Bank of Abyssinia
188K subscribers
2.28K photos
178 videos
51 files
678 links
Bank of Abyssinia – The Choice for All
Welcome to BoA’s official Telegram channel!

Use @BOA_ATM_bot to access:

ATM locators
Card services & support
Real-time updates
Download Telegram
የባንካችን የ2ኛ ዙር የአቢሲንያ ቪዛ ካርድ ሽልማት የመጀመሪያዎቹ 2 ዕድለኞች ሽልማታቸውን ተቀበሉ

ደንበኞች የዲጂታል አማራጮችን በስፋት እንዲጠቀሙ የሚያበረታታው የባንካችን የ2ኛ ዙር የአቢሲንያ ቪዛ ካርድ የሽልማት ፕሮግራም የመጀመሪያ ሁለት ዕድለኞች ሽልማታቸውን ተቀበሉ።

ዛሬ ግንቦት 4 ቀን 2018 ዓ.ም በዋናው መ/ቤት አዳራሽ በተካሄደ ሥነ-ሥርዓት ላይ ይፋ እንደተደረገው የባንካችን የአፖሎ ዲጂታል ባንክ ደንበኛ የዘመናዊ ስልክ ሽልማት ሲቀበሉ የምስራቅ አዲስ  ዲስትሪክት፣ ኮተቤ ወልገሞ ቅርንጫፍ ደንበኛ ደግሞ የ10,000 ብር የፕሪፔይድ ካርድ ሽልማት ዕድለኛ ሆነዋል።

የባንካችን ማርኬቲንግ ዳይሬክተር አቶ ተስፋዬ አበበ ዕድለኞቹን “እንኳን ደስ ያላችሁ!” በማለት ሽልማቱን ያበረከቱ ሲሆን፣  በቀጣይም ሌሎች ደንበኞች የባንካችንን የዲጂታል አማራጮች በመጠቀም ተሸላሚ እንዲሆኑ ጥሪ አቅርበዋል።

የባንካችንን 20 ደንበኞች የ2026 ፊፋ ዓለም ዋንጫን ለመታደም ዕድለኛ ያደረገው የመጀመሪያ ዙር የአቢሲንያ ቪዛ ካርድ የሽልማት ፕሮግራም አሁን በሁለተኛው ዙር ደግሞ ደንበኞች እንደ ግብይታቸው መጠን ፍሪጅ፣ ላፕቶፕ፣ ዘመናዊ ስልክ እና እስከ 10,000 ብር የሚደርስ የፕሪፔይድ ካርድ ተሸላሚ የሚሆኑበትን ዕድል ይዞ መጥቷል።
58👍12🔥5👌3👏1🤩1
2% ተጨማሪ ጉርሻ!

የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን ( ግንቦት 05 ፣ 2018 ዓ.ም)

ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

May 13, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

Facebook
| Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
19👍19😱1
የትም ይሁኑ፤ ወደ ሀገር ቤት በፍጥነት እና በታማኝነት ገንዘብ ለመላክ አቢሲንያ ሬሚት አለልዎት።
ዛሬ በአቢሲንያ ሬሚት ይጠቀሙ እና 12% ተጨማሪ ቦነስ ያግኙ!
መተግበሪያውን ያግኙ : https://onelink.to/abyssiniaremit
21👍9👌2
2% ተጨማሪ ጉርሻ!

የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን ( ግንቦት 06 ፣ 2018 ዓ.ም)

ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

May 14, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

Facebook
| Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
41👍4👏1
የአቢሲንያ ቪዛ ካርድ በሽልማት እያንበሸበሸ ነው፡፡ የዕድል ጨዋታ የመጀመሪያ 2 ዕድለኞች ዘመናዊ ስልክ እና የ10,000 ብር የፕሪፔይድ ካርድ ወስደዋል! ተሸላሚዎችን እንኳን ደስ አላችሁ እያልን አሁንም በቀሩት በርካታ ዕድሎች እንደ ግብይትዎ መጠን በቀን እስከ 3 የዕድል ጨዋታ (spin the wheel) እንዲያሸንፉና እንዲሸለሙ ተጋብዘዋል!

ይገበያዩ - ይጫወቱ - ይሸለሙ!
54👍21🔥14
2% ተጨማሪ ጉርሻ!

የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን ( ግንቦት 07 ፣ 2018 ዓ.ም)

ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

May 15, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

Facebook
| Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
21👍2
ለውድ ደንበኞቻችን!

ባንካችን አቢሲንያ የደንበኞቹን ተሞክሮ ለማሻሻል ዘወትር ትኩረት አድርጎ ይሠራል። በመሆኑም ባንካችን በሁሉም ቅርንጫፎቹ እየሰጠ ስላለው እና እጅግ ዘመናዊ ስለሆነው የወረቀት አልባ የባንክ አገልግሎታችን (Paperless Banking) ላይ ያላችሁን አስተያየት እና ተሞክሮ ለመሰብሰብ ይህን መጠይቅ አዘጋጅተናል።
ውድ ደንበኛችን መጠይቁን ከታች ከተዘረዘሩት በሚመችዎት በአንዱ ቋንቋ መሙላት ይችላሉ፦

 አማርኛ

 እንግሊዘኛ

 አፋን ኦሮሞ

የእርስዎ አስተያየት አገልግሎታችንን ለማሻሻል ትልቅ አስተዋፅኦ እንዳለው ልብ ይበሉ።መጠይቁን ለመሙላትም ይህን ሊንክ ይጠቀሙ: https://forms.gle/CftQdRo39H2z3imS7

ስለትብብርዎ እናመሰግናለን !
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ !
35👍14🔥5🥰4
Shop, dine, explore, and experience more across the world’s most iconic destinations with your BOA Visa Card, accepted wherever Visa is welcomed.

Paris. London. Dubai. Thailand.
One Card for Every Journey.

https://destinations.visa.com/london

#VisaDestinations #PayWithVisa #bankofabyssinia #የሁሉም_ምርጫ
34👍11🥰1
2% ተጨማሪ ጉርሻ!

የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን ( ግንቦት 08 ፣ 2018 ዓ.ም)

ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

May 16, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

Facebook
| Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
15👍2
ባንካችንን የተመለከቱ የተለያዩ ጥያቄዎችን ለሚመልሱ 10 ደንበኞች ዳጎስ ያለ  የገንዘብ ሽልማት አዘጋጅተናል። የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ ...ይመልሱ ... ይሸለሙ !!
#BoA #bankinginethiopia #banksinethiopia #bankofabyssinia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
👍6519😱8🥰7👌5🔥4👏3
ባንካችንን የተመለከቱ የተለያዩ ጥያቄዎችን ለሚመልሱ ለመጀመሪያዎቹ 10 መላሾች ዳጎስ ያለ የገንዘብ ሽልማት አዘጋጅተናል። የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ ...ይመልሱ ... ይሸለሙ!!

ማሳሰ
ቢያ

- ከአንድ ጊዜ በላይ ምላሽ መስጠት እና መጀመሪያ የሰጡትን ምላሽም መልሶ ማስተካከል (edit ማድረግ) ከተወዳዳሪነት ያሰርዛል።

- አሸናፊ የሆኑ መላሾች በድጋሚ ሽልማት ውስጥ አይካተቱም ።

- ባንካችን አሸናፊዎቹን ወዲያው የሚያሳውቅ ሲሆን አሸናፊዎቹ በ3 ቀናት ውስጥ ምላሽ ካልሰጡ፣ ከውድድር ውጭ ይደረጋሉ።

#BoA #bankinginethiopia #banksinethiopia #bankofabyssinia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
47👍39👏9👌9😱6😁4🤩1