Bank of Abyssinia
182K subscribers
2.48K photos
185 videos
51 files
770 links
Bank of Abyssinia – The Choice for All
Welcome to BoA’s official Telegram channel!

Use @BOA_ATM_bot to access:

ATM locators
Card services & support
Real-time updates
Download Telegram
ባንካችን የ2026 ዓለም ዋንጫን ለመታደም ዕጣ ለወጣላቸዉ ዕድለኞች የሽኝት መርሐ-ግብር አካሄደ 

ባንካችን “አቢሲንያ- ቪዛ 2026 የፊፋ ዓለም ዋንጫ” በሚል መጠሪያ ከቪዛ ጋር በጋራ ባካሄደው የሽያጭ ዘመቻ ላይ የዓለም ዋንጫን ለመታደም ዕጣ ለወጣላቸዉ አራት ዕድለኞች የሽኝት መርሐ-ግብር አካሄደ። 

ትናንት ግንቦት 27 ቀን 2018 ዓ.ም በባንካችን ዋና መ/ቤት በተካሄደው የሽኝት መርሐ-ግብር ላይ የባንካችን ቺፍ ዲጂታል ባንኪንግ ኦፊሰር ወ/ሮ ሶስና መንገሻ  እንደተናገሩት እነዚህ ዕድለኞች አስፈላጊውን የጉዞ ፈቃድ ያገኙና የ2026 የፊፋ የዓለም ዋንጫ አዘጋጅ ከሆኑት 3 ሃገራት ማለትም አሜሪካ፣ ካናዳ እና ሜክሲኮ መካከል ወደ አሜሪካ የሚጓዙ ናቸው ብለዋል።

እነዚህ ዕድለኛ የሆኑ የባንካችን ደንበኞች አስፈላጊውን ቅድመ ሁኔታ ያሟሉና ለጉዞ የሚያስፈልጋቸውን ቪዛ ያገኙ ሲሆን የደርሶ መልስ የጉዞ ትኬት፣ የአራት ቀናት የሆቴል ቆይታ እና ውድድሩን መከታተያ የስታዲየም መግቢያ ትኬት የተመቻቸላቸው መሆኑን በመድረኩ ላይ ተገልጿል።

በዚህ ከማርች 9 እስከ ኤፕሪል 15 ቀን 2026 ድረስ በተካሄደ የሽያጭ ዘመቻ የባንካችንን ቪዛ ካርድ ተጠቅመው በፖስ ማሽኖቻችን ላይ ከብር 1,000 ጀምሮ ግብይት ያከናወኑ ደንበኞች በሽልማት ዕጣው እንደተካተቱም ቺፍ ኦፊሰሯ ጠቁመዋል።

በመጨረሻም ወ/ሮ ሶስና ለተጓዦቹ በሚሄዱበት አሜሪካ ጥሩ ጊዜ እንዲያሳልፉ መልካም ምኞታቸውን ገልጸው፣ በሚኖራቸው ቆይታም ባንካችንን እና ሃገራችንን በበጎ እንዲያስተዋውቁ አደራ ብለዋል።

በሽኝት መርሐ-ግብሩ ላይ የባንካችን የበላይ ሥራ አመራር አባላት፣ የባንካችን አጋር የሆነው የቪዛ ኢትዮጵያ እና የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ተወካዮች፣ የሚዲያ ባለሙያዎች እና ታዋቂ የስፖርት ተንታኞች እንዲሁም ሌሎች ጥሪ ተደረገላችሁ እንግዶች ተገኝተዋል።

በቅርቡም ባንካችን በነበሩት የ"ይጀምሩ_ያድሱ_ይደጉ" እና የ"እችላለሁ!" የሽያጭ ዘመቻዎች ሁለት ዕድለኛ ደንበኞቹን ሃዩንዳይ አክሰንት ሴዳን እና የ2025 ቢ.ዋይ.ዲ ሴጉል መኪና እንደሸለመ የሚታወስ ነው።
42👍8🔥6
2% ተጨማሪ ጉርሻ!

የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን ( ግንቦት 29 ፣ 2018 ዓ.ም)

ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

June 06, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

Facebook
| Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
39👍11😁7🤔6🔥4🤩2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ለደንበኛ... ጎንበስ ቀና!
ከትልልቅ ስኬቶች ጀርባ የቆመው ግንኙነት ነው።

#ለደንበኛ_ጎንበስ_ቀና #DareToServe #CustomerFirst #BankOfAbyssinia
👏1917👌6👍5🔥4
2% ተጨማሪ ጉርሻ!

የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን ( ሰኔ 01 ፣ 2018 ዓ.ም)

ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

June 08, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

Facebook
| Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
23👍7👏3
የአቢሲንያ ባንክ ደንበኞችን የእርካታ ደረጃ ለመለካት የተዘጋጀ መጠይቅ!

ውድ ደንበኞቻችን! አቢሲንያ ባንክ የውድ ደንበኞቹን የእርካታ ደረጃ ለመለካት፤ እንዲሁም ደንበኞቻችን በዕለት ተዕለት አገልግሎታችን ላይ የሚያዩዋቸውን የአገልግሎት የጥራት መጓደል ካለ መረጃ በመውሰድ ወጥ፣ ዘላቂና የተሻለ አገልግሎት መስጠት የሚያስችሉንን ስልቶች ለመቀየስ በማሰብ ለተነሱት ጥያቄዎች ምላሽ እንዲሰጡን በአክብሮት እየጠየቅን፣ መጠይቁን ለመሙላት የሚከተሉትን ማስፈንጠሪያዎች ይጠቀሙ፡፡

የእርስዎ አስተያየት አገልግሎታችንን ለማሻሻል ትልቅ አስተዋፅኦ እንዳለው ልብ ይበሉ።

የአማርኛ መጠይቅ ለማግኘት፡ https://forms.gle/rgMH9KX9YwbHQ57v8
የእንግሊዝኛ መጠይቅ ለማግኘት፡ https://forms.gle/o14tNnovqqbzkSm9A

ስለትብብርዎ እናመሰግናለን !
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ !
22👍15👏1
Discover Thailand’s world-class shopping scene and enjoy exclusive privileges that elevate every purchase with your Visa card.

