እንዳያመልጥዋ !
💫እግዚአብሔር በክርስቶስ በኩል ማየት የሚፈልገዉ ምን አይነት ሰዉ ነዉ?
💫በእዉነት ደቀመዝሙር ያልሆነ መንግስተ ሰማይ ይገባልን?
💫የደቀመዝሙርነት ዋና ሀሳብ ምንድነዉ ? ኢየሱስ በዚህ ምድር አገልግሎቱ ለምን ደቀመዝሙር ማሰልጠን ላይ ትኩረት አድርጎ ሰራ?
💫በመጸሐፍ ቅዱሳችን ታላቁ (ትልቁ) ተልዕኮ ምንድነዉ ? ደግሞስ የያዛቸዉ 5ት ቁልፍ ሀሳቦች ምንድን ናቸዉ?
የኢየሱስ ደቀመዛሙርት ስለኢየሱስ ፍቅር ተሰደዉ ፣ በድንጋይ ተወግረዉ ፣ በጦር ተወግተዉ በመስቀል ተሰቅለዉ ሞቱ ። እነዚህ ደቀመዛሙርት አብዛኞቹ በ 30ዋቹ መጀመሪያዋች እና በሀያዋቹ አጋማሽ ሁሉን ትተዉ ለምን ኢየሱስን ሊከተሉ ቻሉ???
#በኤልሻዳይ ቴሌቪዥን ኔትወርክ
የክርስቶስ ደቀመዝሙር ፕሮግራም
ቅዳሜ ከቀኑ 5:30- 6:00
በድጋሜ አርብ 9:30-10:00
@christdisciples

የመናኙ ጉዞ ክፍል 3- ትረካ በሜሮን.mp3
10.8 MB
የመናኙ ጉዞ የመጨረሻዉ ክፍል 3/3 -
ትረካ በሜሮን ደስታ
የመናኙ ጉዞ መጸሀፍ ትረካ !
Pilgrim’s Progress: Journey to Heaven
ክርስቲያን የሆነ በሙሉ ሊያነበዉ የተገባ የተባለለት መፀሀፍ ፤
በዮሐንስ ቡንያን በ 1678 የተፃፈና ከ #200 በላይ ቋንቋዋች የተተረጎመ ፡፡
በኤልሻዳይ ቴሌቪዥን ኔትወርክ
ቅዳሜ ቀን 5:30-6:00
አርብ 9:30-10
#የክርስቶስ_ደቀመዝሙር
🎡🚧🎡መልካም ቀን
#Join #Join #Join
🔸🔹 ↘️💯💯💯↙️🔸🔹
🚗 @christdisciples👍
🚕 @christdisciples👍
🚙 @christdisciples👍

👉በዚህ ሳምንት! እንዳያመልጥዋ!
👨💼👨💼👨💼ቆይታ ከትንሳኤ ጋር !
ስለ ወቅታዊ የወጣቶችና የቤተክርስቲያን ሁኔታ በደንብ የተወያየን ሲሆን በተለይም ወጣት የሆናችሁና የቤተክርስቲያን መጋቢዋች እንድትከታተሉት በአክብሮት እንጋብዛለን ፡፡
💒💒💒💒💒💒💒💒
በቸርች ዉስጥ ስለ ሰዉ ነዉ የምናወራዉ ግን የአባላቶቻችን ቁጥር ራሱ የምንግልፀዉ ከ - እስከ ብለን በግምት ነዉ ፡፡ ያለንን ወንበሮች ግን አንዳች ሳንሳሳት እንናገራለን ፡፡
ለምሳሌ ግን አንድ የበግ እረኛ ስንት በግ አለህ ብትለዉ አንድ ሳይሳሳት እንቅጩን ይናገራል ፡፡ ስለዚህ የቤተክርስቲያን መሪዋች ደግሞ የበለጠ የሚመሩትን ህዝብ ቢያንስ ቢያንስ ቁጥሩን ሊያዉቁ ይገባል ፡፡
〽️ቤተ ክርስቲያን ከጀማ ፕሮግራሞች ወደ ትንንሽ ግሩፖችና ሁሉንም አባል ወደሚያሳትፍ የሕይወት ለዉጥን ወደሚያሳድግ ፕሮግራሞች መመለስ ይገባታል ፡፡
💫ወጣቶች ባሉበት ጤነኛ አስተምህሮትና ልምምድ ባለበት ቤተ ክርስቲያን ተረጋግተዉ ቢያገለግሉ ለመንፈሳዊ ሕይወታቸዉ እድገት መልካም ነዉ ፡፡
💫ሌላም ብዙ በዚህ ሰአት በቤተክርስቲያን ያሉ ችግሮች እንዴት ሁላችን መፍታት እንችላለን በሚል ዉይይት አድርገናል፡፡
ወደ ተለያዩ ግሩፖች #Share በማረግ መልዕክቱን እንዲያደርሱ እንጠይቃለን?

👨💼👨💼👨💼ቆይታ ከወንድም ማቴዎስ ጋር !

የተነሱ ሃሳቦች !
✔ ወጣትነት ለደቀመዝሙርነት ምቹ ጊዜ ነዉን?
✔ደቀመዝሙር የሚሆን ነዉ ወይስ የሚያደርግ ነዉ የጠፋዉ?
✔መልካም ተፅእኖ የሚያመጣ ደቀመዝሙር ወይስ አባል ነዉ የበዛዉ ?
✔ስለደቀመዝሙርነት ያለንን መረጃንና ደቀመዝሙር መሆንን ለያይተን ማየት ያስፈልገናል !
✔የእግዚአብሔር መንግስት ለመወከል ቤተ ክርስቲያንን የሚተካ ተቋም የለም !
✔በክርስትና ሕይወት ጤነኛ አስተምህሮና ልምምድ ያለበት ቤተ ክርስቲያን ልንተከል ይገባናል ፡፡
####
ጠያቂዉም እንዲህ ብሏል
✔አንዳንድ ቤ/ክርስቲያን አገልጋዩ ከሌለ ፕሮግራሞች ይሰረዛሉ ፡፡ ይህ የምን ችግር ይሆን ?
✔ጌታ ኢየሱስ አማኞችን ደቀመዝሙር እንጂ ነብይና ሐዋሪያ አድርጉ አይደለም ያለን !

የክርስቶስ ደቀመዝሙር ፕሮግራም !
ከአሁኑ ቅዳሜ ጀምሮ★ለተከታታይ4ሳምንቶች ★
ቅዳሜ 5:30-6:00 | በድጋሜ አርብ 9:30-10:00

ክርስቲያናዊ ትምህርት በቀጥታ እንዲያገኙ
👉ይህን You Tube Channel Subscribe ያድርጉ ወዳጆችዋትንም ይጋብዙ ።
🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁
https://www.youtube.com/channel/UCnEMydPdsew3GzY4c5K-FXg

