Bank of Abyssinia
183K subscribers
2.6K photos
189 videos
51 files
824 links
Bank of Abyssinia – The Choice for All
Welcome to BoA’s official Telegram channel!

Use @BOA_ATM_bot to access:

ATM locators
Card services & support
Real-time updates
Download Telegram
ባንካችን ለአ.አ ዩኒቨርሲቲ የቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ የገንዘብ ድጋፍ አደረገ

ባንካችን አቢሲንያ ለአ.አ ዩኒቨርሲቲ የቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ የመማሪያ ክፍሎች ዕድሳት የሚውል የ 1 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ።

የባንካችን የዋና ስራ አስፈጻሚ ኤክስኪዩቲቭ አሲስታንት የሆኑት ወ/ሮ ኤልሳቤት ገብሩ ዛሬ ነሐሴ 23 ቀን 2018 ዓ.ም የኮሌጁ የ1993 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎች የ25ኛ ዓመት ክብረ በዓላቸውን ባከበሩበት ዝግጅት ላይ ተገኝተው ድጋፉን አስረክበዋል። 

ወ/ሮ ኤልሳቤት ድጋፉን ካስረከቡ በኋላ እንደተናገሩት ይህ ድጋፍ ባንካችን ማኅበራዊ ኃላፊነቱን ለመወጣት ከሚያከናውናቸው ተግባራት መካከል አንዱ ከመሆኑም በላይ፣ ለመማር ማስተማር እና ለዘላቂ የማኅበረሰብ ዕድገት ያለውን ቁርጠኝነት የሚያሳይ ነው ብለዋል።

የአ.አ ዩኒቨርሲቲን በመወከል ድጋፉን የተረከቡት የኢንዳውመንት ፈንድ ዳይሬክተር የሆኑት ወ/ሪት ሰማያዊት ባህሩ በበኩላቸው ለተደረገላቸው ድጋፍ በዩኒቨርሲቲው ስም አመስግነዋል።

በዚህ ዝግጅት ላይ የአ.አ ዩኒቨርስቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ሳሙኤል ክፍሌ እና ሌሎች የዩኒቨርሲቲው የሥራ ሐላፊዎች፣ የባንካችን የሥራ ሐላፊዎችና ሠራተኞች እንዲሁም ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል።

ባንካችን ባለፈው ዓመት እ.ኤ.አ በ2025 ዓለም አቀፍ የአካል ጉዳተኞች ቀንን በማስመልከት ዩኒቨርሲቲው ባዘጋጀው መርሐ ግብር ላይም በዩኒቨርሲቲው ለሚገኙ አካል ጉዳተኞች ብር 400,000.00 የሚገመት የዊልቸርና የመቅረጸ ድምፅ መሣሪያዎችድጋፍ አድርጎ ነበር።
70👍17👏17
2% ተጨማሪ ጉርሻ!

የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን ( ነሐሴ 25 ፣ 2018 ዓ.ም)

ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

August 31, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

Facebook
| Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
22👍6🔥4😱1
ከአቢሲንያ ጋር ይስሩ ንግድዎን ያሳድጉ!

በአቢሲንያ ባንክ POS ወይም QR ተቀባይ በመሆን፤ እስከ 500,000 ብር ብድር በአነስተኛ ወለድ የማግኘት እድልዎን ይጠቀሙ። ዛሬውኑ ይጀምሩ!

👉የብድር ማመልከቻዎን ለመጀመር ይህን ይጫኑ
👍4635🔥9👌6😱1
2% ተጨማሪ ጉርሻ!

የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን ( ነሐሴ 26 ፣ 2018 ዓ.ም)

ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

September 01, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

Facebook
| Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
18👍5🥰1
የይለፍ ቃልዎ የአካውንትዎ ቁልፍ ነው። አቢሲንያ ባንክ በስልክ የይለፍ ቃልዎን አይጠይቅም። ለማንም ሳያጋሩ ይጠብቁት!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
👏398👍4🔥4🤩4🤔2
አቢሲንያ ሬሚት - የልጅነት ትዝታን ለተካፈላችሁ!
ሲልኩም 10% ጉርሻ ይጠብቅዎታል::
መተግበሪያውን ያውርዱ: ዛሬውኑ ይመዝገቡ እና ይጀምሩ
👏2616👍13😁2
2% ተጨማሪ ጉርሻ!

የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን ( ነሐሴ 27 ፣ 2018 ዓ.ም)

ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

September 02, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

Facebook
| Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
19👏5👍4🥰1
አዲሱ ዓመት አዲስ ጅማሬ ብቻ ሳይሆን ከባንካችን አቢሲንያ ጋር የረጅም ጊዜ የፋይናንስ ግንኙነት የሚጀመርበት ወሳኝ የስኬት መግቢያ በር ነው። በእንቁ ጉዞ ላይ አብረውን ወደስኬት ይጓዙ!

