Bank of Abyssinia
182K subscribers
2.48K photos
185 videos
51 files
770 links
Bank of Abyssinia – The Choice for All
Welcome to BoA’s official Telegram channel!

Use @BOA_ATM_bot to access:

ATM locators
Card services & support
Real-time updates
Download Telegram
🏫 የትምህርት ቤትዎን አስተዳደር ወደ ዲጂታል ዘመን ያሸጋግሩ!

የተማሪ መረጃ አያያዝ፣ የትምህርት ክፍያ ክትትል፣ የውጤት እና የተማሪዎችን በትምህርት ገበታቸው ላይ መገኘት (Attendance) አስተዳደርን በአንድ ዘመናዊ ሲስተም ያቀላጥፉ።

አቢሲንያ ስኩል ሲስተም የትምህርት ቤቶችን ዕለታዊ ሥራ ቀላል፣ ፈጣን እና ውጤታማ ለማድረግ የተዘጋጀ ዘመናዊ መፍትሄ ነው።

የትምህርት ክፍያ መሰብሰብ እና ክትትል
የከፈሉ እና ያልከፈሉ ተማሪዎችን በቀላሉ መለየት
የአዲስ እና ነባር ተማሪዎች ምዝገባ
Attendance እና የተማሪዎች ውጤት አስተዳደር
የተማሪዎች ሪፖርት ካርድ እና ቤተ-መጽሐፍት ማኔጅመንት

📈 ጊዜን ይቆጥቡ፣ የአስተዳደር ሂደቶችን ያቀላጥፉ እና በትክክለኛ መረጃ የተደገፉ ውሳኔዎችን ይስጡ።

👉 ዛሬውኑ ትምህርት ቤትዎን በአቢሲንያ ስኩል ሲስተም ያስመዝግቡ
30👍19👏6👌4
2% ተጨማሪ ጉርሻ!

የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን ( ሰኔ 05 ፣ 2018 ዓ.ም)

ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

June 12, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

Facebook
| Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
27👍7
2% ተጨማሪ ጉርሻ!

የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን ( ሰኔ 06 ፣ 2018 ዓ.ም)

ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

June 13, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

Facebook
| Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
35👍8👌1
አለም አቀፍ  ጉዞዎን! ግብይትዎን! በአንድ ካርድ!

የትኛውም ሀገር ድንበር ሳይገድብዎት የውጭ ምንዛሬ አካውንትዎን በቀላሉ ይክፈቱ፣ ኢንተርናሽናል ካርድዎን ይዘዙ እና የትም ቦታ ሲሄዱ ጥሬ ገንዘብ ሳይይዙ ይገበያዩ። ፎርሙን በመሙላት ኢንተርናሽናል ካርድዎን ለመያዝ አንድ እርምጃ ይቅረቡ! 👉 ለማዘዝ ይህን ይጫኑ
45👍11🔥6👌2
2% ተጨማሪ ጉርሻ!

የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን ( ሰኔ 08 ፣ 2018 ዓ.ም)

ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

June 15, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

Facebook
| Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
27👍7
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አዎን፣ ከውጭ ሀገር ወደ ኢትዮጵያ ገንዘብ መላክ አሁን ይበልጥ ቀላል፣ ፈጣን እና አስተማማኝ ሆኗል።

በአቢሲንያ ሬሚት መተግበሪያ በጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ ለሚወዷቸው ሰዎች ገንዘብ ይላኩ።

አሁኑኑ መተግበሪያውን ከአፕ ስቶር ወይም ከፕሌይ ስቶር ያውርዱ፣ በቀላሉ ይመዝገቡ እና አገልግሎቱን ይጠቀሙ። > https://onelink.to/abyssiniaremit

አቢሲንያ ሬሚት - ገንዘብዎን በአስተማማኝ መንገድ ወደ ቤት የሚያደርስ።

አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
27👍11🤩2
2% ተጨማሪ ጉርሻ!

የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን ( ሰኔ 09 ፣ 2018 ዓ.ም)

ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

June 16, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

Facebook
| Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
23👍8
አለምን በእጅዎ በአንድ ካርድ !

የትኛውም ሀገር ድንበር ሳይገድብዎት የውጭ ምንዛሬ አካውንትዎን በቀላሉ ይክፈቱ፣ ኢንተርናሽናል ካርድዎን ይዘዙ እና የትም ቦታ ሲሄዱ ጥሬ ገንዘብ ሳይይዙ ይገበያዩ። ፎርሙን በመሙላት ኢንተርናሽናል ካርድዎን ለመያዝ አንድ እርምጃ ይቅረቡ! 👉 ለማዘዝ ይህን ይጫኑ
20👍10🔥3
2% ተጨማሪ ጉርሻ!

የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን ( ሰኔ 10 ፣ 2018 ዓ.ም)

ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

June 17, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

Facebook
| Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
33👍8🔥2😱1
2% ተጨማሪ ጉርሻ!

የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን ( ሰኔ 11 ፣ 2018 ዓ.ም)

ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

June 18, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

Facebook
| Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
8👍3
በውጭ ሀገር ለሚገኙ ደንበኞቻችን!
 
