Bank of Abyssinia
186K subscribers
2.26K photos
178 videos
51 files
670 links
Bank of Abyssinia – The Choice for All
Welcome to BoA’s official Telegram channel!

Use @BOA_ATM_bot to access:

ATM locators
Card services & support
Real-time updates
Download Telegram
ባንካችን አቢሲንያ ከደቡብ አፍሪካው አብሳ ባንክ ጋር የልምድ ልውውጥ አካሄደ

ባንካችን አቢሲንያ ከደቡብ አፍሪካው አብሳ ባንክ (Absa Corporate and Investment Bank) ጋር ሚያዚያ 26 ቀን 2018 ዓ.ም በዋናው መ/ቤት የስብሰባ አዳራሽ የልምድ ልውውጥ አካሄደ።

በዚህ እርስ በርስ የመማማር እና የልምድ ልውውጥ መድረክ ላይ የአብሳ ባንክ የአመራር ብቃት ማሳደጊያ መርሐ ግብር (Absa Development Initiative - ADI) አካል የሆኑ 30 ከፍተኛ ሥራ አስኪያጆች እና ዳይሬክተሮች ተገኝተዋል።

በመድረኩ ላይ የባንካችን አመራሮች የዲጂታል ባንኪንግ እና ኒዮ-ባንኪንግ ጉዞ፣ ባንካችን ከአመሠራረት ጀምሮ አሁን እስከ ደረሰበት ደረጃ ስላለው አጠቃላይ ሁኔታ፣ የፋይናንስ ተደራሽነትን ማሳደግ በሚቻልባቸው መንገዶች ላይ፣ከወለድ ነፃ ባንክ ለፋይናንስ ