CBE Gonder District Trade Union Representatve
1.89K subscribers
435 photos
7 videos
110 files
31 links
Labour members
Download Telegram
በዓሉ የሰላም፣የጤና እና የደስታ እንዲሆንልዎ እንመኛለን!

Telegram https://t.me/CBETUOfficial
Facebook https://www.facebook.com/TradeUnion2018
Website https://cbetradeunion.org
ስልክ ቁጥር፡- +251111130294 / 0906570000
❤10👎8
Dear, All our TU members
Good evening

Here please see the message from our trade union Exicutive and Adit committee.




Subject: Extraordinary Session – Deliberation on Bonus and Salary Step Increment Status

​Dear District Chairpersons,
​This is to formally communicate that the Executive and Audit Committees, together with Board Member Ato Olani Seketa, convened an Extraordinary Session to deliberate on the pressing issues surrounding bonus payouts and salary step increments.
​Following a comprehensive and constructive discussion, the Committee resolved to issue an official letter to all concerned authorities. The objective of this communication is twofold:
​To demand a timely response from the relevant decision-making bodies.
​To express the collective grievance of our employees, union representatives, and the Executive Committee regarding these continued delays.

​This resolution reflects our unwavering commitment to safeguarding the rights and welfare of our members, while upholding accountability, fairness, and transparency across all institutional processes.

​Accordingly, the official letter was delivered today directly to the Bank Management, with carbon copies (CC) submitted to Ethiopian Investment Holdings (EIH) Group and the CBE Board of Directors.


​CBETU Executive & Audit Committee

Thank you!!!
👍40❤32👎22🔥2🙉1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤1
አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የጤና እና የደስታ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን!

መልካም አዲስ ዓመት!

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች ማህበር
"በአንድነት ለተሻለ ሕይወት እንተጋለን!"
❤18👏10👎4
ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ እያልን በዓሉ የሰላም ፣ የፍቅር፣ የጤና እና የደስታ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን!

መልካም በዓል!

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች ማሕበር
በአንድነት ለተሻለ ሕይወት እንተጋለን!
👍16👎16❤4
For your information and action
👎9👍6❤5🔥1
የዓመታዊ የደመወዝ ጭማሪ (እርከን)  በተመለከተ መረጃ  ስለመስጠት
እንደሚታወቀው ማህበራችን የዓመታዊ የደመወዝ ጭማሪ (እርከን) ምላሽ እንዲያገኝ ከባንካችን  አመራር አካላት ጋር ተከታታይ ውይይት ያደረገ ሲሆን ከውይይት ባሻገርም የሠራተኛው ጥያቄ ምላሽ እንዲያገኝ ለባንካችን እና ለሌሎች ባለድርሻ አካላት ጥያቄውን በደብዳቤ አቅርቧል፡፡
በዛሬው ዕለትም በቀን (25/01/2019 ዓ.ም) በሠራተኞች ጥያቄ ዙሪያ የማሕበራችን ሥራ አስፈፃሚ እና ኦዲት ኮሚቴ በጋራ በመሆን ከባንካችን ከፍተኛ አመራር ጋር ውይይት ያደረገ ሲሆን በባንካችን በኩል  የሠራተኞች ጥያቄ ምላሽ እንዲያገኝ ከሚመለከተው አካል ጋር ውይይት እያደረገ ሲሆን በቅርብ ምላሽ እንደሚያገኝ ተገልጿል፡፡ ስለሆነም ሰራተኞቻችን የባንካችን እና የማህበራችንን መልካም ገፅታ ሊያበላሽ ከሚችል የተሳሳተ መረጃ እንዲጠበቁ በአክብሮት እየገለፅን መረጃውን በተ/ፅ/ቤት የሚዲያ አውታር እንድታሳውቁ እናሳስባለን፡፡