YouTube
Samuel girma official
Subscribe our channel to get :- Christian songs
#በሸለቆህ_ውስጥ_እግዚአብሔርን_አምልክ
⛺️ ⛺️ ⛺️ ⛺️ ⛺️ ⛺️ ⛺️
🖌 ዛሬ ችግርህ ምንም ይሁን በችግርህ ሸለቆ ውስጥ ሆነህም ኢየሱስ ማምለክ ተማር፤ ተወዳጅ ስሙንም አወድስ። ስሙን እንደ ጋሻህ ተመልከተው፤ እንደ ክብርህና አንገትህን ቀና አድርገህ እየው። በኢየሱስ ተያዝ፤ በዙሪያህ ያለውን ሁኔታ ለመልካም ይለውጥልሃል። ልብህ በእርሱ በፍቅር ጥበቃ ረፍትና ሰላም ያግኝ።
🖌 አንዳንድ ሰዎች እግዚአብሔርን በማምለካቸው የሆነ ነገር እንደሰጡት ያስባሉ። ነገር ግን በተቃራኒው ነው፤
ስታመልከውና እና ስታወደስው የሚሰጠህ እርሱ እንደሆነ እመን። ተወዳጆች የእርሱን ሕይወት ጥበብና ኃይል ወደ ሕይወታችን ያስገባል። አእምሯችን ይታደሳል፤ በእርሱ ተወዳጅ መገኘት ወጣትነታችን አካላዊ ሰውነታችንም ይታደሳል ብዬ አምናለሁ።
🖌 ለአንድ አፍታ አስበው። እግዚአብሔር እንድናመልከውና እንድናመሰግነው አያስፈልገውም። በሳምንት ሰባት ቀን ለሃያ አራት ሰዓታት የሚያመሰግኑት የመላዕክት ሰራዊት አሉት። እነዚህ መላዕክት እንደኔና እንዳንተ የሚደክሙና ከቅኝት ወጪ የሚዘምሩ አይደሉም። በፍፁም! አንተ አመለከውም አላመለከውም አመሰገንከውም አላመሰገንከውም እርሱ ሁልጊዜም አምላክ ነው።
🖌 አምልኮ እርሱ ለእኛ ላለው ፍቅር ምላሽ የሆነ የእኛ ድርሻ ነው። የማምለክ ግዴታ የለብንም፣ ነገር ግን የእርሱን ፍቅርና ጸጋ ስንለማመድ ልናመልከው እንፈልጋለን። ማምለክ ጌታችንና አዳኛችን እውነት ትልቅ አስፈሪ ባለግርማና ተወዳጅ እንደሆነ በማወቅ በልባችን ካለ መገለጥ የሚወለድ ምላሽ ነው። ስናመልከውና እርሱ ለእኛ ባለው አስደናቂ ፍቅር ውስጥ ፍፁም በሆነ ሁኔታ ስንጠፋ በእኛ ውስጥ የሆነ ነገር ይፈጠራል። በእርሱ መገኘት ውስጥ ለዘላለም እንቀየራለን።
በአምልኳችን ኢየሱስን ከፍ ስናደርገው ፍረሃቶቻችን፣ጭንቀቶችና፣የሕይወት ቁስቁልናችን በሕያው ስሙ ለዘለዓለም ከእኛ ይሸሻሉ ።
👨👩👧👦👪 ❝የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ የእግዚአብሔርም ፍቅር የመንፈስ ቅዱስም ኅብረት ከሁላችሁ ጋር ይሁን። አሜን።❞ —2ኛ ቆሮ 13: 14
ምንጭ : ብሩክ አበበ
🎡🚧🎡

✍አንድ ሀብታም ሰው በመስኮቱን ተመለከተና አንድ ድሃ ሰው አንድ ነገር ከቆሻሻ መጣያው ውስጥ ሲመርጥ አየ ...እርሱም እንዲህ አለ "ተመስገን አምላኬ ድሀ እንኳ አልሆንኩ አለ"።
:
ድሃው ሰው ዘወር ብሎ ተመለከተና ራቁቱን በጎዳና የሚራመድ ሰው አየ ... እርሱም እንዲህ አለ "ተመስገን አምላኬ እንኳን እንደዚህ ሰዉዬ አልሆንኩ አለ"።
:
ራቁቱን በጎዳና የሚራመድ ሰውየ ወደ ፊት ተመለከተ እና አንድ አምቡላንስ አየ አምቡላሱን ላይ በሕመም ምክንያት የሚሰቃይና የሚያለቅስ በሽተኛ አየ... እርሱም እንዲህ አለ " ተመስገን አምላኬ በሽተኛ እንኳ አልሆንኩ አለ"።
:
ከዚያም የታመመው ሰውየ ሆስፒታል ሲደርስ የሞተን ሰው ተመለከተ ... እርሱም እንዲህ አለ " ተመስገን አምላኬ እንኳ አልሞትኩኝ ምክንያቱም የሞተ ሰው ፈጣሪን አያመሰግንምና አለ"።
:
ዛሬ ስለ ሁሉም የፈጣሪን በረከቶች እና ምሕረት ለምን አናመሰግንም? ከሌለን ነገር እኮ ያለን በእጅጉ ይበልጣል ፡፡
:
* # ሕይወት * # ምንድን_ነው ?
ህይወት በተሻለ መንገድ ለመረዳት ወደ 3 ቦታዎች መሄድ አለብህ:
* 1. መቃበር *
* 2. ሆስፒታል *
* 3. እስር ቤት *
:
በመቃብር ቦታ ሕይወት ምን ያህል ዋጋ እንዳለው ትገነዘባለህ።
:
በሆስፒታሉ ውስጥ ከጤና በላይ ምንም ነገር እንደሌለ ትገነዘባለህ።
:
በእስር ቤት ነፃነት በጣም ውድ ነገር እንደሆነ ትገነዘባለህ።
:
የዛሬ የምንሄደው መንገድ የነገ የሕይወታችን መሰረት ነው።
ስለዚህ ትሁት እና አመስጋኝ እንሁን። ስንት ቤተሰቦቻችን ፣ ጓደኞቻችን ዛሬ በሕይወት የሉም እኛ ግን በፈጣሪ ፈቃድ ጊዜያችንን እየጠበቅን በሕይወት መቆየት ችለናል ፡፡ ከሞትን በኀላ ደግሞ በዚህች አለም በሰወች ዘንድ የሚቀርልን ትዉስታ ስራችን ከተጨመረ ደግሞ ፎቶአችን ነዉ ፡፡ ስለዚህ ለሰዋች ደግሞ ሁል ጊዜ መልካም ነገር ሰሪ እንሁን ፡፡ በተጨማሪ ሁሌ አመስጋኝ እንሁን ሌላዉ ቢቀር ይህን ፅሁፍ በማንበባችን አምላክን እናመስግን ምክንያቱም ብዙ ሰዋች
1.ማንበብ ስለማይችሉ አያነቡትም
2.ይህን መልዕክት ስላልደረሳቸዉ አያነቡትም
3. 4. 5. ...
ስለ ሁሉም ነገር ፈጣሪያችን የተመሰገነ ይሁን።
መልካም ቀን !

