Bank of Abyssinia
182K subscribers
2.48K photos
185 videos
51 files
769 links
Bank of Abyssinia – The Choice for All
Welcome to BoA’s official Telegram channel!

Use @BOA_ATM_bot to access:

ATM locators
Card services & support
Real-time updates
Download Telegram
🎉 የFIFA World Cup 26 ዕድለኞች እንኳን ደስ አላችሁ!

ከዕጣው ተሳትፎ ጀምሮ እስከ የዓለም ትልቁ የእግር ኳስ መድረክ በቀጥታ የመገኘት ዕድል ድረስ ያለው ጉዞ  የማይረሳ ተሞክሮ ነው።

የአቢሲንያ ባንክም ይህን ልዩ አጋጣሚ ለደንበኞቹ በማቅረቡ ኩራት ይሰማዋል ! አሸናፊዎችም የFIFA World Cup 26 ድንቅ ድባብና ደስታን በቀጥታ ሲያጣጥሙ ማየት ያስደስተናል!

ለተሳተፋችሁ ሁሉ እናመሰግናለን። ከአቢሲንያ ባንክ ጋር ተጨማሪ አስደሳች ዕድሎችን ይጠብቁ!

#BankOfAbyssinia #BOA #FIFAWorldCup26 #ዕድለኛአሸናፊ #የማይረሳተሞክሮ
👍3028🔥7😁7🤔5😱2🤩1
2% ተጨማሪ ጉርሻ!

የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን ( ሰኔ 12 ፣ 2018 ዓ.ም)

ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

June 19, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

Facebook
| Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
31👍6
ባንካችን የዓለም ዋንጫን አስመልክቶ ባዘጋጀው የሽልማት ፕሮግራም ዕድለኛውን ሸለመ

ባንካችን በሁለተኛው ዙር 2026 ፊፋ ዓለም ዋንጫን አስመልክቶ ባዘጋጀው የሽልማት መርሀ ግብር የላፕቶፕ ዕድለኛ ለሆኑት ደንበኛ ትናንት ሰኔ 11 ቀን 2018 ዓ.ም.  ሽልማታቸውን አስረክቧል።

ባንካችን ከቪዛ ጋር በመተባበር በመጀመሪያው ዙር ደንበኞች የአቢሲንያ ቪዛ ካርድን ተጠቅመው ግብይት ሲፈጽሙ የ2026 ፊፋ ዓለም ዋንጫን በቀጥታ የመመልከት ዕድል የሚያስገኝላቸውን ታላቅ የሽልማት ፕሮግራም አዘጋጅቶ የነበረ ሲሆን፣ ዕድለኛ ደንበኞችም ጨዋታውን እየታደሙ ይገኛሉ፡፡

በሁለተኛው ምዕራፍም ደንበኞች የአቢሲንያ ቪዛ ካርዳቸውን ተጠቅመው ሲገበያዩ እና ሽልማት የሚያስገኝ ጨዋታ ሲጫወቱ የሚሸልም ሲሆን ቀደም ብሎም ሁለት ደንበኞችን ዘመናዊ ስልክ እና የ10,000 ብር ፕሪፔይድ ካርድ መሸለሙ ይታወሳል።

ትናንት በዋናው መ/ቤት የስብሰባ አዳራሽ በተደረገው የሽልማት ሥነ ስርዓት የመካከለኛው አዲስ ዲስትሪክት ሳር ቤት ቅርንጫፍ ደንበኛ ለሆኑት አቶ ተምኪን አሊ የባንካችን የካርድ ባንኪንግ ሥራ አስኪያጅ አቶ አንሙት ደሳለው ሽልማቱን አስረክበዋል።
37👍5🔥1
በአፖሎ የዶላር አካውንት ያስቀምጡ፤ ከባሕር ማዶ እንዳሻዎ ይገበያዩ።
ዛሬ ይመዝገቡ እና በደቂቃዎች ውስጥ ይጀምሩ 👉 https://onelink.to/apollo
22👍8👌2
2% ተጨማሪ ጉርሻ!

የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን ( ሰኔ 13 ፣ 2018 ዓ.ም)

ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

June 20, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

Facebook
| Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
👍1110🤩2
የትምህርት ቤትዎን አስተዳደር ወደ ዘመናዊ ደረጃ ያሳድጉ!

- ክፍያ መሰብሰብ
- የከፈሉ / ያልከፈሉ ተማሪዎች መለየት
- የተማሪዎች ምዝገባ
- አቴንዳንስ እና ውጤት መቆጣጠር
- ሪፖርት ካርድ እና ላይብረሪይ ማኔጅመንት

ሁሉንም በአንድ አስተማማኝ ፣ ቀላል እና ምቹ ሲስተም!

ትምህርት ቤትዎን አብረን እናዘምን

ዛሬውኑ ይመዝገቡ!

#BOASchoolManagement #SchoolManagement #EdTech #DigitalSchool #SchoolAdministration
26👍5🔥3🤩2
2% ተጨማሪ ጉርሻ!

የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን ( ሰኔ 15 ፣ 2018 ዓ.ም)

ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

June 22, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

Facebook
| Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
17👍10👏2😱2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አቢሲንያ ሬሚት የሚታመን የሀገር ልጅ ነው!
ሀገር ቤት ገንዘብ ለመላክ ፈጣን እና አስተማማኝ የሆነውን አቢሲንያ ሬሚት ይጠቀሙ

አሁኑኑ መተግበሪያውን ከአፕ ስቶር ወይም ከፕሌይ ስቶር ያውርዱ፣ በቀላሉ ይመዝገቡ እና አገልግሎቱን ይጠቀሙ። >
https://onelink.to/abyssiniaremit
19👍9
2% ተጨማሪ ጉርሻ!

የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን ( ሰኔ 16 ፣ 2018 ዓ.ም)

ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

June 23, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

Facebook
| Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
26👍3
2% ተጨማሪ ጉርሻ!

የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን ( ሰኔ 17 ፣ 2018 ዓ.ም)

ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

June 24, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

Facebook
| Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
16👍3🔥2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሀገር ቤት ለመድረስ መዘግየት የለም!
ሀገር ቤት ገንዘብ ለመላክ ፈጣን እና አስተማማኝ የሆነውን አቢሲንያ ሬሚት ይጠቀሙ።

አሁኑኑ መተግበሪያውን ከአፕ ስቶር ወይም ከፕሌይ ስቶር ያውርዱ፣ በቀላሉ ይመዝገቡ እና አገልግሎቱን ይጠቀሙ። > https://onelink.to/abyssiniaremit
18👌4👍3
2% ተጨማሪ ጉርሻ!

የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን ( ሰኔ 18 ፣ 2018 ዓ.ም)

ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

June 25, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

Facebook
| Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
21👍11🤔3
2% ተጨማሪ ጉርሻ!

የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን ( ሰኔ 19 ፣ 2018 ዓ.ም)

ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

June 26, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

Facebook
| Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
21👍4
ውድ ደንበኛችን፣

ሊንክ ከመክፈትዎ እና ለተላከልዎ “የገንዘብ ላኩልኝ” የጽሑፍ መልዕክት ከመመለስዎ በፊት ትክክለኛነቱን ያረጋግጡ።

ለደህንነትዎ ቅድሚያ ይስጡ።

ከመመለስዎ በፊት … ለአፍታ ያስቡበት!

አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
44👍11🔥2
2% ተጨማሪ ጉርሻ!

የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን ( ሰኔ 20 ፣ 2018 ዓ.ም)

ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

June 27, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

14👍4