 በአንድነት ለተሻለ ህይወት እንተጋለን!
❤68👎48
Forwarded from Shagi Emagnu
❤1
Forwarded from Shagi Emagnu
❤1
Forwarded from Shagi Emagnu
Forwarded from Shagi Emagnu
የኢትዬጵያ ንግድ ባንክ ወረታ ቅርንጫፍ ሰራተኞች
በዘንድሮው የክረምት በጎ አድራጎት
መርሃግብር 16 ደርዘን ደብተር እና 2 ፓኮ እሰክርቢቶ ለዱድመኝ 1ኛ ደረጃ ት.ት ቤት  ለ25 ተማሪዎች እንዲሁም 16 ደርዘን ደብተር እና 1 1/2 ፓኮ እሰክርቢቶ  ለፎገራ ወረዳ  ፋይናንስ የክረምት በጎ አድራጎት አሰባሳቢ ኮሚቴ ድጋፍ አድርገዋል።
በአጠቃላይ 19,310 ብር የሚያወጣ 32 ደርዘን ደብተር እና 3 ተኩል ፓኮ እስክርቢቶ ድጋፍ አድርገዋል።
❤8🔥2
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት የፋሲለደስ ቅርንጫፍ የሥራ ባልደረባችን የነበረችው ወ/ሮ የሽመቤት ሞላ፣ ዕለታዊ የባንክ ሥራዋን በቅንነትና በትጋት ስታከናውን ውላ ወደ ቤቷ በመሄድ ላይ እያለች በትናንትናው ዕለት አመሻሽ ላይ በደረሰባት የባጃጅ ትራንስፖርት አደጋ ከዚህ ዓለም በሞት በመለየቷ፣ በሰራተኛ ማህበራችን ስም የተሰማንን ጥልቅ ሐዘን እየገለፅን ለመላ ቤተሰቦቻ ወዳጅ ዘመዶች እንዲሁም ለስራ ባልደረቦቻ መፅናናትን እንመኛለን።
ፍጣሪ ነብሰን በኣፀደ ገነት ያኑርልን!!!

​
❤6😭5
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት የፋሲለደስ ቅርንጫፍ የዲጂታል ኦፊሰር ውድ የሥራ ባልደረባችን የነበረችው ወ/ሮ የሽመቤት ሞላ፣ ዕለታዊ የባንክ ሥራዋን በቅንነትና በትጋት ስታከናውን ውላ ወደ ቤቷ በመሄድ ላይ እያለች በትናንትናው ዕለት አመሻሽ ላይ በደረሰባት የባጃጅ የትራንስፖርት አደጋ ከዚህ ዓለም በሞት በመለየቷ፣ በቅርንጫፋችን ሙሉ ሠራተኞች ስም የተሰማንን ጥልቅ ሐዘን እንገልጻለን።
​ወ/ሮ የሽመቤት ሞላ በሥራቸው ጠንካራና ታማኝ፣ የተጣለባቸውን የሥራ ኃላፊነት በተነሳሽነትና በከፍተኛ ቅንነት የሚያከናውኑ፣ ሰው አክባሪ እንዲሁም ከሥራ ባልደረቦቻቸው ጋር በሚያምር ትህትናና አክብሮት የሚኖሩ፣ ለመላው የቅርንጫፋችን ሠራተኞች አርዓያ፣ እሩህሩህና ተወዳጅ ነበሩ። እንዲሁም ሮጠው ያልጠገቡ የሁለት ልጆች እናት ነበሩ።
​ወ/ሮ የሽመቤት ሞላ በድንገት ከዚህ ዓለም መለየት ለፋሲለደስ ቅርንጫፋችንም ሆነ ለመላው የባንካችን ቤተሰብ ትልቅና የማይተካ ጉድለት ነው።
​በዚህ አሳዛኝ አጋጣሚ ለልጆቿ፣ ለባለቤቷ፣ ለቤተሰቦቿ፣ ለወዳጅ ዘመዶቿ እንዲሁም ለመላው የቅርንጫፋችን የሥራ ባልደረቦች ፈጣሪ መጽናናትንና ብርታትን እንዲሰጥ እንመኛለን።

​ፈጣሪ የውድ ባልደረባችንን ነፍስ በገነት ያሳርፍ!

​ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የፋሲለደስ ቅርንጫፍ ሠራተኞች
😭73❤11😢5🥰4
በጣም አስደንጋጭ ነው። የሽዬ እህታችን ነፍስሽ በአፀደ ገነት ትረፍ! ቅን ሰው ሲያልፍ ጉዳቱ ለእኛ እና ለቤተሰብ! ቤተሰቡን በሙሉ እግዚአብሔር ያፅናው!
ባንተአምላክ ው. ከባ/ዳር ዲስ.
😭33❤3😢3