Christian | ክርስቲያን Profile Pictures
149 subscribers
59 photos
2 files
4 links
Welcome to the @Christians_pp Channel, we're so happy to have you here. In this channel we'll share you a devotional and blessing #Profile_pictures messages using graphic design.
Stay Tuned! Bless you! 🙌
Download Telegram
አንተ(እግዚአብሄር) መልካም ነህ።

@Christian_profile_pi
@Christian_profile_pi
3
1 ዮሐንስ 5
14 በእርሱ ዘንድ ያለን ድፍረት ይህ ነው፤ እንደ ፈቃዱ አንዳች ብንለምን ይሰማናል።
15 የምንለምነውንም ሁሉ እንዲሰማልን ብናውቅ ከእርሱ የለመነውን ልመና እንደ ተቀበልን እናውቃለን።
3
Audio
“ሳሙኤልም፦ በውኑ የእግዚአብሔርን ቃል በመስማት ደስ እንደሚለው እግዚአብሔር በሚቃጠልና በሚታረድ መሥዋዕት ደስ ይለዋልን? እነሆ፥ መታዘዝ ከመሥዋዕት፥ ማዳመጥም የአውራ በግ ስብ ከማቅረብ ይበልጣል።”
  — 1ኛ ሳሙኤል 15፥22
🙏3
Forwarded from Yosef Aschalew
በዚህ ሊንክ በመግባት ጣፍጥልኝ የተሰኘውን አልበም ይግዙ።                     https://t.me/TaftlignAlbumBot

ለሆሳዕና ሙሉ ወንጌል ማምለክያ አዳራሽ ስራ ለቤተክርስትያን የተሰጠ!
👍2
ሮሜ 8:6-7 NASV
[6] የሥጋን ነገር ማሰብ ሞት ነው፤ የመንፈስን ነገር ማሰብ ግን ሕይወትና ሰላም ነው። [7] ለኀጢአት የተገዛ አእምሮ ከእግዚአብሔር ጋራ ጠበኛ ነው፤ ለእግዚአብሔር ሕግ አይገዛም፤ መገዛትም አይችልም።
1ኛ ጴጥሮስ 5
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁷ እርሱ ስለ እናንተ ያስባልና የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣሉት።
⁸ በመጠን ኑሩ ንቁም፥ ባላጋራችሁ ዲያብሎስ የሚውጠውን ፈልጎ እንደሚያገሣ አንበሳ ይዞራልና፤

#scrip@Christians_pp
#bible
🙏3
1 ሳሙኤል 12:20-22 NASV
[20] ሳሙኤልም እንዲህ ብሎ መለሰ፤ “አትፍሩ፤ ይህን ሁሉ ክፋት አድርጋችኋል፤ ሆኖም እግዚአብሔርን በፍጹም ልባችሁ አምልኩት እንጂ እግዚአብሔርን ከመከተል ፈቀቅ አትበሉ። [21] ሊጠቅሟችሁ ወይም ሊያድኗችሁ የማይችሉ ምናምንቴ ነገሮችን አትከተሉ፤ ከንቱ ናቸውና። [22] እግዚአብሔር የራሱ ሕዝብ ያደርጋችሁ ዘንድ ስለ ወደደ፣ ስለ ታላቅ ስሙ ሲል እግዚአብሔር ሕዝቡን አይተውም።
2