Bank of Abyssinia
182K subscribers
2.47K photos
185 videos
51 files
768 links
Bank of Abyssinia – The Choice for All
Welcome to BoA’s official Telegram channel!

Use @BOA_ATM_bot to access:

ATM locators
Card services & support
Real-time updates
Download Telegram
የደንበኞች የዕውቅና እና የምስጋና ቀን በ7ቱም የባንካችን ዲስትሪክቶች እየተከበረ ይገኛል

ባንካችን አቢሲንያ በዛሬው ዕለት በ7ቱም ዲስትሪክቶች የደንበኞች የዕውቅና እና የምስጋና ቀንን በደማቅ ዝግጅት እያከበረ የሚገኝ ሲሆን፣ ሙሉ ዝርዝሩን በነገው ዕለት በባንካችን ድረ ገጽ እና ማህበራዊ ሚዲያ ይዘን የምንቀርብ ይሆናል
50👍12👏12😱1
2% ተጨማሪ ጉርሻ!

የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን ( ሐምሌ 10 ፣ 2018 ዓ.ም)

ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

July 17, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

Facebook
| Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
15🤔3👏2👍1😁1
👍5👏1
11👍4👏3
👍81👏1