This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በአቢሲንያ ባንክ የክፍያ አማራጮች ለሚቀበሉ የንግድ ቤቶች እስከ 1.6 ሚሊዮን ብር ጉርሻ እንዲሁም ለደንበኞች የአፓርታማ መኖርያ ቤት እጣ!
የሐዘን መግለጫ
የአቢሲንያ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ አባላት፣ የሥራ አመራርና መላው ሠራተኞች በቀድሞው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዝዳንት፣ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ዋና ገዢ እና የአዋሽ ባንክ ፕሬዝዳንት አቶ ለይኩን ብርሃኑ ህልፈተ ህይወት የተሰማንን ጥልቅ ሐዘን እየገለፅን ለቤተሰቦቻቸውና ለወዳጅ ዘመዶቻቸው በሙሉ መጽናናትን እንመኛለን፡፡

አቶ ለይኩን ብርሃኑ  ለፋይናንስ ዘርፉ ያበረከቱት አስተዋጽኦ ሁሌም የሚታወስ ነው፡፡
ባንካችን አቢሲንያ በኢትዮጵያ የፋይናንስ ፎረምና የቴክኖሎጂ ኤክስፖ ላይ ተሳተፈ

ባንካችን አቢሲንያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባዘጋጀውና በሳይንስ ሙዚየም ከግንቦት 7 እስከ ግንቦት 8 ቀን 2017 ዓ.ም እየተካሄደ ባለው የኢትዮጵያ የፋይናንስ ፎረም ላይ ተሳተፈ ።

አቢሲንያ ባንክ በዚህ ፖሊሲ አውጪዎች፣ የፋይናንስ ተቋማት፣ የልማት አጋሮች፣ የግሉ ዘርፍ ባለድርሻ አካላት፣ የዘርፉ ከፍተኛ ባለሙያዎች እና የዳያስፖራ ኮሚዩኒ ተገናኝተው ልምድ በተለዋወጡበትና ለፋይናስ ዘርፉ እድገት ባሉ ዕድሎች ላይ በተወያዩበት ፎረም ላይ በመሳተፍ ጥሩ ልምድ ቀስሟል።

በተመሳሳይ ባንካችን አቢሲንያ ከግንቦት 8 እስከ ግንቦት 10 ቀን 2017 ዓ.ም. በአዲስ አበባ አዲስ ዓለም አቀፍ የኮንቬንሽን ማዕከል እየተካሄደ በሚገኘው የቴክኖሎጂ ኤክስፖ ላይም ተሳትፎ ጥሩ ልምዶችን ወስዷል።

በዚህ ኤክስፖ ላይ ከመላው ዓለም የተውጣጡ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች፣ የፖሊሲ አውጭዎች፣ ተመራማሪዎችና ምሁራን በመሳተፍ ላይ የሚገኙ ሲሆን እናንተም እንድትጎበኙት እንጋብዛለን።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከደሞዝሽ ሌላ - በየቀኑ ደሞዝ እንደጉርሻ! ደንበኞች ለሚከፍሉት ክፍያ ካሸሮች በአቢሲንያ ባንክ የክፍያ አማራጭ ሲቀበሉ በየቀኑ ጉርሻ አለ!

#Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
ባንካችን የክፍያ ካርድ የመረጃ ደህንነት መስፈርትን በተከታታይ ለ3ኛ ጊዜ በማሟላት የዕውቅና ሰርተፍኬት አገኘ
ባንካችን አቢሲንያ የክፍያ ካርድ የመረጃ ደህንነት መስፈርትን (Payment Card Industry Data Security Standard) መስፈርቶች በተከታታይ ለሶስተኛ ጊዜ አሟልቶ በመገኘቱ የዕውቅና የምስክር ወረቀት ተቀብሏል።
ይህ የላቀ ውጤት ባንካችን የክፍያ ካርድ ተጠቃሚ ደንበኞቹን መረጃ ለመጠበቅ ለሚያደርገው ያላሰለሰ ጥረት ጉልህ ማሳያ ነው። ለዚህም ባንካችን አለማቀፍ የደህንነት መለኪያዎችን ተግባር ላይ በማዋል ደንበኞች እያንዳንዷን ግብይት ሙሉ ዕምነት ኖሯቸው እንዲያከናውኑ ለማድረግ ያልተቆጠበ ጥረት ያደርጋል።
በተለይ አሁን ላይ በዲጂታል ግብይት ወቅት በብዛት እየተስተዋለ የመጣውን የማጭበርበር ወንጀል በመከላከል ረገድ ባንካችን የደንበኞቹን መረጃ ደህንነት ለመጠበቅ የተለያዩ የቅድመ መከላከል ስራዎችን ይሰራል። በዚህም ደንበኞች የተለያዩ ግብይቶችን በኦንላየን ሲያከናውኑ ስጋት እንዳይገባቸው ጠንካራ የደህንነት ስርአቶችን ዘርግቷል።
ይህ አሁን ባንካችን እውቅና ያገኘበት የክፍያ ካርድ የመረጃ ደህንነት መስፈርት (version 4.0.1) ዘመኑ የደረሰበት የወቅቱ ጠንካራ የመረጃ ደህንነት ማዕቀፍ ነው። ወደፊትም ባንካችን የደንበኞቹን የመረጃ ደህንነት አስተማማኝና ዘላቂ በሆነ መንገድ ለመጠበቅ ከመቼውም በላይ ዝግጁ ነው።

#BankOfAbyssinia #PCIDSS #DataSecurity #CyberSecurity #Compliance #TrustedBanking
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ጉርሻ እንዳያመልጥሽ! “ሒሳብ በአቢሲንያ” ይሁንልኝ በይ!

#BankofAbyssinia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ባለሱቆች የት ናችሁ? ክፍያዎችን በአቢሲንያ ባንክ በመቀበል ብቻ በቀን እስከ 10ሺህ ብር ጉርሻ የእናንተ ነው!

#Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