Check the following easy steps to transfer money to your telebirr using Bank of Abyssinia’s ATM.
https://fb.watch/6lCylBKEV-/
https://fb.watch/6lCylBKEV-/
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በአቢሲንያ ባንክ የሞባይል መተግበርያ በመጠቀም ወደፈለጉት ሰው ገንዘብ መላክ እና ተቀባዩ የአቢሲንያ ባንክ ተጠቃሚ ባይሆኑም ያለ ኤቲኤም ካርድ ገንዘቡን በየትኛውም የባንካችን ኤቲኤም ማሽኖች ማውጣት እንደሚችሉ ያውቃሉ? የሚከተሉትን ቀላል ሂደቶች በመከተል ገንዘብ በቀላሉ ይላኩ ይቀበሉ።
አዳዲስ ቅርንጫፎችን በአገር ባለውለታዎች ስም እየሰየመ የሚከፍተው ባንካችን አቢሲንያ፤ ኢትዮጵያ ካፈራቻቸው ዕንቊዎች በመጀመሪያ ረድፍ ላይ በተቀመጡትና ስማቸውን በወርቅ ቀለም ባጻፉት ታላቁ የኪነ ጥበብ ሊቅ፣ እጅግ የተከበሩ የዓለም ሎሬት ሜትር አርቲስት አፈ ወርቅ ተክሌ ስም ቅርንጫፉን ከፍቶ አገልግሎት መስጠት ጀመረ፡፡
እጅግ የተከበሩ የዓለም ሎሬት ሜትር አርቲስት አፈ ወርቅ ተክሌ በተወለዱ በ79 ዓመታቸው ሚያዝያ 2 ቀን፣ 2004 ዓ.ም. በሥጋ ሞት ቢለዩንም፤ እነኾ በራሳቸው ቀለምና በሀገርኛ ሥራዎቻቸው በዓለም መድረክ ላይ የኢትዮጵያን ስም ከፍ በማድረጋቸው፣ ለእኚህ የአገር ዋልታ ባንካችን አቢሲንያ ዐዲስ የከፈተውን ቅርንጫፍ በስማቸው ሰይሞ ዘክሯል፡፡
የቅርንጫፉ አድራሻ፡ ቦሌ በተለምዶ ወሎ ሠፈር የሚባለው አካባቢ ጋራድ ሕንፃ

አቢሲንያ ባንክ በ2020/21 በጀት ዓመት በታሪኩ ከፍተኛ የሆነውን የ2.87 ቢልዮን ብር ትርፍ አስመዘገበ!
አቢሲንያ ባንከ በተጠናቀቀው የ2020/21 በጀት ዓመት በሁሉም ዋና ዋና መሪ ዕቅድ አፈጻጸም አንጻር፤ በተለይም በተቀማጭ ገንዘብ ማሰባሰብ፣ የውጪ ምንዛሬ ግኝትና የብድር ስርጭት ከዕቅዱና ከመቼውም ጊዜ በላይ የላቀ አፈጻጸም አስመዝግቧል፡፡
በበጀት ዓመቱ የብር 41.26 ቢልዮን ተጨማሪ የተቀማጭ ገንዘብ በማሰባሰብ በተመሳሳይ በጀት ዓመት በባንክ ኢንዱስትሪው በግል ባንኮች ከተሰበሰበው ተጨማሪ የተቀማጭ ገንዘብ /Incremental Deposit/ አንጻር መሪ ያደረገውን ውጤት ማስመዘገብ ችሏል፡፡
እንደዚሁም ከ2.5 ሚሊዮን በላይ አዳዲስ ደንበኞችን በመመልመል ሂሳብ እንዲከፍቱ ከማድረጉም በተጨማሪ የላቀ ቁጥር ያላቸው ደንበኞቹን የካርድ፣ የሞባይልና የኢንተርኔት ባንኪንግ አገልግሎት ተጠቃሚዎች ማድረግ ችሏል፡፡
ባንካችን ከታክስና ከሕጋዊ ተጠባባቂ ሂሳብ በፊት የብር 2.87 ትርፍ በማስመዝገብ ከዕቅዱ በላይ እጅግ ከፍተኛ ውጤት በማምጣት የበጀት ዓመቱን አጠናቅቋል፡፡

