Bank of Abyssinia
186K subscribers
2.08K photos
174 videos
51 files
617 links
Bank of Abyssinia – The Choice for All
Welcome to BoA’s official Telegram channel!

Use @BOA_ATM_bot to access:

ATM locators
Card services & support
Real-time updates
Download Telegram
ባንካችን ከአዋጭ የገንዘብ ቁጠባና ብድር መሠረታዊ የህብረት ሥራ ማህበር ጋር የኮር ባንኪንግ ሥራዎችን የሚያስተሳስር የሲስተም ልማት (System Integration) የትግበራ ውል ስምምነት ሰነድ ተፈራረመ፡፡
የሲስተም ልማት(System Integration) ትግበራው፣ የማህበሩ አባላት ወርሀዊ ቁጠባቸውንም ሆነ የብድር ክፍያቸውን በባንኩ በሚገኘው የህብረት ሥራ ማህበሩ ሂሳብ ላይ ሲያስገቡ በዚያው ፍጥነት (Real Time) አዋጭ በሚገኘው ሂሳባቸው ላይ ማስተላለፍ እንዲሁም የባንኩንና የህብረት ሥራ ማህበሩን ሂሳብ የማወራረድ ሥራን የሰው ጣልቃ ገብነት በሌለው መንገድ ማከናወን የሚያስችል ሲሆን፣ ይህም ለሌሎች የዲጂታልና ኤሌክትሮኒክ ማበልፀግ ሥራ በር ከፋችና አመቺነትን የፈጠረ መሆኑም ተገልጿል፡፡
የመግባቢያ ስምምነቱን የአዋጭ የኮር ባንኪንግ እና ሶፍትዌር ማስፋፊያ ሀላፊ በሆኑት አቶ ሰለሞን ወሌ እና የአቢሲንያ ባንክ ምክትል ዋና ሪቴል ኦፕሬሽን የሆኑት አቶ ኤልያስ ካሳ ፈርመዋል፡፡
👍25829👏22👌8🔥6🤔6🤩2
አቢሲንያ ባንክ እና ቪዛ “ወደ አለም ዋንጫ የሚወስዶት ብቸኛ ካርድ፣ ከቪዛ የተበረከተ” በሚል መሪ ቃል በአጋርነት የአዘጋጁት ፕሮግራም ሁለተኛው ዕድለኛ አሽናፊ የሚታውቅበት ዕጣ አወጣጥ ስነስርዓት የባንካችን የተለያዩ የሥራ ኃላፊዎች፣ የቪዛ ተወካዮች እንዲሁም ሌሎች ታዳሚዎች በተገኙብት በብሄራዊ ሎተሪ አዳራሽ ዛሬ ሕዳር 7 ቀን 2015 ዓ.ም ተካሄደ፡፡
👍21240👏20🥰9🤩7😱1
7 የአቢሲንያ ቪዛ ካርድን በመጠቀም ማከናወን የሚችሏቸው ነገሮች
ተጨማሪ ለማንበብ ከታች የሚገኘውን መስፈንጠሪያ ይጠቀሙ https://www.bankofabyssinia.com/BoA-visa-benefits/
👍14728🤩11👏3
እንዲህም ተጀምሯል!

ገንዘብ ከአቢሲንያ ATM ማሽኖች ለማውጣት የኤ.ቲ.ኤም ካርድዎን ማስገባት አይጠበቅብዎትም፣ ወደ ማሽኑ በማስጠጋት እና የይለፍ ቃል በማስገባት ብቻ ገንዘብዎን ማውጣት ይችላሉ።

#BankofAbyssinia #Banking #ATM #ATMMachines #BankinginEthiopia #BanksinEthiopia #DigitalBanking #ContactlessCards #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
👍49246👏45🤔30😱19🔥11🥰1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የባንካችን ኤ.ቲ.ኤም ማሽኖች ልዩ ከሚያደርጓቸው ነገሮች ውስጥ ጥቂቶቹ...

