BURHAN STUDIO {ቡርሀን ስቱዲዮ}
487 subscribers
704 photos
119 videos
40 files
1.27K links
"አውቃለሁ ብለህ አትኩራራ የምታውቀውን ብቻ ለማሳወቅ ደግሞ የሰወችን ወቀሳ አትፍራ"
{ቡርሀን ስቱዲዮ}
لَنْ يَصْلُحَ حَالُ هَذِهِ الأُمَّةِ إِلَّا بِمَا صَلُحَ بِهِ أَوَّلُهَا
ሰው ነኝና ከተሳሳትኩ በዚህ አርሙኝ 👇👇👇
@BurhanHasabMeqebeyaBot

ቻናላችን ለመቀላቀል👇👇👇👇
https://telegram.me/BurhanIslamicStudio
Download Telegram
መሆን ያለበት ይህ ነው።
ተደራጅቶ ለመመከት መንገድ መጀመር


ከላሎች የምር ጀግኖች ናቹህ።

https://t.me/BurhanIslamicStudio
የዒልም ሰይፍ

ሲመሽም ሲነጋም እየወተወተ ና ወደኔ የሚል
ሐቅንም ሞግቶ የውስጡን ጨለማ ብርሀን የሚያስመስል
የፊትና ተጣሪ ሞልቶ የተረፈበት
ዘመኑ ከባድ ነው አሁን ያለንበት
እናማ ወዳጄ የአኺራው ጓዴ የዱንያ ዘመዴ
ሌት ተቀን ልፋና ንቃ ጠንክር ታጠቅ የዒልምን ጎራዴ

አለያ
ከኹራፋቱ አለም ከሽርኩ ከኩፍሩ ከሩቁ ጉድጓዱ
ማምለጫው ከባድ ነው መትረፊያ መንገዱ

ወንድ ሁን ነቃ በል አትሁን ሰነፍ
ዱንያ መስሪያ እንጅ አይደለም የእንቅልፍ
ዱንያ መስሪያ እንጅ አይደለም የእንቅልፍ

የተስኑ አባት👈

ቻነል👇
https://t.me/BurhanIslamicStudio
ይህ ማብራሪያ የማያስፈልገው ማብራሪያ ነው።
ቀኑ ቀን ተክቶ N 13 ደርሷል
አንበሳው ምን ነካው ድምፁ በጣም ጠፍቷል?


አንበሳው
ከNovember 6-13  ድምፁ ጠፍቷል
በአቅራቢያው ያላቹህ ሰወች የምታቁት ኸበር ካለ ብትነግሩን።


N13=November 13
ስለ ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ተደጋጋሚ የምትጠይቁና የተጨነቃችሁ፣

ኡስታዝ ህመሙ አስቸኳይ እና አስጊ ባይሆንም የግደታ ግን በቻልነው ፍጥነት ታክሞ ወደ ቀደመ ስራው እንድመለስ በዱዓ እናስታውሰው።

መዋጮን በተመለከተ እስካሁን የወሰነው ነገር ስለሌለ መዋጮ አልተጀመረም
ምናልባት ሰሞኑን የጀመረው ጉዳይ አለ፣ እሱ ከተሳካ ከሱ ጋር ተመካክረንና በሱ ፈቃድ ሁሉም የሚችለውን አስተዋፆ ያደርጋል ኢንሻ አሏህ።

ጉዳዩን ጉዳየ ብላችሁ የተጨነቃችሁ በሙሉ አሏህ ኽይር ጀዛችሁን ይክፈላችሁ።

!!ዛሬም ከሱ ጋር ነበር ያመሸሁትና እስካሁን አድስ ነገር የለም!!
ሲኖር እናሳውቃለን ኢንሻ አሏህ!!

