Bank of Abyssinia
186K subscribers
2.08K photos
174 videos
51 files
615 links
Bank of Abyssinia – The Choice for All
Welcome to BoA’s official Telegram channel!

Use @BOA_ATM_bot to access:

ATM locators
Card services & support
Real-time updates
Download Telegram
አቢሲንያ ባንክ ከቪዛ ጋር በመተባበር በኳታር እየተከናወነ የሚገኘው የ2022 የፊፋ የዓለም ዋንጫን አስመልክቶ ባከናወነው የሽልማት ውድድር፣ አሸናፊዎች ኅዳር 19 ቀን 2015 ዓ.ም በሚሊኒየም አዳራሽ በተዘጋጃው ደማቅ መርሀ ግብር ወደ ኳታር መሸኘታቸው የሚታወስ ሲሆን፣ የኳታር ቆይታቸው ምን እንደሚመስል በፎቶ እናጋራችሁ፡፡ ይህ ሽልማት ባለዕድል ደንበኞች ከመርጡት የቤተሰብ አባል ወይም ጓደኛ ጋር የማጣሪያ ጨዋታን ከመመልከት ባለፈ በኳታር በባለ 5 ኮኮብ ሆቴል ውስጥ ለሁለት ምሽቶች ማረፊያ፣ የገበያ አበል፣ ከመድረክ ጀርባ በቅርበት ትእይንት የማየት ልምድ እና ሁለት ተከታታይ ጨዋታዎችን የማየት ዕድልን ያካተተ ነው፡፡
👍21033🔥10🤔8😁5🤩5
በሚሊንየም አዳራሽ - የዓለም ዋንጫ ጨዋታዎችን በፌሽታ!!
አቢሲንያ ባንክ ከቪዛ ካርድ ጋር በመተባበር ሁሉንም ቀሪ ጨዋታዎች ኳታር ስታድየም ያሉ እስኪመስሎት በቀጥታ በሚሊንየም አዳራሽ በግዙፍ እስክሪን አብረን እንመልከት ይሎታል።
ዝግጅቱ ጨዋታው ከሚጀምርበት ሰዓት ቀደም ብሎ ክፍት በመሆኑ፣ ተጋባዦች ዝግጅቱን ለመታደም ቀደም ብለው ተገኝተው በተለያዩ አዝናኝ እና አሳታፊ መሰናዶዎች ራሳቸውን ዘና ማድረግ ይችላሉ።


#bankofabyssinia #Visa #የሁሉም_ምርጫ #Ethiopia #AddisAbaba #soccer #fifaworldcup
👍177👏9🔥8🤩81
የባንካችንን ሞባይል ባንኪንግ በመጠቀም የሞባይል አየር ሰዓት በቀላሉ ይሙሉ።

#BankofAbyssinia #Banking #mobilebanking #boamobilebanking #BanksinEthiopia #DigitalBanking #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
👍151👏20🤩13🤔1211😁4
#የአቢሲንያ_ስጦታ! ተራዝሟል
//
ባንካችን ከህዳር 16 ቀን 2015 ዓ.ም. የጀመረውን ውድድር እስከ ታህሳስ 7 ቀን 2015 ዓ.ም. ተራዝሟል
የውድድሩን ዝርዝር በህዳር 16 ቀን 2015 ዓ.ም በኢንስታግራም ገጻችን ፖስት ላይ በማየት ይሳተፉ ።
ከታች የሚገኘውን መስፈንጠሪያ ይጠቀሙ።
https://www.instagram.com/p/ClYkoXRoaEn/
#boacontactless #visacard #giveaway #contest #gifts #Samsung #kuriftuwaterpark #ethotelunlimitedpackage #Abyssinia #BankofAbyssina #TheChoiceForAll #BanksinEthiopia #BankingServices #DigitalBanking #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
👍16336👏14🤩10🔥8🤔8👌3😁1
We Are Hiring!