የመጸሐፍ ቅዱስ ትክክለኛነት ውስጣዊና ውጫዊ ማስረጃዋች
Subscribe our youtube channel to get christian teachings !
https://youtu.be/jaNX3Imbztw

-የመጸሐፍ ቅዱስ ትክክለኛነት ዉስጣዊና ዉጫዊ ማስረጃዎች
👨💼👨💼👨💼ቆይታ ከወንድም ከትንሣኤ ጋር !
ስለ ወቅታዊ የወጣቶችና የቤተክርስቲያን ሁኔታ በደንብ የተወያየን ሲሆን በተለይም ወጣት የሆናችሁና የቤተክርስቲያን መጋቢዋች እንድትከታተሉት በአክብሮት እንጋብዛለን ፡፡
💒💒💒💒💒💒💒💒
የተነሱ ሃሳቦች !
✔በቸርች ዉስጥ ስለ ሰዉ ነዉ የምናወራዉ ግን የአባላቶቻችን ቁጥር ራሱ የምንግልፀዉ ከ - እስከ ብለን በግምት ነዉ ፡፡ ያለንን ወንበሮች ግን አንዳች ሳንሳሳት እንናገራለን ፡፡
♦ለምሳሌ ግን አንድ የበግ እረኛ ስንት በግ አለህ ብትለዉ አንድ ሳይሳሳት እንቅጩን ይናገራል ፡፡ ስለዚህ የቤተክርስቲያን መሪዋች ደግሞ የበለጠ የሚመሩትን ህዝብ ቢያንስ ቢያንስ ቁጥሩን ሊያዉቁ ይገባል ፡፡
✔ቤተ ክርስቲያን ከጀማ ፕሮግራሞች ወደ ትንንሽ ቡድኖችና ሁሉንም አባላት ወደሚያሳትፍ ደግሞም የሕይወት ለዉጥን ወደሚያሳድግ ፕሮግራሞች መመለስ ይገባታል ፡፡
✔ወጣቶች ባሉበት ጤነኛ አስተምህሮትና ልምምድ ባለበት ቤተ ክርስቲያን ተረጋግተዉ ቢያገለግሉ ለመንፈሳዊ ሕይወታቸዉ እድገት መልካም ነዉ ፡፡
❖ሌላም ብዙ አስተማሪ ሀሳቦች የተነሱ ሲሆን በዚህ ሰአት በቤተክርስቲያን ያሉ ችግሮች እንዴት ሁላችን መፍታት እንችላለን በሚልም ዉይይት አድርገናል፡፡
ወደ ተለያዩ ግሩፖች #Share በማረግ መልዕክቱን እንዲያደርሱ እንጠይቃለን?
#በኤልሻዳይ ቴሌቪዥን ኔትወርክ
የክርስቶስ ደቀመዝሙር ፕሮግራም
ቅዳሜ ከቀPreacher Tensu
Preacher Tensu
https://youtu.be/IsP98DJQr1o

