Bank of Abyssinia
186K subscribers
2.09K photos
174 videos
51 files
620 links
Bank of Abyssinia – The Choice for All
Welcome to BoA’s official Telegram channel!

Use @BOA_ATM_bot to access:

ATM locators
Card services & support
Real-time updates
Download Telegram
Bank of Abyssinia is taking part as a strategic sponsor of the 3rd National Cyber Security Month to be held at the Ethiopian Skylight hotel from October 11, 2022 to October 12, 2022. The event was warmly inaugurated today in the presence of H.E. Deputy Prime Minister Demeke Mekonnen and other high government officials.
Visit us and learn more about the latest bank technology in the industry.

#banks #bankofabyssinia #cyber #CyberSecurity #banksinethiopia #ethiopia #tech
👍12515👏12🤩1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከ 1200 በላይ በሆኑ የተለያዩ አገልግሎት መስጫ ቦታዎች ላይ የሚገኙት የአቢሲንያ POS ማሽኖች ሁሉንም የአገር ውስጥ ATM ካርዶችን እንዲሁም ንክኪየለሽ (Contactless) ካርዶችን የሚቀበሉ ሲሆን ከዚህም በተጨማሪ እንደ ቪዛ እና ማስተር ካርድ ያሉትን አለም አቀፍ ካርዶችን በመጠቀም ክፍያዎን መፈፀም ይችላሉ።

#BankofAbyssinia #Banking #POSMachines #VisaCard #MasterCard #ContactlessCards #DigitalBanking #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
👍150👏1615🥰15
የአቢሲንያ ባንክ ዓለም አቀፍ ቪዛ ካርድ ለጉዞ ወደ የተለያዩ የዓለም አገራት በሚሄዱበት ወቅት ክፍያዎችን በቀላሉ መፈፀም ያስችልዎታል። ለበለጠ መረጃ በነፃ የስልክ መስመራችን 8397 ይደውሉ።
#BankofAbyssina #Banking #VISA #Internationalvisacard #visacard #digitalbanking #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
👍8577🤔3
Bank of Abyssinia will take part in Digital Finance Ethiopia Show Case’22 to be held at the Inter-Luxury hotel on the 19th and 20th of October 2022. Visit us and learn more about digital finance.
#DFSEthioshowcase2022 #DFS4Resilience #Banking #BankofAbyssinia #AbyssiniaBank #Africa #tech #technology #DigitalBanking #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
👍63
👍66😱1
Bank of Abyssinia is proudly taking part in the second round 3rd National Cyber Security event as a strategic sponsor at the Ethiopian Skylight hotel . Mr. Abreham Gebeyehu, BoA’s Chief Branch Banking officer, delivered a speech that covered key areas of security, technology and innovation.
Visit us and learn more about the latest bank technology in the industry.

#banks #bankofabyssinia #cyber #CyberSecurity #banksinethiopia #ethiopia #tech
👍12215🥰6
የአገር ውስጥ አቢሲንያ ቪዛ ካርድ ምንድን ነው?
ተጨማሪ ያንብቡ፡ https://www.bankofabyssinia.com/boa-domestic-visa-card/
👍11219😁3
ወደ ባንክ መሄድ ሳይጠበቅብዎ በአመችዎት ጊዜ እና ሰዓት አቅራቢያዎ ባሉት የቨርቹዋል ባንኪንግ ማዕከሎቻችን ወደ ፈለጉት የሂሳብ ቁጥር ገንዘብ በቀላሉ ያስተላልፉ። ለበለጠ መረጃ በነፃ የስልክ መሰመራችን 8397 ይደውሉ!