#BankofAbyssinia #BOA #BOAATMs #Banking #BankinginEthiopia #ATM #ATMMachines #AddisAbaba #GuzoGo #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
👍13825🤔13🤩2
ለአቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ባለአክሲዮኖች የተደረገ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔዎች የስብሰባ ጥሪ
የአቢሲንያ ባንክ አ.ማ. የባለአክሲዮኖች 26ኛ ዓመታዊ መደበኛ እና 13ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔዎች ቅዳሜ ህዳር 17 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ጀምሮ አዲስ አበባ ካዛንቺስ አካባቢ በሚገኘው ኢንተር ሌግዠሪ ሆቴል (በቀድሞ ስሙ ኢንተርኮንቲኔታል አዲስ ሆቴል) የሚካሄድ በመሆኑ ባለአክሲዮኖች ከላይ በተጠቀሰው ቦታና ቀን ተገኝታችሁ በጉባዔው እንድትሳተፉ የዳይሬክተሮች ቦርድ በአክብሮት ጥሪውን ያቀርባል፡፡
የአቢሲንያ ባንክ አ.ማ. የዳይሬክተሮች ቦርድ!
👍13112🔥7👏7🥰6
#የአቢሲንያ_ስጦታ!
//
ባንካችን ከዛሬ ህዳር 16 ቀን 2015 ዓ.ም. እስከ ህዳር 30 ቀን 2015 ዓ.ም. የሚቆይ፣
👉 5(አምስት) ሳምሰንግ A32 ስልኮችና
👉7 (ሰባት) የኩሪፍቱ ውሃ ፓርክ የጥንዶች የመግቢያ እና የምሳ ስጦታ
👉3 (ሶስት) የአንድ ዓመት ያልተገደበ ድምፅ ፣ ያልተገደበ ዳታ እና ሌሎች ሽልማቶች የተካተቱበት ውድድር አዘጋጅቷል፡፡
/
#ውድድሩ በኢንስታግራም @abyssinia_bank ላይ ብቻ የሚካሄድ ሲሆን በውድድሩ በመሳተፍ ሥጦታዎቹን ለማግኘት ከታች የተዘረዘሩትን ቀላል ቅደም ተከተሎች ይከተሉ።
/
#የውድድሩ ተሳታፊ ለመሆን፣
1. የባንካችንን ኢንስታግራም https://www.instagram.com/abyssinia_bank ገፅ መከተል (ተሳታፊዎች አስቀድመው የባንካችንን ኢንስታግራም @abyssinia_bank ገፅ ተከታይ ከሆኑ ወደሚቀጥለው ደረጃ መሄድ ይችላሉ።)
2. የባንካችንን ንክኪ አልባ ኤቲኤም ካርድ አገልግሎታችንን በኤቲኤም እና በPOS ማሽኖች ሲጠቀሙ የሚያሳይ ፎቶ መነሳት።
3. እዚህ ጋር የተቀመጠውን ሃሽታግ በመጠቀም የተነሱትን ፎቶ በኢንስታግራም ገጽዎ ላይ በማጋራት የባንካችንን የኢንስታግራም ገፅ @abyssinia_bank Tag ማድረግ።
👉 #boacontactless
4. በኢንስታግራም ገፅ የተለጠፈው ፖስት ላይ ስለ አቢሲንያ ቪዛ ካርድ ያሎትን አስተያየት በአስተያየት መስጫ ሳጥኑ ላይ ይስጡ።
5. በኢንስታግራም ገፅ ላይ የተለጠፈውን ፖስት ላይክ ያድርጉ።
/
ማስታወሻ፡ ተሳታፊዎች ንክኪ አልባ ካርዳችንን እየተገለገሉ የሚነሱት ፎቶዎች እጅ እና ፊትን በሚገባ ማሳየታቸውን ያረጋግጡ።
# እነዚህን ቀላል ቅደም ተከተሎች የተከተሉ ተወዳዳሪዎች የሽልማት እጩ ይሆናሉ፡፡
# ውድድሩ ከዛሬ ህዳር 16 ቀን 2015 ዓ.ም አስከ ህዳር 30 ቀን 2015 ዓ.ም የሚካሄድ ይሆናል!
# በመጨረሻም አሸናፊዎች በዕጣ ማውጫ ሶፍትዌር ይመረጣሉ።
መልካም ዕድል!!
#boacontactless #visacard #giveaway #contest #gifts #Samsung #kuriftuwaterpark #ethotelunlimitedpackage #Abyssinia #BankofAbyssina #TheChoiceForAll #BanksinEthiopia #BankingServices #DigitalBanking #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
👍30725🤩17🤔12🔥11👏2😱2
የአቢሲንያ ባንክ አ.ማ. የባለአክሲዮኖች 26ኛ ዓመታዊ መደበኛ እና 13ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔዎች ዛሬ ቅዳሜ ህዳር 17 ቀን 2015 ዓ.ም አዲስ አበባ ካዛንቺስ አካባቢ በሚገኘው ኢንተር ሌግዠሪ ሆቴል በመካሄድ ላይ፡፡
👍229🤩20🔥117
We Are Hiring!

Bank of Abyssinia is looking to hire applicants for the Post of;

1. Foreclosure Officer and Senior Attorney

📍Place of work – Addis Ababa

2. Grade I Branch Manager
3. Grade I Branch Business Manager
4. Grade I Branch Operation Manager
5. Senior Administrative Assistant

📍Place of work
Jimma District (Bako, Gambella, Gomma, Gudetu Arjo, Kumbabe, Nekamt, Shey Bench, Ameya, Limu, Matar, Metu, Teppi, Shambu and Jimma District Office.)

6. Grade I Branch Manager
7. Grade I Branch Business Manager
8. Cash Office Attendance

📍 Place of work
Adama District (Hamdadiksis, Gewane, Worer, Meteh Bela)


Use the link below to apply for the vacancy https://vacancy.bankofabyssinia.com
👍12213🤩8👌5👏4🔥1
አቢሲንያ ባንክ ከቪዛ ጋር በመተባበር በኳታር እየተከናወነ የሚገኘው የ2022 የፊፋ የዓለም ዋንጫን አስመልክቶ የሽልማት መርሐ-ግብር እንዲሁም የዕጣ አወጣጥ ሥነ ሥርዓቱን በብሔራዊ ሎተሪ አዳራሽ ማካሄዱ ይታወቃል፡፡ ሆኖም ለባለዕድለኞቹ ትላንት ኅዳር 19 ቀን 2015 ዓ.ም በሚሊኒየም አዳራሽ ባዘጋጃው ደማቅ መርሀ ግብር ወደ ኳታር የሽኝት ዝግጅት አከናውኗል፡፡
ይህ ሽልማት ባለዕድል ደንበኛው ከሚመርጡት አንድ የቤተሰብ አባል ወይም ጓደኛ ጋር የመጀመሪያው ዙር የማጣሪያ ጨዋታን ለመመልከት ወደ ኳታር እንዲጓዙ የሚያስችላቸው ሲሆን፣ በተጨማሪም ባለ 5 ኮኮብ ሆቴል ውስጥ ለሁለት ምሽቶች ማረፊያ፣ የገበያ አበል፣ ከመድረክ ጀርባ በቅርበት ትእይንት የማየት ልምድ እና ሁለት ተከታታይ ጨዋታዎችን የማየት እድል ያካተተ ነው፡፡
👍20635👏18😱17🤔3😁1