ነሐሴ 8 ቀን 2017 ዓ.ም በኬሚካል ኢንዱስተሪ ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ኢንጂነር ሁንዴሳ ደሳለኝ(ደ/ር) እና የኮርፖሬት ፋይናንስ ዘርፍ ም/ዋ/ሥ/አስፈጻሚ አቶ ብርሃኑ መኩዬ በአዋሽ መልካሳ ኬሚካል ፋብሪካ በመገኘት በሃይድሮጅን ፐርኦክሳይድ፣ በሰልፈሪክ አሲድና አልሙኒየም ሰልፌት ማምረቻ ፋብሪካ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ የመስክ ምልከታ በማድረግ በሦስቱም ማምረቻ ፋብሪካ ላይ ቀጣይ የምርት ሂደትና ጥገና በተመለከተ አቅጣጫ ሰጥተዋል።
👍2
ለሥራ ፈላጊዎች: 👉ድርጅቱ 100% የህክምና አገልግሎት፣ የመድን ሽፋን፣የትራንስፖርት አገልገሎትና ሌሎች የተለያዩ ጥቅማ ጥቀሞችን ይሰጣል
👉ኢሜይል: amcfhr34@gmail.com
👉ኢሜይል: amcfhr34@gmail.com