#BankofAbyssinia #BankingServices #ITM #VirtualBanking #DigitalBanking #MoneyTransfer #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
👍16610😁5👏3
በባንካችን ዓመታዊ “Dine-and-Learn with your CEO” መርሃ ግብር ላይ የማነቃቂያ ንግግር እንዲያደርጉ የተጋበዙት ዶ/ር ወዳጄነህ ማህርነ የህይወት መርሆች ወይም Principle of life በሚል መሪ ቃል ጥልቅ ዕዉቀታቸዉን ለመድረኩ አካፍለዋል።
የንግግራቸዉን የመጀመሪያ ክፍል ከታች የሚገኘውን የዩቱዩብ መስፈንጠሪያ በመጠቀም እንድትመለከቱት እንጋብዛለን።
https://youtu.be/Munea_DNC5I
👍17619👏17😁12🔥1🤔1
በባንካችን ዓመታዊ “Dine-and-Learn with your CEO” መርሃ ግብር ላይ የማነቃቂያ ንግግር እንዲያደርጉ የተጋበዙት ዶ/ር ወዳጄነህ ማህርነ የህይወት መርሆች ወይም Principle of life በሚል መሪ ቃል ጥልቅ ዕዉቀታቸዉን ለመድረኩ የአካፈሉበትን
የንግግራቸዉን ቀጣይ እና የመጨረሻ ክፍል ከታች የሚገኘውን የዩቱዩብ መስፈንጠሪያ በመጠቀም እንድትመለከቱት እንጋብዛለን።
https://youtu.be/anduAdc-IHQ
👍16411🥰10🔥7😁7🤔3👏2👌1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ወደ ፊፋ የዓለም ዋንጫ የሚወስደው ብቸኛው ካርድ የትኛው ነው?
መቼም ቢጫ ወይም ቀይ ካርድ ኣይሆኑም!
በኳታር በሚዘጋጀው የፊፋ ዓለም ዋንጫ ለመታደም የሚያስችለው ብቸኛው ካርድ
የአቢሲንያ ባንክ ቪዛ ካርድ ነው!!! ቪዛን እናመሰግናለን!
ወደፊትም ለልጅዎ፥ ለልጅ ልጅዎ “አቢሲንያ ባንክ እና ቪዛ አለሜን አሳየኝ” ብለው
በኩራት የሚነግሩት ልዩ ኣጋጣሚ!!!
ከእርስዎ የሚጠበቀው ከ1000 በላይ በሆኑ የአቢሲንያ የPOS ማሽኞች ሲከፍሉ እና
ሲሸምቱ እንዲሁም ከሁሉም የአቢሲንያ ቅርንጫፎች አዲስ ካርድ ሲያወጡ
ወዲያውኑ የመወዳደሪያ ዕጣ በስልክዎ ይገባልዎታል፡፡
በቪዛ ካርድዎ ደጋግመው ሲከፍሉና ሲሸምቱ የማሸነፍ ዕድልዎ ይበልጥ
ይጨምራል። ታድያ ዕድሉ ለእርስዎ ብቻ ኣይደለም: የመረጡትን ወዳጅዎን ይዘው
በ5ኮከብ ሆቴል እየተዝናኑ የፊፋ ዓለም ዋንጫን ይታደማሉ።
ደንብ እና ሁኔታዎች ተፈጻሚነት አላቸው።

#BankofAbyssina #Banking #VISA #Fifa #visacard #digitalbanking #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
👍208😱7🔥5🤔4🥰2🤩21👌1
የአየር መንገድ የበረራ ትኬት በጉዞ ጎ በኩል ለመቁረጥ የባንካችንን ኤ.ቲ.ኤም ሲጠቀሙ፣ የተጓዥ መክፈያ/PNR ቁጥር ማስገባትዎን ያረጋግጡ፡፡


#BankofAbyssina #Banking #BoAATM #ATM #digitalbanking #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
👍15712👏10😱6🥰5🤔3
አቢሲንያ ባንክ በሚከተሉት የሥራ መደቦች አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
1. ለወለድ-ነጻ የባንክ አገልግሎት (IFB) የህግ አማካሪ ; የስራ ቦታ፡- አዲስ አበባ
2. የባንክ ሰልጣኝ ለጉብሬ ቅርንጫፍ ; የስራ ቦታ፡ - ደለል እና ጉራጌ ዞን አካባቢ
3. ክፍል I-ቅርንጫፍ ሥራ አስኪያጅ ; የስራ ቦታ፡ - ጉንችሬ (Gunchire)
4. የቢሮ ረዳት ;የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ለሥራ መደቡ የሚያስፈልገውን መስፈርት፣ የሥራ ልምድ እና የመሳሰሉትን ዝርዝር መረጃዎች ለማግኘት በባንኩ ድረገፅ https://vacancy.bankofabyssinia.com በመግባት ማግኘትና ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
👍233🤔22🔥137
አቢሲንያ ባንክ “አሚን አዋርድ” በሚል ያዘጋጀው የስራ ፈጠራ ውድድር ላይ ለመሳተፍ የተመዘገባችሁ ተወዳዳሪዎች በሙሉ።
ባንኩ ውድድሩን ለመጀመር ዝግጅቱን ያጠናቀቀ በመሆኑ የሥልጠና እና ገለፃ መርሐግብር ከሰኞ ጥቅምት 28 ቀን 2015 ዓ.ም. ጀምሮ ለተከታታይ 4 ቀናት የሚሰጥ በመሆኑ በተጠቀሱት ቀናት በባንኩ ዋናው መስሪያ ቤት የመሰብሰቢያ አዳራሽ እንድትገኙ እናሳውቃለን።


#BankofAbyssina #Banking #abyssiniameen #Ethiopia #ዕሤትዎን_ያከበረ
👍16411😁10👌9👏8🥰3
ወርሃዊ የ CANAL+ የደንበኝነት ክፍያዎን ሳይጉላሉ ካሉበት ሆነው በአቢሲንያ ሞባይል ባንኪንግ ይክፈሉ።

#MobileBanking #Banking #BankofAbyssinia #MobilePayment #CANALPlus #DigitalPayment #BankinginEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
👍109👏11👌11😱52