ለውድ የባንካችን ማህበራዊ ድረ-ገፅ ተከታዮች በሙሉ!
አንዳንድ አካላት የባንካችንን ስምና አርማ በመጠቀም ሃሰተኛ የቴሌግራም ቻነል እንዲሁም የተለያዩ የማህበራዊ ትስስር የግሩፕ መወያያ መድረኮችን በመክፈት ሽልማት የሚያስገኝ የጥያቄና መልስ መርሃ ግብር እንዲሁም ሌሎች ባንካችንን የማይወክሉ ሀሰተኛ መልዕክቶችን እንዲሁም መረጃዎችን እያሰራጩ ይገኛሉ፡፡
በመሆኑም ተከታዮቻችን፣ በዚህ መንገድ ከሚተላለፉ ሃሰተኛ መረጃዎች ራሳችሁን እንድትጠብቁ በአክብሮት እያሳሰብን፣ የባንካችን ትክክለኛ የማህበራዊ ትስስር ገፅ አድራሻዎች የሚከተሉት መሆናቸውንም እናሳውቃለን፡፡
Website: https://www.bankofabyssinia.com/
Telegram: https://t.me/BoAEth
Telegram for interest-free banking: https://t.me/joinchat/AAAAAE-wG19Zj-zPpOqOdA
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/bankofabyssinia/
Twitter: https://twitter.com/abyssiniabank
Instagram: https://www.instagram.com/abyssinia_bank/
YouTube: https://youtube.com/channel/UCMH939CgId2NJkohSxrDTkA

Use CashGo Mobile App to send money as little as $5 to Ethiopia.
Download CashGo from App Store & Google Play Store now.
Android: https://lnkd.in/eR3hCSD
IOS: https://lnkd.in/gtx8dWw
https://fb.watch/v/1R-n-SOjS/

lnkd.in
LinkedIn
This link will take you to a page that’s not on LinkedIn
አቢሲንያ የአገልግሎት ሒሳብ መጠየቂያ አማራጭ (Abyssinia Digital Invoicing Solution) ፤ የኢኮሜርስ ክፍያ አገልግሎትን ድረ-ገጽ ወይም መተግበሪያ ለማይጠቀሙ የአስጎብኚ ድርጅቶችና ሆቴሎች እንዲሁም ሌሎች ድርጅቶች የሒሳብ መጠየቂያ ደረሰኝ ለደንበኞቻቸው አዘጋጅተው በመላክ ደንበኛው ባለበት ቦታ ሆኖ በቪዛ ወይም በማስተር ካርድ ክፍያ እንዲፈጸም የሚያስችል አማራጭ ነው፡፡ ሊንኩን በመጠቀም ተጨማሪ ያንብቡ
https://bit.ly/3r5xD5u
https://bit.ly/3r5xD5u
የተለያዩ የዲጂታል ቴክኖሎጂዎችን ለደንበኞቹ በማቅረብ ግንባር ቀደም የሆነው ባንካችን ከአውታር መልቲሚዲያ ጋር በመተባበር በመላው አለም የሚገኙ የኢትዮዽያ ሙዚቃ አፍቃሪያን በቪዛ እና ማስተር ካርድ ክፍያ በመፈፀም የሙዚቃ ግዢ የሚፈፅሙበትን መንገድ ማመቻቸቱ ይታወቃል። ይህ የአውታር መልቲሚዲያ እና አቢሲንያ ባንክ ጥምረት የሀገራችንን የሙዚቃ ኢንዱስትሪ ለማሳደግ የሚኖረውን አስተዋፅዎ አርቲስቶቻችን በዚህ መልኩ ገልፀውታል፡፡ ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ https://fb.watch/v/1NIjydlcA/
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የወንድማማችነታችን ኪዳን፣ እንደ አረፋ ተራራ ጎልቶ ለሚታይበት፣
መተሳሰብና አብሮነታችን፣ እንደማይነጥፈው የሃጀራ ሥጦታ ከልባችን ለሚታተምበት፣
በዑዱሂያ ዕሴታችን ማዕድ እያጋራን፣ ያለንን አካፍለን ደስታ ለሌሎች ለምንዘራበት፣
በተልቢያ ጥዑም ዜማ ተሞሽረን፣ ከምንግዜውም በላይ ደምቀን ለምናንፀባርቅበት፣
1442 ዓመተ ሂጂራ የኢድ አል-አድሃ አረፋ በዓል እንኳን አደረሳችሁ፣
በዓሉ የሰላምና የደስታ ይሁንላችሁ!

ለተለማማጅ ባንከኛ የስራ መደብ ፈተና ለተመረጣችሁ! // ባንካችን ለሁሉም ዲስትሪክቶች ባወጣው የተለማማጅ ባንከኛ (Bank Trainee) የስራ መደብ ተመዝግባችሁ አስፈላጊውን መስፈርት አሟልታችሁ ለፈተና የተመረጣችሁ አመልካቾች ስማችሁ ከዚህ በታች የተዘረዘረ ተወዳዳሪዎች ቅዳሜ ሐምሌ 17 ቀን 2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 ለፈተና በተመደባችሁበት ት/ቤት መታወቂያ በመያዝ እንዲሁም የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛ (ማስክ) በመጠቀም በተገለጸው ሰዓት እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