Bank of Abyssinia
188K subscribers
2.3K photos
180 videos
51 files
685 links
Bank of Abyssinia – The Choice for All
Welcome to BoA’s official Telegram channel!

Use @BOA_ATM_bot to access:

ATM locators
Card services & support
Real-time updates
Download Telegram
ባሳለፍነው ቅዳሜ ባንካችንን በተመለከተ ለጠየቅነው ጥያቄ ምላሽ የሰጡ የመጀመሪያዎቹ 10 አሸናፊዎች ዝርዝር የሚከተለው ሲሆን አሸናፊዎቹን እንኳን ደስ አላችሁ እንላለን !!
#bankofabyssinia #የሁሉም_ምርጫ
👍2617🔥4
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አሁን ዓለም በእጅዎ ገብታለች !

ከእንግዲህ የክፍያ መንገድ ችግር መሆኑ ቀረ ! … ከየትኛውም የዓለም ክፍል የምንፈልገውን ዕቃ ለመሸመት እና ለመክፈል፣ ለትምህርትም ሆነ ለመዝናኛ የተለያዩ የዲጂታል ይዘቶችን ሰብስክራይብ ለማድረግ…ወዘተ ሁሉም በአቢሲንያ ቪዛ ካርድ ዕውን ሆኗል ! ይጠቀሙበት … ይወዱታል !!

አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ !
56👍20
2% ተጨማሪ ጉርሻ!

የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን ( ግንቦት 12 ፣ 2018 ዓ.ም)

ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

May 20, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

Facebook
| Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
31👍8😁1
ከአቢሲንያ ጋር በየትኛውም ቦታ ይንቀሳቀሱ፤ በፈለጉት ሀገር ይሸምቱ!

የትኛውም ሀገር ድንበር ሳይገድብዎት የውጭ ምንዛሬ አካውንትዎን በቀላሉ ይክፈቱ፣ ኢንተርናሽናል ካርድዎን ይዘዙ እና የትም ቦታ ሲሄዱ ጥሬ ገንዘብ ሳይይዙ ይገበያዩ። ፎርሙን በመሙላት ኢንተርናሽናል ካርድዎን ይዘዙ! 👉https://mcnpkmnf81rz7s-0mxl8ql8p6yz8.pub.sfmc-content.com/nj422fs51p4?src=Telegram&cmp=fcy
26👍9👌5
2% ተጨማሪ ጉርሻ!

የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን ( ግንቦት 13 ፣ 2018 ዓ.ም)

ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

May 21, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

Facebook
| Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
22👍1
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባወጣዉ መመርያ መሰረት እስከ ግንቦት 6 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ የፋይዳ መታወቂያ ቁጥራቸውን ከባንክ ሂሳባቸው ጋር ያላስተሳሰሩ ደንበኞች ሂሳባቸው እንዳይንቀሳቀስ መደረጉ ይታወሳል።

እርስዎስ ሂሳብዎን በፋይዳ አስተሳስረዋል? ካላስተሳሰሩ በዚህ (https://cs.bankofabyssinia.com/fayda_connect) ሊንክ በእጅ ስልክዎ በቀላሉ እንዲያስተሳስሩ፤ አሊያም በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ ጎራ ብለዉ በማስተሳሰር ወዲያኑ አገልግሎቱን ያግኙ፡፡

ባንካችን በተደራጀ የመረጃ ስርዓት ደንበኞች የፋይዳ መታወቂያቸውን ከሂሳባቸው ጋር እንዳስተሳሰሩ እገዳውን ወዲያዉኑ ያነሳል፡፡

ሂሳብዎን ከላይ በተጠቀሱት አማራጮች አስተሳስረዉ ድንገት አገልግሎቱ ቢዘገይብዎ ወደ ደንበኞች የአገልግሎት ማዕከላችን በ8397 ደዉለዉ ፈጣን ምላሽ ያግኙ፡፡

