦
🔹 የቴክኖሎጂ ዜናዎች
🔹 የአንድሮይድ ምክሮች
🔹 የAI ትምህርቶች
🔹 የሳይበር ደህንነት መረጃዎች
🔹 የኮምፒውተር ዘዴዎች እና ሌሎችም

#ቴክኖሎጂ #AI #Android #TechNews #CyberSecurity


CompuTech©
🚀 የAI ዘመን ላይ ደርሰናል!
ዛሬ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) በትምህርት፣ በንግድ እና በዕለታዊ ሕይወታችን ትልቅ ለውጥ እያመጣ ነው።
📌 AI መማር የወደፊት ክህሎት ነው።

💬 እርስዎ የትኛውን AI መሳሪያ በብዛት ይጠቀማሉ?

#AI #ቴክኖሎጂ #ዲጂታል_ክህሎት #TechEthiopia #FutureTech

CompuTech©
🔥1
👍1