Discipleship - ደቀመዝሙርነት ከ ወንድም ትንሣኤ ጋር
ለመላዉ 2011 ተመራቂዎች እና ኢትዮጵያዊያን
#Share
በእርሱ (በኢየሱስ) የሚያምኑትን በፍርድ ቀን የአባቴ ብሩካን ብሎ ያስመርቃል!
ኢየሱስ ክርስቶስ ከኃጢአት ፣ ከዘላለም ሞት ፣ ከሲዖል ያድናል!
ምድራዊ ነገር (ሃብት ፣ ዝና ፣ ከበሬታ ፣ የትምህርት ብዛትና ምርቃት ) ነፍስና መንፈሳችንን ከዘላለም ሞት ሊያድን ፣ ዘላቂ የሆነ ምድራዊ ሰላም ደስታ ደግሞ ሊሰጥ አይችልም፡፡ የሰዉ ልጅ በሕይወቱ ዘላቂ ሰላም ፣ ደስታ ፣ እረፍት የሚያገኘዉ ከአምላኩ ጋር ሲጣበቅ ነዉ ምክንያቱም ከአፈር የተሰራዉ ስጋችን ወደአፈር እስኪመለስ ምግብ እንደሚያስፈልገዉ ከአምላክ የተሰጠን እስትንፋስ ደግሞ በሕይወት እንዲኖር እንዲረካ እንዲደሰት ከአምላክ ጋር መጣበቅ ያስፈልገዋል፡፡
ደስታን ሰላምን እረፍትን ያጣችሁ እናንተ ኑ ወደ ኢየሱስ ? እርሱ " እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።"
(የማቴዎስ ወንጌል 11:28) ብሏል ፡፡ በተለያየ የሕይወት ጥያቄ ያላችሁ ፣ ደስታና ሰላም ርቋችሁ ሕይወታችሁ አበሳ የሆነ ፣ ሰዉ ሁሉ ጠልቷችሁ ኑሮ ባዳ የሆነባችሁ .... ኑ ወደ ኢየሱስ ! ኢየሱስ የዘላለም ሕይወት ፣ የዘላለም ሰላም ፣ የዘላለም ደስታ ይሰጣችኀል ፡፡ ለመኖራችሁ አላማን ታገኛላችሁ ፣ አዲስ ፍጥረት ያረጋችኀል ፡፡
" #ኢየሱስም።እኔ #መንገድና_እውነት_ሕይወትም ነኝ፤ #በእኔ_በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።"
(የዮሐንስ ወንጌል 14:6)
ስለዚህም ምክንያት በኢየሱስ #በማመን እዉነትን መንገድን የዘላለም ሕይወትን ማግኘት ይቻላል፡፡ በምድር ላይም እዉነተኛ ሰላምና ደስታን እረፍትና እርካታን በኢየሱስ እናገኛለን፡፡
#ለዘንድሮ_ተመራቂዋች_መልካም_ምርቃት_እመኛለሁ
#Congratulations
ይሄን መልዕክት #Share

