Code with Selam
654 subscribers
15 photos
1 file
15 links
ከኮምፒውተር እና ፕሮግራሚንግ ጋር ተያያዥነት ያላቸውን ቪዲዮዎች እየሠራሁ በYouTube እለቃለሁ።
በዚህ ቻናል ደግሞ የProject ፋይሎች እና ጠቃሚ መረጃዎች አጋራለሁ ።

እኔን በቻት ለማናገር
👉 @Selamthecoder

YouTube
🖥 https://www.youtube.com/@codewithselam

TikTok
🖥 https://www.tiktok.com/@code.with.selam
Download Telegram
የሚያስገርም የኮምፒውተር ፕራንክ | Top 4 Computer Pranks
🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹

You may experience different types of #pranks by your friends. In this video I will show you top 4 #computer_pranks. after watching this video you may have fun with your friends or #learn computer tricks from it.

በጓደኞችዎ የተለያዩ አይነት ፕራንክ ሊያጋጥምዎት ይችላል። በዚህ ቪዲዮ ውስጥ ምርጥ 4 የኮምፒዩተር ፕራንክዎችን አሳያለሁ። ይህን ቪዲዮ ከተመለከቱ በኋላ ከጓደኞችዎ ጋር #ሊዝናኑበት ወይም ከዚህ ቪድዮ #ኮምፒውተር ላይ ምን ማደርግ እንደሚቻል መማር ይችላሉ፡፡


📺 YouTube
https://youtu.be/UUGDJkQyif0
👆👆👆 በዚህ link ቪድዮ ማየት


#computer_tricks #prank
@Codewithselam
👍42🔥1👏1