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ሚያዝያ 2018 ዓ.ም. ባወጣው መመሪያ መሠረት፣ የፋይዳ መታወቂያ ቁጥራቸውን ከባንክ ሂሳባቸው ጋር ያላስተሳሰሩ ደንበኞች ሂሳባቸው እንዳይንቀሳቀስ መደረጉ ይታወሳል። ነገር ግን፣ በውጭ ሀገር የሚገኙ የሂሳብ ባለቤቶች አስፈላጊውን ማስረጃ ለባንኮች በማቅረብና በማረጋገጥ ከዚህ ውሳኔ ነፃ መሆን እንደሚችሉ ተገልጿል።
 
ባንካችንም ይህን ተከትሎ በዉጪ ሀገር ለሚገኙ ዉድ ደንበኞቹ የተቀላጠፈ አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡ ስለሆነም እርስዎም ከሚኖሩበት ሀገር ሆነዉ አገልግሎቱን ለማግኘት፤፟
☎️ የደንበኞች አገልግሎት ማዕከል ፡ +251 11 113 0000
📧 ኢሜይል፡ ContactCenterSupport@bankofabyssinia.com
🏦 ቅርንጫፍ ፡ ቀደም ሲል ሲገለገሉበት ወደነበረው ቅርንጫፍ ወይም ወደ ማንኛውም የአቢሲንያ ባንክ ቅርንጫፍ በመደወል
👤 በሕጋዊ ወኪል፡  አስፈላጊውን ማስረጃ በሕጋዊ ወኪልዎ በኩል በማቅረብ አገልግሎቱን በቀጥታ ማግኘት ይችላሉ፡፡
  
ባንካችን በተደራጀ የመረጃ ስርዓት ለዉድ ደንበኞቹ ምቹና የተቀላጠፈ አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡ ስለሆነም እርስዎም ከላይ በተጠቀሱት አማራጮች ባሉበት ሀገር ሆነዉ መረጃዎን በማቅረብ የፈጣን አገልግሎታችን ተጠቃሚ ይሁኑ፡፡
 
አቢሲንያ ባንክ!
24👌4👍3🔥1
🎉 የFIFA World Cup 26 ዕድለኞች እንኳን ደስ አላችሁ!

ከዕጣው ተሳትፎ ጀምሮ እስከ የዓለም ትልቁ የእግር ኳስ መድረክ በቀጥታ የመገኘት ዕድል ድረስ ያለው ጉዞ  የማይረሳ ተሞክሮ ነው።

የአቢሲንያ ባንክም ይህን ልዩ አጋጣሚ ለደንበኞቹ በማቅረቡ ኩራት ይሰማዋል ! አሸናፊዎችም የFIFA World Cup 26 ድንቅ ድባብና ደስታን በቀጥታ ሲያጣጥሙ ማየት ያስደስተናል!

ለተሳተፋችሁ ሁሉ እናመሰግናለን። ከአቢሲንያ ባንክ ጋር ተጨማሪ አስደሳች ዕድሎችን ይጠብቁ!

#BankOfAbyssinia #BOA #FIFAWorldCup26 #ዕድለኛአሸናፊ #የማይረሳተሞክሮ
👍3028🔥7😁7🤔5😱2🤩1
2% ተጨማሪ ጉርሻ!

የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን ( ሰኔ 12 ፣ 2018 ዓ.ም)

ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

June 19, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

Facebook
| Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
31👍6
ባንካችን የዓለም ዋንጫን አስመልክቶ ባዘጋጀው የሽልማት ፕሮግራም ዕድለኛውን ሸለመ

ባንካችን በሁለተኛው ዙር 2026 ፊፋ ዓለም ዋንጫን አስመልክቶ ባዘጋጀው የሽልማት መርሀ ግብር የላፕቶፕ ዕድለኛ ለሆኑት ደንበኛ ትናንት ሰኔ 11 ቀን 2018 ዓ.ም.  ሽልማታቸውን አስረክቧል።

ባንካችን ከቪዛ ጋር በመተባበር በመጀመሪያው ዙር ደንበኞች የአቢሲንያ ቪዛ ካርድን ተጠቅመው ግብይት ሲፈጽሙ የ2026 ፊፋ ዓለም ዋንጫን በቀጥታ የመመልከት ዕድል የሚያስገኝላቸውን ታላቅ የሽልማት ፕሮግራም አዘጋጅቶ የነበረ ሲሆን፣ ዕድለኛ ደንበኞችም ጨዋታውን እየታደሙ ይገኛሉ፡፡

በሁለተኛው ምዕራፍም ደንበኞች የአቢሲንያ ቪዛ ካርዳቸውን ተጠቅመው ሲገበያዩ እና ሽልማት የሚያስገኝ ጨዋታ ሲጫወቱ የሚሸልም ሲሆን ቀደም ብሎም ሁለት ደንበኞችን ዘመናዊ ስልክ እና የ10,000 ብር ፕሪፔይድ ካርድ መሸለሙ ይታወሳል።

ትናንት በዋናው መ/ቤት የስብሰባ አዳራሽ በተደረገው የሽልማት ሥነ ስርዓት የመካከለኛው አዲስ ዲስትሪክት ሳር ቤት ቅርንጫፍ ደንበኛ ለሆኑት አቶ ተምኪን አሊ የባንካችን የካርድ ባንኪንግ ሥራ አስኪያጅ አቶ አንሙት ደሳለው ሽልማቱን አስረክበዋል።
37👍5🔥1