👨💼👨💼👨💼ቆይታ ከወንድም ታምራት ጋር !
ስለ ወቅታዊ የወጣቶችና የቤተክርስቲያን ሁኔታ በደንብ የተወያየን ሲሆን በተለይም ወጣት የሆናችሁ እንዲሁም የቤተክርስቲያን መጋቢዋች እንድትከታተሉት በአክብሮት እንጋብዛለን ፡፡
💒💒💒💒💒💒💒💒
የተነሱ ሃሳቦች !
✔ በወጣትነት እድሜ ኢየሱስን መስሎ ማለፍ ይቻላል ፡፡
✔እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝ ሕይወት የደቀመዝሙርነት ሕይወት ነዉ ፡፡ደቀመዝሙር ደግሞ ሁለንተናዉን ለክርስቶስ ያስገዛ ሰዉ ነዉ !
✔አዲስ አማኞችን ስንቀበል ቅርጹን የጠበቀ ፣ ትዉልዱን የሚያቅፍ ፣ ዘመኑን የሚመጥን የደቀመዝሙር ማድረጊያ ስርአተ ትምህርቶች ማዘጋጀት ይገባል ፡፡
✔ሰዋችን ከወግና ስርአት ጋር ብቻ ሳይሆን ከእግዚአብሔር ቃልና መንፈስ እንዲገናኙ መንገድ ማመቻቸት ያስፈልጋል ፡፡ የአማኞችን ሕይወት እድገት ከጀማ ይልቅ በትናንሽ ቡድኖች መከታተል ይገባል፡፡
✔ትልቁ ክፍተት ስብከቶቻችንና ትምህርቶቻችን መጽሐፍ ቅዱስን ማዕከል ያደረጉ ሳይሆን ከስሜት ፣ ምድራዊ ጥያቄ ጋር የተያያዙ መሆናቸዉ ነዉ ፡፡
✔ አሁን አሁን አንዳንድ ሰዉ ቤተክርስቲያን የሚመጣዉ ስለ ኢየሱስ ለመስማት ሳይሆን ስለ እራሱ ለመስማት ነዉ !!!
ወደ ተለያዩ ግሩፖች #Share በማረግ መልዕክቱን እንዲያደርሱ እንጠይቃለን?
#በኤልሻዳይ ቴሌቪዥን ኔትወርክ
የክርስቶስ ደቀመዝሙር ፕሮግራም !
ከአሁኑ ቅዳሜ ጀምሮ★ለተከታታይ3 ሳምንቶች ★
ቅዳሜ 5:30-6:00 | በድጋሜ ማክሰኞ 5:30-6:00
🎡🚧🎡መልካም ምሽት

እንኳን ደስ አላችሁ !
በመላዉ ኢትዮጵያ የመንግስትም ሆነ የግል ዩኒቨርስቲ ትምህርታችሁን ስትከታተሉ ለነበራችሁና የ 2011 ዓ.ም ተመራቂዎች በሙሉ ፡- በመጀመሪያ እንካን ደስ አላችሁ ለማለት እወዳለሁ በትምህርት ገበታችሁ ባሳለፋችሁት ዓመታት እግዚአብሔር በእርግጥ እናዳስተማራችሁ ፣ እናዳሰለጠናችሁና ለትዉልድ ሸክም እስይዞ እንዳስወጣችሁ አምናለሁ ፡፡ ይህ ምርቃት የሕይወት ትልቁ ደረጃ ሳይሆን እግዚአብሔር ከዘመናት በፊት ወዳሰበላችሁ የሕይወት ጎዳና መሸጋገሪያ መንገድ ነዉ፡፡
ይህ የምርቃታችሁ ቀን ግቢ ከገባችሁ ጀምሮ በተስፋና በናፍቆት ስጠብቁት የነበረ ቀን እንድሆነ ይታወቃል እናም በዚህ ደስ በሚል ቀን ደግሞ ያሻገራችሁን ፣ የረዳችሁን ፣ ካጠገባችሁ ማንም ባልነበረበት ወቅት በመንፈሱ ያፅናናችሁን እግዚአብሔርን የምታመሰግኑበት ደግሞም ሳይገባችሁ በፍቅሩ የዘላለም ሕይወትን የሰጣችሁን ጌታ ኢየሱስን የምታከብሩበት ፣ ስለ እሱ የምንመሰክሩበት ቀን እንዲሆን እንመኛለሁ ደግሞም እጠይቃለሁ ፡፡ በምርቃታችሁ ስነስርት ወቅትም ስለ ኢየሱስ አዳኝነት እንድትመሰክሩ አደራ ልል እወዳለሁ ፡፡
እግዚአብሔር ሁላችሁንም የልጁ ክርስቶስ ደቀመዝሙር እንድትሆኑ እንደሚረዳና ደግሞም እንድትሆኑ ፀጋን እንዲሰጣችሁ እታመናለሁ ፡፡ ወደ ስራም በተሰማራችሁ ጊዜ ደቀመዝሙርነታችሁን ሕዝባችሁን በማገልገል በጨለማዉ ብርሃን በመሆን ፣ ፍትህ በሌለበት ፍትህን በመስጠት ፣ ሰላም በሌለበት ሰላም በመሆን ፣ ለምድራዊ ሃገራችን ኢትዮጵያ መፍትሔ እንድትሆኑ እጠይቃለሁ ደግሞም እጸልይላችኀለዉ ፡፡ ወደ መጣችሁበት ቤ/ ክርስቲያንም ተመልሳችሁ በፍፁም ትህትና ፣ የአገልጋይነት መንፈስ እንድታገለግሉ አሳስባለሁ፡፡