አሏህ ሙሉ ዓፊያውን መልሶለት ወደ ቀድሞ ስራው የሚመለስበትን ጊዜ ቅርብ ያድርገው
አሚን።



https://t.me/AbuReslanAsselefy/3158
👍2
BURHAN STUDIO {ቡርሀን ስቱዲዮ}
ቀኑ ቀን ተክቶ N 13 ደርሷል አንበሳው ምን ነካው ድምፁ በጣም ጠፍቷል? አንበሳው ከNovember 6-13  ድምፁ ጠፍቷል በአቅራቢያው ያላቹህ ሰወች የምታቁት ኸበር ካለ ብትነግሩን። N13=November 13
አንበሳው እንደተለመደው በአጭበርባሪው ሀሰን ታጁ ላይ የሰላ ሰይፉን ይዞ N14 በጠዋቱ ብቅ በማለቱ ደስ ብሎናል። አልሐምዱሊላህ።
አላህ ሙሉ ዓፊያውን መልሶ ለኡማው የሚያበረክተውን መልካም አስተዋፅኦ እንዲያስቀጥልልን እንለምነዋለን።
አስደሳች ማስታወቂያ
ውድ የሱና ወንድሞችና እህቶች
በተለይም በወሎ ዩኒቨርሲቲ የተማራቹህ
ከበርካታ አመታት በፊት በወሎ ዩኒ ተምረው የተመረቁና በተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች የተበታተኑ ሰለፍዮች እንደገና ተሰባስበው በመወያየት ደማቅ የደዕዋ እንቅስቃሴና የመተዋወስ ጉዞን ጀምረዋል።
በዚህም መሰረት ባሳለፍነው እሁድ
በወንድማችን ሙሐመድ ሲራጅ (ከሚሴ) ስለ ዚክር
በወንድማችን ኢድሪስ አወል(አዲስ አበባ) ስለ ዒልም ደዕዋ የተደረገ ሲሆን ያመለጣቹህ ግሩፑ ውስጥ የድምፅ ፋይል ስለተለቀቀ ማውረድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን
🕌 ዛሬ ማታ 3:00 ደግሞ
ወንድም አቡ ነቢል(ነስረዲን)
እና
ወንድም ዓብዱል غኒይ

ደዕዋ ስለሚያደርጉልን
ግሩፑን በመቀላቀል አብራችሁን እንድታመሹ ተጋብዛችኋል።

የቴሌግራም ግሩፕ👇👇
https://t.me/FSWUMSJ
👍7
Forwarded from Ahmed
የወሎ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ተማሪዎች የመጀመሪያ ፕሮግራማችን በወንድማችን ነስረዲን የመልእክተኛውን ባልደረቦች መንገድ መከተል በሚል ርዕስ  ተጀምሯል ሊንኩን በመንካት ታደሙ
👇👇👇👇
https://t.me/FSWUMSJ?videochat=f486704e80f8f4f105
👍4
Audio
ኮድ =18
ስም=አህመድ አማን
አድራሻ =ደሴ


https://t.me/+EMcH10oKjWdjZDVk
አስሩ አዳቦችና ማስረጃዎቻቸው
የገፅ ብዛት 20+

ውድ የመድረሳችን ተማሪዎች አልሐምዱሊላህ ለንባብ ዝግጁ ሆናለች 200 ብር እየከፈላቹህ በዚህ መልኩ(በከለር ፕሪንት) መውሰድ ትችላቹህ።

🌺ለመድረሳዎቻችሁና ለልጆቻችሁ ወይም ለግላቹህ በሶፍት ኮፒ(Pdf) የምትፈልጉ ካላቹህ
በ 1000470357097      100(መቶ ብር ብቻ) በመክፈልና ደረሰኙን በ @ahmeaman በመላክ መውሰድ ትችላላቹህ
መድረሰቱል ሒራእ👇
https://t.me/medresetulhira
👍2
ለአላህ ብየ በምወደው በምርጡ ወንድሜ ኢብራሂም ለመድረሳችን ተማሪዎች የተዘጋጀች እጅግ ወሳኝ መፅሀፍ በቅርብ ቀን።

መድረሰቱል ሒራእ
https://t.me/medresetulhira
👍2