ባንካችን ቃል በገባው መሠረት 2 ዘመናዊ መኪኖችን ለዕድለኞች አስረከበ
ባንካችን አቢሲንያ በቅርቡ ባካሄዳቸው ሁለት የሽያጭ ዘመቻዎች የዘመናዊ መኪና ሽልማት አሸናፊ ለነበሩ ሁለት ደንበኞች ዛሬ ግንቦት 13 ቀን 2018 ዓ.ም በዋናው መ/ቤት በተካሄደ ደማቅ ሥነ-ሥርዓት ሽልማታቸውን አስረከበ።
በዚህም መሠረት ለሁለተኛ ጊዜ በተካሄደው “ከአቢሲንያ ባንክ ጋር ይጀምሩ – ያድሱ እና ይደጉ”የሽልማት መርሐ-ግብር አሸናፊ ለሆኑት የባንካችን የፍልውሃ ቅርንጫፍ ደንበኛና በከተማችን በአንድ የግል የህክምና ክሊኒክ ሐኪም ለሆኑት ዶ/ር ዮሴፍ ገ/መድህን ሃዩንዳይ አክሰንት ሴዳን መኪና አስረክቧል።
እንዲሁም ማርች 8ን በማስመልከት ለ5ኛ ጊዜ በተካሄደው የ“እችላለሁ!” መርሐ-ግብር ዕድለኛ ለሆነችው የባንካችን ጅማ ዲስትሪክት ሄርማታ ቅርንጫፍ ደንበኛ ዶ/ር ቤተልሄም ይትባረክ የ2025 ቢ.ዋይ.ዲ ሴጉል መኪና ሽልማት ሰጥቷል።
በዚህ የሁለቱ የሽያጭ ዘመቻዎች ይፋዊ መዝጊያና የሽልማት ሥነ-ሥርዓት ላይ ተገኝተው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የባንካችን ቺፍ ኤንተርፕራይዝ ሰርቪስ ኦፊሰር ወ/ሮ መሠረት አስፋው ዕድለኞቹን “እንኳን ደስ ያላችሁ!” ካሉ በኋላ ከሌሎች የባንካችን ከፍተኛ የሥራ አመራር አባላት ጋር በጋራ በመሆን ሽልማቱን አስረክበዋል።
ወ/ሮ መሠረት የ “ይጀምሩ፣ ያድሱ እና ይደጉ” መርሐ-ግብር አዳዲስ ደንበኞች ከባንካችን ጋር እንዲሰሩ፣ ነባሮቹ ግንኙነታቸውን እንዲያድሱ እንዲሁም ሁሉም ደንበኞች ከባንካችን ጋር አብረው እንዲያድጉ ለማበረታታት የተካሄደ ሲሆን፣ የ“እችላለሁ!” መርሐ-ግብር ደግሞ ባንካችን የሴቶችን የፋይናንስ አቅም ለመገንባት ያለውን ቁርጠኝነት ለማሳየት ያለመ እንደነበር ገልጸዋል። በሁለቱም መርሐ ግብሮች የተለያዩ የማበረታቻ ሽልማቶች እንደተካተቱም ጨምረው ገልጸዋል።
በዚህ ደማቅ የሽልማት ሥነ-ሥርዓት ላይ የባንካችን ከፍተኛ የሥራ አመራር አባላት፣ የኢትዮጵያ ደም እና ሕብረ-ሕዋስ አገልግሎት አመራሮች፣ የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ተወካዮች፣ የሚዲያ አካላት እና ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል።

❤57👍10🔥10👏4🤔2🤩1
2% ተጨማሪ ጉርሻ!
የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን ( ግንቦት 14 ፣ 2018 ዓ.ም)
ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
May 22, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia
Facebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram

❤11👍10👌2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
⚠️ “ብር ላኪልኝ” ወይም “ላክልኝ” የሚል መልእክት ደርሶት ያውቃል?
አጭበርባሪዎች የቴሌግራም፣ ዋትስአፕ፣ ፌስቡክ፣ ኢሜይል እና የመልእክት አድራሻዎችን በመጥለፍ የሐሰት የእርዳታ ጥያቄዎችን ሊልኩ ይችላሉ።
ገንዘብ ከመላክዎ በፊት ለጠያቂው በቀጥታ ይደውሉ፤ ጥያቄውም እውነተኛ መሆኑን ያረጋግጡ።
ለአፍታ ያስቡ፤ ራስዎንና ገንዘብዎን ይጠብቁ! ይህንን መልእክትም ለወዳጆችዎ ያጋሩ - ጉዳዩ ያጋጠማቸው ወዳጆችዎንም ታግ ያድርጓቸው!
አቢሲንያ ባንክ
የሁሉም ምርጫ!
#BankOfAbyssinia #NBE #FraudAwareness #CyberSecurity #DigitalSafety

❤39👍16😱2👌2