Bank of Abyssinia is looking to hire applicants for the Post of;

1. Corporate Legal Senior Attorney
2. Foreclosure Attorney
3. Foreclosure Senior Attorney
📍Place of work – Addis Ababa
Use the link below to apply for the vacancy https://vacancy.bankofabyssinia.com
👍151🔥9😁8🥰7🤔4🤩4👌21
የአቢሲንያ ሞባይል ባንኪንግን መጠቀም የተለያዩ አገልግሎቶችን በአንድ ላይ እንዲገለገሉ ያስችላል፣ ከነዚህም አገልግሎቶች ውስጥ አንዱ የወርሃዊ የዲኤስቲቪ ክፍያዎን መክፈል የሚያስችለው ሲሆን የዲኤስቲቪ አገልግሎትዎ ሳይቋረጥ ካሉበት ሆነው ሳይጉላሉ ክፍያዎን መፈፀም ይችላሉ።

#BankofAbyssinia #Abyssinia #Banking #BankingService #MobileBanking #Digital #DigitalEthiopia #DigitalPayment #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
👍139🤔14🔥8👏32
አቢሲንያ ባንክ ከቪዛ ጋር በመተባበር በኳታር እየተከናወነ የሚገኘው የ2022 የፊፋ የዓለም ዋንጫን አስመልክቶ ባከናወነው የሽልማት ውድድር፣ አሸናፊዎች የኳታር ቆይታቸው ምን እንደሚመስል በፎቶ እናጋራችሁ፡፡


#Visa #Fifa #BankofAbyssinia #Abyssinia #Banking #BankingService #MobileBanking #Digital #DigitalEthiopia #DigitalPayment #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
👍18034👌22🔥16😱12😁10🤔9🥰4👏3🤩3
በሽሬ ከተማ የሚገኙት የሽሬ እና አዲ ከንቲባይ ቅርንጫፎች ዳግም ሥራ መጀመራቸውን በደስታ እናሳውቃለን፡፡

#BankofAbyssinia #Abyssinia #Banking #BankingService #MobileBanking #Digital #DigitalEthiopia #DigitalPayment #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
👏172👍13657🤔28🔥16
ባንካችን ከህዳር 16 ቀን 2015 ዓ.ም. እስከ ታህሳስ 7 ቀን 2015 ዓ.ም. የቆየ 5(አምስት) ሳምሰንግ A32 ስልኮች፣ 7 (ሰባት) የኩሪፍቱ ውሃ ፓርክ የጥንዶች የመግቢያ እና የምሳ ስጦታ፣ 3 (ሶስት) የአንድ ዓመት ያልተገደበ ድምፅ ፣ ያልተገደበ ዳታ እና ሌሎች ሽልማቶች የተካተቱበት ውድድር ማዘጋጀቱ ይታወሳል፡፡
በዛሬው ዕለትም አሸናፊዎች በዕጣ ማውጫ ሶፍትዌር ተለይተዋል፡፡
አሸናፊዎችን እንኳን ደስ አላችሁ እያልን፣ በቀጣይም መሰል ውድድሮች የሚኖሩ በመሆኑ እንድትከታተሉ እንጋብዛለን፡፡
#BankofAbyssinia #AbyssiniaBank #AbyssiniaGiveaway #contest #giveaway #gifts #Samsung #mobile #የሁሉም_ምርጫ
👍29934🔥20👏20🤔19😁2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የአቢሲንያ ባንክን ቪዛ ካርድ በመጠቀም እንዴት ኦንላይን መክፈል ይቻላል?

#BankofAbyssinia #Abyssinia #Banking #BankingService #MobileBanking #Digital #DigitalEthiopia #DigitalPayment #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
👍157👏23🔥16👌7🤔51
አቢሲንያ ባንክ - ደሴ ዲስትሪክት በCash Office Attendant የሥራ መደብ በዲስትሪክቱ ሥር ለሚገኙ ቅርንጫፎች አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

ለሥራ መደቡ የሚያስፈልገውን መስፈርት፣ የሥራ ልምድ እና የመሳሰሉትን ዝርዝር መረጃዎች ለማግኘት በባንኩ ድረገፅ https://vacancy.bankofabyssinia.com በመግባት ማግኘትና ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
#BankofAbyssinia #Abyssinia #Banking #BankingService #DigitalEthiopia #DigitalPayment #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
👍17524🤔14👌14🔥10🤩9😁3
አቢሲንያ ባንክ የዲጂታል ንግድን (E-Commerce) ለማቀላጠፍ የኦንላይን ክፍያ አማራጭ በማቅረብ (Online Payment Getaway) ከበርካታ የኦንላይን ንግድ እና ተራድኦ ተቋማት ጋር እየሰራ ይገኛል። የኢኮሜርስ አገልግሎቱ (Donation) ተራድኦ ድርጅቶች ከመላው አለም ልገሳዎችን/ ድጋፎችን እንዲቀበሉም ይረዳል። ከባንካችን ጋር ይስሩ፣ የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ይሁኑ።
#E_Commerce #Donation
#BankofAbyssinia #Abyssinia #Banking #BankingService #MobileBanking #Digital #DigitalEthiopia #DigitalPayment #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
👍179🔥11👏103