ባንካችን የኢትዮጵያ አየር መንገድን 80ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ
የባንካችን የበላይ የሥራ አመራሮች ዛሬ ሐምሌ 7 ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ አየር መንገድ ቅጥር ጊቢ በመገኘት የተቋሙን 80ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል በማስመልከት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
የባንካችንን ዋና ሥራ አስፈጻሚ በመወከል በወቅቱ ንግግር ያደረጉት የባንካችን ቺፍ ክሬዲት ቢዝነስ ኦፊሰር አቶ አሳምነው ደርበው "እንኳን ለ80ኛ ዓመት የምሥረታ በዓላችሁ አደረሳችሁ!" ካሉ በኋላ እንደ እስካሁኑ ሁሉ በቀጣይም የሃገራችን ኩራት ከሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር ያለንን ግንኙነት የበለጠ አጠናክረን እንጓዛለን ብለዋል።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ መስፍን ጣሰው በበኩላቸው ለተደረገላቸው መልካም ምኞት አመስግነው፣ ከባንካችን ጋር አሁን ላይ ያለው መልካም ግንኙነት ወደፊትም የበለጠ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ቃል ገብተዋል።
ባንካችን በቅርቡ ባካሄደው እና ረጅም ጊዜ አብረውት የሰሩ ደንበኞቹን እና አጋሮቹን በሸለመበት የደንበኞች የዕውቅና እና የምስጋና ቀን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዕውቅና ከተሰጣቸው ተቋማት መካከል አንዱ እንደነበር የሚታወስ ነው።

❤42👍12👏10🔥7
2% ተጨማሪ ጉርሻ!
የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን ( ሐምሌ 08 ፣ 2018 ዓ.ም)
ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
July 15, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia
Facebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram

❤26👍2
ርቀት ፍቅርን አይገድብም! በአቢሲንያ ሬሚት ገንዘብ በመላክ ለምትወዷቸው ደስታዎን ያጋሩ።
ሲልኩም 12% ጉርሻ ይጠብቅዎታል! https://onelink.to/abyssiniaremit

❤14👍9😁2
2% ተጨማሪ ጉርሻ!
የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን ( ሐምሌ 09 ፣ 2018 ዓ.ም)
ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
July 16, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia
Facebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን ( ሐምሌ 09 ፣ 2018 ዓ.ም)
ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
July 16, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia
Facebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
❤18👍6
የደንበኞች የዕውቅና እና የምስጋና ቀን በ7ቱም የባንካችን ዲስትሪክቶች እየተከበረ ይገኛል
ባንካችን አቢሲንያ በዛሬው ዕለት በ7ቱም ዲስትሪክቶች የደንበኞች የዕውቅና እና የምስጋና ቀንን በደማቅ ዝግጅት እያከበረ የሚገኝ ሲሆን፣ ሙሉ ዝርዝሩን በነገው ዕለት በባንካችን ድረ ገጽ እና ማህበራዊ ሚዲያ ይዘን የምንቀርብ ይሆናል።

❤50👍12👏12😱1
2% ተጨማሪ ጉርሻ!
የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን ( ሐምሌ 10 ፣ 2018 ዓ.ም)
ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
July 17, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

❤15🤔3👏2👍1😁1