አስቸኳይ መልዕክት ! ስለ ኢትዮጵያ እንለምን!
#የመጨረሻው_መጨረሻ
መልእክቱን #Share #ሼር በማረግ ያድርሱ !
ከፊታችን እስከ ጥቅምት ባሉት ወራት ዉስጥ በሀገራችን ኢትዮጵያ ከዚህ በፊት ባልተለመደ ሁኔታ #ትልልቅ_የተፈጥሮ_አደጋዎች (ከባድ ተላላፊ በሽታ ፣ ጎርፍ ፣ የመሬት ሁኔታ መዛባት ….) ሊመጣ አለ !
ስለዚህ በኢትዮጵያ የመጣዉ ጭጋግና ጭለማና እንዲወገድ ሁላችን ወደ ሰማይና ምድር ፈጣሪ ምህረቱን እንዲያበዛልን እንጸልይ፡፡
ስለሆነም እዉነተኛዉ አምላክ ፣ ሰማይና የምድር ፈጣሪ ልመናችንን ተመልክቶ በምህረቱ እንዲያድነን እንድንለምን ሀይማኖት ሳይለይ ሁላችን በተመሳይ ቀን ወደ አምላክ እንድንጮህ ጥሪ አቀርባለሁ፡፡ ሁሉም በየሀይማኖቱ ብቻ ሳይሆን እንደ ነነዌ ህዝቡ እንስሳቱም ሳይቀር ወደ ፈጣሪ እንዲለምን እንደ ሃገር ስለሰራነዉ #ግፍ ፣ #በደል ፣ #ሰቆቃ ፣ #የተዛባ_ፍርድና_ፍትህ ከፈጣሪ ምህረትን እንለምናለን፡፡
ማንም ግለሰብ ፣ ባለስልጣን ፣ ባለሃብት ፣ ፖለቲከኛ ፣ አክቲቪስት ፣ የሀይማኖት መሪ አይመለከተኝም ቢል ከሚደርሰዉ ጥፋት አያመልጥም ኀላ እግዚአብሔር ሀገሪቱን ሲጎበኝ እሱ ግን ስለ ግዴለሽነቱ ፈጣሪ ይቀጣዋል!
የሀገራችን ወንዞች በክረምት ይዘዉ የሚሄዱት አፈርን ብቻ እንጂ የኛን ደም እንዳይሆን እንጸልይ !
CC :- ሁሉም ሃይማኖት በአንድ ላይ ቢያንስ ለ አንድ ቀን ፆም ጸሎት እንዲያደርግ አሳስባለሁ ፡፡ ለዚህ ደግሞ የኢትዮጵያ ሃይማኖት ጉባኤ በአስቸኳይ ተሰብስቦ ሃገራዊ ጥሪ እንዲያረግ እጠይቃለሁ፡፡

ነገ ቅዳሜ ከቀኑ 5:30 - 6 :00 |በድጋሜ ማክሰኞ ቀን 4:00 - 4:30
የኤልሻዳይ ቴሌቪዥን ኔትወርክ
ስለ ጸሎት ከወንድም ታምራት ጋር እንማራለን ፡፡
ለምድራችን ፣ ለሃገራችን ፣ ለቤተክርስቲያን መፍትሔ ወሬ ሳይሆን ጸሎት ነዉ ፡፡
ጸሎትን ደግሞ የምንማረዉ ጸልዩ ብሎ ካስተማረን ከጌታ ኢየሱስ ነዉ ፡፡