የቁጠባ ሂሳብ ይክፈቱ፤ ተቀማጭዎን ያሳድጉ፣ ይሸለሙ!
25👍15🔥4🤩2
በአቢሲንያ ሞባይል ባንኪንግ ከአካውንትዎ ወደ ሌላ የአቢሲንያ ባንክ አካውንት ለቤተሰብ፣ ለጓደኞች ወይም ለንግድ ክፍያ ያለመጠን ገደብ ገንዘብ ያስተላልፉ።
👏2719👍14😱1
2% ተጨማሪ ጉርሻ!

የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን ( ነሐሴ 28 ፣ 2018 ዓ.ም)

ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

September 03, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

Facebook
| Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
16👍5🔥1
የዓለም አቀፍ ቪዛ ካርድዎን ለጉዞ፣ ለንግድ፣ ለኦንላይን ግዢ እና ለሌሎች ዓለም አቀፍ ክፍያዎች ዛሬውኑ  በአንድ ካርድ ብዙ አማራጮች ይጠቀሙ!
የዓለም አቀፍ ቪዛ ካርድዎን ከአቢሲንያ ባንክ ዛሬውኑ ያመልክቱ! https://bit.ly/BoaVisaCardTelegram
#PayWithVisa #bankofabyssinia #PayWithVisa #bankofabyssinia
#የሁሉም_ምርጫ
👍2511🔥5
2% ተጨማሪ ጉርሻ!

የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን ( ነሐሴ 29 ፣ 2018 ዓ.ም)

ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

September 04, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

Facebook
| Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
20👍3
ከርቀት የላኩት ገንዘብ ብቻ አይደለም፤ ፍቅርዎና እንክብካቤዎም አብሮ ይደርሳል።
በአቢሲንያ ሬሚት ወደ ቤት ይላኩ።
መተግበሪያውን ዛሬውኑ ያውርዱ፣ ይጠቀሙ እና 10% ጉርሻ ያግኙ! ዛሬውኑ ይመዝገቡ እና ይጀምሩ
15👍7👏1👌1
የዘንድሮ ዕቅድ ለየት ይላል!
አካውንት ይክፈቱ፣ ተቀማጭዎን ያሳድጉ፣ በሽልማት ይንበሽበሹ!
በዕንቁ ጉዞ ቁጠባችንን እያሳደግን፣ ወደ ሕልማችን እንቅረብ!
 
#ዕንቁጉዞ #አቢሲንያባንክ #የዘንድሮዕቅድ #አዲስዓመት
36👍15🤩3
2% ተጨማሪ ጉርሻ!

የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን ( ነሐሴ 30 ፣ 2018 ዓ.ም)

ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

September 05, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

Facebook
| Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
7👍6🤩1
🚀🎓 አፖሎ ወደ ተማሪዎች ጀማ በይፋ ተቀላቀለ!!

ከእንግዲህ “ተማሪ ገንዘብ የለውም” የሚለው አባባል አይሰራም! አፖሎ ሽሮታል!!!

አፖሎ የተማሪዎችን ኪስ ከአጤሬራ ወደ ገንዘብ፣ ዕድል እና ሽልማት እየቀየረው ነው!

ተማሪዎች ለሚያስከፍቱት 1 የአፖሎ አካውንት 100 ብር የኪስ ገንዘብ ያገኛሉ።

ቆይ ቆይ… ይህ ብቻ አይደለም!

ከአፖሎ ጋር በመሆን ተማሪዎች፦

👉 በባንኩ ውስጥ የሥራ ዕድል ማግኘት ይችላሉ!
👉ለሥራ ልምድ የሚያገለግል ሰርተፍኬት ያገኛሉ!
👉 ለአለም አቀፍ ክፍያዎች እና Free Trial የሚያገለግል ነፃ Virtual Card ያገኛሉ!
👉ለውጭ ሀገር ትምህርት፣ ስኮላርሺፕ እና አለም አቀፍ ስልጠና የሚውል እስከ $1,000 ድረስ የመጠቀም ፍቃድ ያገኛሉ!
👉በዲፓርትመንትና በካምፓስ ደረጃ በሚደረጉ ውድድሮች ተሳትፈው አሸናፊ ከሆኑ፣ የመመረቂያ መጽሔት እና የጉዞ ስፖንሰርሺፕ ዕድል ያገኛሉ!

በአካውንት 100 ብር ብቻ አይደለም… የወደፊት ዕድልህንም ከፍተህ እየጀመርክ ነው!

እና… አፖሎ ባንክ ነው ፍሬንድ? አይደለም… የተማሪዎች የወደፊት ፓርትነር ነው!

አሁኑኑ ተመዝገቡ! አፖሎ ካምፓስ ቻምፒዮን ይሁኑ!

ለበለጠ መረጃ እና ለምዝገባ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ!

https://bit.ly/ApollocampusTelegram

#ApolloCampusChampion #Apollo #የተማሪዎች_አፖሎ #CampusChampion #100ብር #የወደፊት_ዕድል #BankOfAbyssinia
32👏8👍4😁3👌3