የዓመታዊ የደመወዝ ጭማሪ (እርከን) በተመለከተ መረጃ ስለመስጠት
እንደሚታወቀው ማህበራችን የዓመታዊ የደመወዝ ጭማሪ (እርከን) ምላሽ እንዲያገኝ ከባንካችን አመራር አካላት ጋር ተከታታይ ውይይት ያደረገ ሲሆን ከውይይት ባሻገርም የሠራተኛው ጥያቄ ምላሽ እንዲያገኝ ለባንካችን እና ለሌሎች ባለድርሻ አካላት ጥያቄውን በደብዳቤ አቅርቧል፡፡
በዛሬው ዕለትም በቀን (25/01/2019 ዓ.ም) በሠራተኞች ጥያቄ ዙሪያ የማሕበራችን ሥራ አስፈፃሚ እና ኦዲት ኮሚቴ በጋራ በመሆን ከባንካችን ከፍተኛ አመራር ጋር ውይይት ያደረገ ሲሆን በባንካችን በኩል የሠራተኞች ጥያቄ ምላሽ እንዲያገኝ ከሚመለከተው አካል ጋር ውይይት እያደረገ ሲሆን በቅርብ ምላሽ እንደሚያገኝ ተገልጿል፡፡ ስለሆነም ሰራተኞቻችን የባንካችን እና የማህበራችንን መልካም ገፅታ ሊያበላሽ ከሚችል የተሳሳተ መረጃ እንዲጠበቁ በአክብሮት እየገለፅን መረጃውን በተ/ፅ/ቤት የሚዲያ አውታር እንድታሳውቁ እናሳስባለን፡፡
በአንድነት ለተሻለ ህይወት እንተጋለን!

❤68👎48
Forwarded from Shagi Emagnu
የኢትዬጵያ ንግድ ባንክ ወረታ ቅርንጫፍ ሰራተኞች
በዘንድሮው የክረምት በጎ አድራጎት
መርሃግብር 16 ደርዘን ደብተር እና 2 ፓኮ እሰክርቢቶ ለዱድመኝ 1ኛ ደረጃ ት.ት ቤት ለ25 ተማሪዎች እንዲሁም 16 ደርዘን ደብተር እና 1 1/2 ፓኮ እሰክርቢቶ ለፎገራ ወረዳ ፋይናንስ የክረምት በጎ አድራጎት አሰባሳቢ ኮሚቴ ድጋፍ አድርገዋል።
በአጠቃላይ 19,310 ብር የሚያወጣ 32 ደርዘን ደብተር እና 3 ተኩል ፓኮ እስክርቢቶ ድጋፍ አድርገዋል።