Discover rewarding ways to shop in Thailand and more cities here:
 https://destinations.visa.com/thailand/

#FeelYourThailand #VisaDestinations #PayWithVisa #bankofabyssinia #የሁሉም_ምርጫ
6👍3
2% ተጨማሪ ጉርሻ!

የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን ( ሰኔ 02 ፣ 2018 ዓ.ም)

ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

June 09, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

Facebook
| Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
14👍5👏1
2% ተጨማሪ ጉርሻ!

የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን ( ሰኔ 03 ፣ 2018 ዓ.ም)

ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

June 10, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

Facebook
| Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
18👍10🔥2
በውጭ ሀገር ለሚገኙ ደንበኞቻችን!
 
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ሚያዝያ 2018 ዓ.ም. ባወጣው መመሪያ መሠረት፣ የፋይዳ መታወቂያ ቁጥራቸውን ከባንክ ሂሳባቸው ጋር ያላስተሳሰሩ ደንበኞች ሂሳባቸው እንዳይንቀሳቀስ መደረጉ ይታወሳል። ነገር ግን፣ በውጭ ሀገር የሚገኙ የሂሳብ ባለቤቶች አስፈላጊውን ማስረጃ ለባንኮች በማቅረብና በማረጋገጥ ከዚህ ውሳኔ ነፃ መሆን እንደሚችሉ ተገልጿል።
 
ባንካችንም ይህን ተከትሎ በዉጪ ሀገር ለሚገኙ ዉድ ደንበኞቹ የተቀላጠፈ አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡ ስለሆነም እርስዎም ከሚኖሩበት ሀገር ሆነዉ አገልግሎቱን ለማግኘት፤፟
☎️ የደንበኞች አገልግሎት ማዕከል ፡ +251 11 113 0000
📧 ኢሜይል፡ ContactCenterSupport@bankofabyssinia.com
🏦 ቅርንጫፍ ፡ ቀደም ሲል ሲገለገሉበት ወደነበረው ቅርንጫፍ ወይም ወደ ማንኛውም የአቢሲንያ ባንክ ቅርንጫፍ በመደወል
👤 በሕጋዊ ወኪል፡  አስፈላጊውን ማስረጃ በሕጋዊ ወኪልዎ በኩል በማቅረብ አገልግሎቱን በቀጥታ ማግኘት ይችላሉ፡፡
  
ባንካችን በተደራጀ የመረጃ ስርዓት ለዉድ ደንበኞቹ ምቹና የተቀላጠፈ አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡ ስለሆነም እርስዎም ከላይ በተጠቀሱት አማራጮች ባሉበት ሀገር ሆነዉ መረጃዎን በማቅረብ የፈጣን አገልግሎታችን ተጠቃሚ ይሁኑ፡፡
 
አቢሲንያ ባንክ!
27👏4🔥2👍1
In today’s digital world, banking is about more than just fast transactions, it’s also about trust, understanding, and building long-term partnerships.

At Bank of Abyssinia, relationship banking means going beyond traditional services to understand our customers’ financial journeys and provide personalized, technology-enabled solutions that meet their evolving needs.

Read our latest blog to learn why relationship banking still matters and how Bank of Abyssinia puts it into practice.

🔗 https://www.bankofabyssinia.com/relationship-banking-and-boa-practice/
34👍6🔥1
2% ተጨማሪ ጉርሻ!

የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን ( ሰኔ 04 ፣ 2018 ዓ.ም)

ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

June 11, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

Facebook
| Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
20👍1
🏫 የትምህርት ቤትዎን አስተዳደር ወደ ዲጂታል ዘመን ያሸጋግሩ!

የተማሪ መረጃ አያያዝ፣ የትምህርት ክፍያ ክትትል፣ የውጤት እና የተማሪዎችን በትምህርት ገበታቸው ላይ መገኘት (Attendance) አስተዳደርን በአንድ ዘመናዊ ሲስተም ያቀላጥፉ።

አቢሲንያ ስኩል ሲስተም የትምህርት ቤቶችን ዕለታዊ ሥራ ቀላል፣ ፈጣን እና ውጤታማ ለማድረግ የተዘጋጀ ዘመናዊ መፍትሄ ነው።

የትምህርት ክፍያ መሰብሰብ እና ክትትል
የከፈሉ እና ያልከፈሉ ተማሪዎችን በቀላሉ መለየት
የአዲስ እና ነባር ተማሪዎች ምዝገባ
Attendance እና የተማሪዎች ውጤት አስተዳደር
የተማሪዎች ሪፖርት ካርድ እና ቤተ-መጽሐፍት ማኔጅመንት

📈 ጊዜን ይቆጥቡ፣ የአስተዳደር ሂደቶችን ያቀላጥፉ እና በትክክለኛ መረጃ የተደገፉ ውሳኔዎችን ይስጡ።

👉 ዛሬውኑ ትምህርት ቤትዎን በአቢሲንያ ስኩል ሲስተም ያስመዝግቡ
30👍19👏6👌4