እስከ ግንቦት 6 ቀን 2018 ዓ.ም እንዲያስተሳስሩ ከሚጠበቅባቸዉ ከተሞች ዉጪ እና በሌሎች የሃገራችን ክፍሎች የሚገኙ ከሆነ የፋይዳ መታወቂያዎን እስከ ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ በማስተሳሰር ሂሳብዎን በቀጣይነት ማንቀሳቀስ እንዲችሉ በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡

አቢሲንያ ባንክ!
24👍10👏1
4👍4
ባንካችን ቃል በገባው መሠረት 2 ዘመናዊ መኪኖችን ለዕድለኞች አስረከበ

ባንካችን አቢሲንያ በቅርቡ ባካሄዳቸው ሁለት የሽያጭ ዘመቻዎች የዘመናዊ መኪና ሽልማት አሸናፊ ለነበሩ ሁለት ደንበኞች ዛሬ ግንቦት 13 ቀን 2018 ዓ.ም በዋናው መ/ቤት በተካሄደ ደማቅ ሥነ-ሥርዓት ሽልማታቸውን አስረከበ። 

በዚህም መሠረት ለሁለተኛ ጊዜ በተካሄደው “ከአቢሲንያ ባንክ ጋር ይጀምሩ – ያድሱ እና ይደጉ”የሽልማት መርሐ-ግብር አሸናፊ ለሆኑት የባንካችን የፍልውሃ ቅርንጫፍ ደንበኛና በከተማችን በአንድ የግል የህክምና ክሊኒክ ሐኪም ለሆኑት ዶ/ር ዮሴፍ ገ/መድህን ሃዩንዳይ አክሰንት ሴዳን መኪና አስረክቧል። 

እንዲሁም ማርች 8ን በማስመልከት ለ5ኛ ጊዜ በተካሄደው የ“እችላለሁ!” መርሐ-ግብር ዕድለኛ ለሆነችው የባንካችን ጅማ ዲስትሪክት ሄርማታ ቅርንጫፍ ደንበኛ ዶ/ር ቤተልሄም ይትባረክ የ2025 ቢ.ዋይ.ዲ ሴጉል መኪና ሽልማት ሰጥቷል። 

በዚህ የሁለቱ የሽያጭ ዘመቻዎች ይፋዊ መዝጊያና የሽልማት ሥነ-ሥርዓት ላይ ተገኝተው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት  የባንካችን ቺፍ ኤንተርፕራይዝ ሰርቪስ ኦፊሰር  ወ/ሮ መሠረት አስፋው ዕድለኞቹን “እንኳን ደስ ያላችሁ!” ካሉ በኋላ ከሌሎች የባንካችን ከፍተኛ የሥራ አመራር አባላት ጋር በጋራ በመሆን ሽልማቱን አስረክበዋል። 

ወ/ሮ መሠረት የ “ይጀምሩ፣ ያድሱ እና ይደጉ” መርሐ-ግብር አዳዲስ ደንበኞች ከባንካችን ጋር እንዲሰሩ፣ ነባሮቹ ግንኙነታቸውን እንዲያድሱ እንዲሁም ሁሉም ደንበኞች ከባንካችን ጋር አብረው እንዲያድጉ ለማበረታታት የተካሄደ ሲሆን፣ የ“እችላለሁ!” መርሐ-ግብር ደግሞ ባንካችን የሴቶችን የፋይናንስ አቅም ለመገንባት ያለውን ቁርጠኝነት ለማሳየት ያለመ እንደነበር ገልጸዋል። በሁለቱም  መርሐ ግብሮች የተለያዩ የማበረታቻ ሽልማቶች እንደተካተቱም ጨምረው ገልጸዋል።

በዚህ ደማቅ የሽልማት ሥነ-ሥርዓት ላይ የባንካችን ከፍተኛ የሥራ አመራር አባላት፣ የኢትዮጵያ ደም እና ሕብረ-ሕዋስ አገልግሎት አመራሮች፣ የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ተወካዮች፣ የሚዲያ አካላት እና ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል።
55🔥10👍9👏4🤔2🤩1
2% ተጨማሪ ጉርሻ!

የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን ( ግንቦት 14 ፣ 2018 ዓ.ም)

ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

May 22, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

Facebook
| Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
9👍9👌2