Bank of Abyssinia
182K subscribers
2.48K photos
185 videos
51 files
769 links
Bank of Abyssinia – The Choice for All
Welcome to BoA’s official Telegram channel!

Use @BOA_ATM_bot to access:

ATM locators
Card services & support
Real-time updates
Download Telegram
ባንካችን የደንበኞች የዕውቅና እና የምስጋና ቀንን በደማቅ ዝግጅት አከበረ 

ባንካችን አቢሲንያ ትናንት ሰኔ 22 ቀን 2018 ዓ.ም የደንበኞች የዕውቅና እና የምስጋና ቀንን ምክንያት በማድረግ ረጅም ጊዜ አብረውት የሰሩ ደንበኞቹን እና አጋሮቹን በመሸለም እና ዕውቅና በመስጠት በሸራተን አዲስ በደማቅ ዝግጅት አከበረ። 

በፕሮግራሙ ላይ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የባንካችን ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ በቃሉ ዘለቀ “የዝግጅቱ ዓላማ ባንካችን ከደንበኞቹ ጋር ያለውን ስትራቴጂካዊ አጋርነት ማጠናከር፣ ለአስተዋፅኦዋቸው ምስጋና ማቅረብና ለስኬታችን የላቀ ድርሻ ላበረከቱ ደንበኞችና ሌሎች ባለድርሻ አካላት ደግሞ ተገቢውን ተቋማዊ ዕውቅና መስጠት ነው” ሲሉ ተናግረዋል። 

ዋና ሥራ አስፈጻሚው አክለውም “እኛን ምርጫችሁ አድርጋችሁ ስለታመናችሁን፣ ይበልጥ እንድንሻሻልና እንድንዘምን ስላበረታታችሁን እና ሁልጊዜም ከጎናችን ስለቆማችሁ ለእናንተ ደንበኞቻችን ያለኝን የላቀ ምስጋና አቀርባለሁ” ብለዋል።  Read more...
61👍9
2% ተጨማሪ ጉርሻ!

የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን ( ሰኔ 24 ፣ 2018 ዓ.ም)

ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

July 01, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

Facebook
| Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
19👍19👏3
2% ተጨማሪ ጉርሻ!

የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን ( ሰኔ 25 ፣ 2018 ዓ.ም)

ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

July 02, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

Facebook
| Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
20👍4👏1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በአቢሲንያ ሬሚት በፍቅር ለላኩት የውጭ ሀገር ገንዘብ እኛ 12% ጉርሻ አዘጋጅተናል።

አሁኑኑ መተግበሪያውን ከአፕ ስቶር ወይም ከፕሌይ ስቶር ያውርዱ፣ በቀላሉ ይመዝገቡ እና አገልግሎቱን ይጠቀሙ። > https://onelink.to/abyssiniaremit
12🔥10👍6👏3
2% ተጨማሪ ጉርሻ!

የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን ( ሰኔ 26 ፣ 2018 ዓ.ም)

ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

July 03, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

Facebook
| Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
19👍6🔥2👏2🤩2
2% ተጨማሪ ጉርሻ!

የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን ( ሰኔ 27 ፣ 2018 ዓ.ም)

ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

July 04, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

Facebook
| Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
13👍11
ባንካችን አቢሲንያ በተጠናቀቀው የ2025/26 በጀት ዓመት የላቀ የሥራ አፈጻጸም ውጤት አስመዘገበ

ባንካችን አቢሲንያ በተጠናቀቀው የ2025/26 በጀት ዓመት ከፍተኛ ትርፍ ያስመዘገበ ሲሆን፣ ይህም ከዕቅዱም ሆነ ካለፈው በጀት ዓመት ጋር ሲነጻጸር ትልቅ ብልጫ የታየበት ሆኗል።

በበጀት ዓመቱ አስቸጋሪና ፈታኝ የኢኮኖሚና የቢዝነስ ተግዳሮቶች ተከስተው የነበረ ቢሆንም እንኳን፣ ባንካችን ከዕቅዱም ሆነ ካለፈው በጀት ዓመት የተሻለ ተቀማጭ ገንዘብ በመሰብሰበ የአጠቃላይ ተቀማጭ ገንዘቡን መጠን በከፍተኛ ደረጃ ለማሳደግ ችሏል፡፡

ከዚህም በተጨማሪ የደንበኞችን ፍላጎት መሠረት ያደረጉ ፕሮዳክቶችን እና በዲጂታል ቴክኖሎጂ የተደገፉ አዳዲስ የአገልግሎት መስጫ አውታሮችን እንዲሁም ፈጣን አገልግሎት መስጠት የሚችሉ እጅግ ዘመናዊ የወረቀት አልባ ቅርንጫፎችን ዕውን ማድረግ ተችሏል።

በአጠቃላይ መመዘኛዎች የ2025/26 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም ካለፈው በጀት ዓመት አንጻር ከፍተኛ ውጤት የተመዘገበበት መሆኑ ባንካችን የተሻለ ቁመና ላይ የሚገኝ መሆኑን የሚያሳይ ነው፡፡

ባንካችን አቢሲንያ ለተገኘው ከፍተኛ ውጤት አስተዋጽዎ ያደረጉ አካላትን ሁሉ እያመሰገነ በዘንድሮው በጀት ዓመት የታየው ጠንካራ የሥራ ተነሳሽነት በመጪው ዓመትም የሚቀጥል ይሆናል።
102👍21👌16😁11🤔7👏6🔥4
2% ተጨማሪ ጉርሻ!

የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን ( ሰኔ 29 ፣ 2018 ዓ.ም)

ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

July 06, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

Facebook
| Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
21👍5
2% ተጨማሪ ጉርሻ!

የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን ( ሰኔ 30 ፣ 2018 ዓ.ም)

ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

July 07, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

Facebook
| Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
22👍4👌2
ውድ ደንበኛችን
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባወጣዉ መመሪያ መሠረት እስከ ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ የፋይዳ መታወቂያ ቁጥራቸውን ከባንክ ሂሳባቸው ጋር ያላስተሳሰሩ ደንበኞች፣ የሂሳብ እንቅስቃሴያቸው እንዲገደብ ማስጠንቀቁ ይታወሳል፡፡

በመሆኑም እርስዎም እስካሁን ድረስ ሂሳብዎን ከፋይዳ ቁጥርዎ ጋር ካላስተሳሰሩ በዚህ (https://cs.bankofabyssinia.com/fayda_connect) ሊንክ በእጅ ስልክዎ በቀላሉ እንዲያስተሳስሩ፤ አሊያም በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ ጎራ ብለዉ እንዲያስተሳስሩ እንጠይቃለን፡፡
29👍14🔥4
2% ተጨማሪ ጉርሻ!

የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን ( ሐምሌ 01 ፣ 2018 ዓ.ም)

ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

July 08, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

Facebook
| Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
18👍9
ሀገር ቤት ገንዘብ ሲልኩ ለላኪም ለተቃባይም ምቹ አማራጮች ባሉት አቢሲንያ ሬሚት ይጠቀሙ!

ሲልኩም 12% ጉርሻ ይጠብቅዎታል!

አሁኑኑ መተግበሪያውን ከApp Store ወይም Google Play ያውርዱ፣ በቀላሉ ይመዝገቡ እና አገልግሎቱን ይጠቀሙ።

https://onelink.to/abyssiniaremit
27👍7🔥6
2% ተጨማሪ ጉርሻ!

የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን ( ሐምሌ 02 ፣ 2018 ዓ.ም)

ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

July 09, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

Facebook
| Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
15👍10👏4
2% ተጨማሪ ጉርሻ!

የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን ( ሐምሌ 03 ፣ 2018 ዓ.ም)

ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

July 10, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

Facebook
| Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
19👍4🔥3👏3
2% ተጨማሪ ጉርሻ!

የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን ( ሐምሌ 04 ፣ 2018 ዓ.ም)

ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

July 11, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

Facebook
| Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
32👍8🔥2👏2😱2
2% ተጨማሪ ጉርሻ!

የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን ( ሐምሌ 06 ፣ 2018 ዓ.ም)

ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

July 13, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

Facebook
| Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
21👍6
2% ተጨማሪ ጉርሻ!

የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን ( ሐምሌ 07 ፣ 2018 ዓ.ም)

ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

July 14, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

Facebook
| Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
23👍4
ባንካችን የኢትዮጵያ አየር መንገድን 80ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ

የባንካችን የበላይ የሥራ አመራሮች ዛሬ ሐምሌ 7 ቀን 2018 ዓ.ም  በኢትዮጵያ አየር መንገድ ቅጥር ጊቢ በመገኘት የተቋሙን 80ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል በማስመልከት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።

የባንካችንን ዋና ሥራ አስፈጻሚ በመወከል በወቅቱ ንግግር ያደረጉት የባንካችን ቺፍ ክሬዲት ቢዝነስ ኦፊሰር አቶ አሳምነው ደርበው "እንኳን ለ80ኛ ዓመት የምሥረታ በዓላችሁ አደረሳችሁ!" ካሉ በኋላ እንደ እስካሁኑ ሁሉ በቀጣይም የሃገራችን ኩራት ከሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር ያለንን ግንኙነት የበለጠ አጠናክረን እንጓዛለን ብለዋል። 

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ መስፍን ጣሰው በበኩላቸው ለተደረገላቸው መልካም ምኞት አመስግነው፣ ከባንካችን ጋር አሁን ላይ ያለው መልካም ግንኙነት ወደፊትም የበለጠ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ቃል ገብተዋል።

ባንካችን በቅርቡ ባካሄደው እና ረጅም ጊዜ አብረውት የሰሩ ደንበኞቹን እና አጋሮቹን በሸለመበት የደንበኞች የዕውቅና እና የምስጋና ቀን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዕውቅና ከተሰጣቸው ተቋማት መካከል አንዱ እንደነበር የሚታወስ ነው።
43👍12👏10🔥7