❤8🔥2
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት የፋሲለደስ ቅርንጫፍ የሥራ ባልደረባችን የነበረችው ወ/ሮ የሽመቤት ሞላ፣ ዕለታዊ የባንክ ሥራዋን በቅንነትና በትጋት ስታከናውን ውላ ወደ ቤቷ በመሄድ ላይ እያለች በትናንትናው ዕለት አመሻሽ ላይ በደረሰባት የባጃጅ ትራንስፖርት አደጋ ከዚህ ዓለም በሞት በመለየቷ፣ በሰራተኛ ማህበራችን ስም የተሰማንን ጥልቅ ሐዘን እየገለፅን ለመላ ቤተሰቦቻ ወዳጅ ዘመዶች እንዲሁም ለስራ ባልደረቦቻ መፅናናትን እንመኛለን።
ፍጣሪ ነብሰን በኣፀደ ገነት ያኑርልን!!!
ፍጣሪ ነብሰን በኣፀደ ገነት ያኑርልን!!!
❤6😭5
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት የፋሲለደስ ቅርንጫፍ የዲጂታል ኦፊሰር ውድ የሥራ ባልደረባችን የነበረችው ወ/ሮ የሽመቤት ሞላ፣ ዕለታዊ የባንክ ሥራዋን በቅንነትና በትጋት ስታከናውን ውላ ወደ ቤቷ በመሄድ ላይ እያለች በትናንትናው ዕለት አመሻሽ ላይ በደረሰባት የባጃጅ የትራንስፖርት አደጋ ከዚህ ዓለም በሞት በመለየቷ፣ በቅርንጫፋችን ሙሉ ሠራተኞች ስም የተሰማንን ጥልቅ ሐዘን እንገልጻለን።
ወ/ሮ የሽመቤት ሞላ በሥራቸው ጠንካራና ታማኝ፣ የተጣለባቸውን የሥራ ኃላፊነት በተነሳሽነትና በከፍተኛ ቅንነት የሚያከናውኑ፣ ሰው አክባሪ እንዲሁም ከሥራ ባልደረቦቻቸው ጋር በሚያምር ትህትናና አክብሮት የሚኖሩ፣ ለመላው የቅርንጫፋችን ሠራተኞች አርዓያ፣ እሩህሩህና ተወዳጅ ነበሩ። እንዲሁም ሮጠው ያልጠገቡ የሁለት ልጆች እናት ነበሩ።
ወ/ሮ የሽመቤት ሞላ በድንገት ከዚህ ዓለም መለየት ለፋሲለደስ ቅርንጫፋችንም ሆነ ለመላው የባንካችን ቤተሰብ ትልቅና የማይተካ ጉድለት ነው።
በዚህ አሳዛኝ አጋጣሚ ለልጆቿ፣ ለባለቤቷ፣ ለቤተሰቦቿ፣ ለወዳጅ ዘመዶቿ እንዲሁም ለመላው የቅርንጫፋችን የሥራ ባልደረቦች ፈጣሪ መጽናናትንና ብርታትን እንዲሰጥ እንመኛለን።
ፈጣሪ የውድ ባልደረባችንን ነፍስ በገነት ያሳርፍ!
ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የፋሲለደስ ቅርንጫፍ ሠራተኞች

😭73❤11😢5🥰4
በጣም አስደንጋጭ ነው። የሽዬ እህታችን ነፍስሽ በአፀደ ገነት ትረፍ! ቅን ሰው ሲያልፍ ጉዳቱ ለእኛ እና ለቤተሰብ! ቤተሰቡን በሙሉ እግዚአብሔር ያፅናው!
ባንተአምላክ ው. ከባ/ዳር ዲስ.
ባንተአምላክ ው. ከባ/ዳር ዲስ.
😭33❤3😢3
ፍሲለደስ ቅርንጫፍ
የእህታችን የወይዘሮ የሺመቤት ሞላ ሀዘን የሻማ ማብራት ፕሮግራም ዛሬ ምሽት 11 ሰአት በመኖሪያ ቤታቸው ሰለሚከናወን የምትችሉ እንድትገኙልን እናሳውቃለን

❤9
Forwarded from Commercial Bank of Ethiopia Trade Union (CBETU ) - Official
የሃዘን መግለጫ
****
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት የፋሲለደስ ቅርንጫፍ ሰራተኛ እና የማሕበራችን አባል በነበሩት ወ/ሮ የሽመቤት ሞላ ድንገተኛ ህልፈተ ህይወት የተሰማንን ጥልቅ ሃዘን እየገለፅን ለቤተሰቦቹዋ ፣ ለወዳጅ ዘመዶቹዋ እንዲሁም ለሥራ ባልደረቦቹዋ መፅናናትን እንመኛለን፡፡
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሠራተኞች ማሕበር

👍10❤8💔3😭1
ለጎንደር ዲስትሪክት ሠራተኞች በሙሉ
****
ባለፉት አመታት በማህበሩ ቆታየ ከአባላት እና ከሌሎች ተወካዮች ጋር በመሆን የሠራተኞችን መብትና ጥቅም ለማስጠበቅ ከሌሎች ተወካዬች ጋር በሆን የሠራነው መልካም የሚባል ነበር። በነበረኝ የሥራ ቆይታ ጊዜ ላደረጋችሁልኝ ትብብር፣ ድጋፍና ላሳያችሁት መልካም አብሮነት ልባዊ ምስጋናዬን እገልፃለሁ። ለወደፊትም የዲስትሪክቱ ሠራተኛ ማህበር የሚያከናውነው ሥራ ሁሉ መልካም እንዲሆን እየተመኘሁ ከማህበር ተወካይነቴ በራሴ ፈቃድ መልቀቄን ለማሳወቅ እወዳለሁ።
ጌታሁን መርሻ

👍47🙏17👎5❤4🖕2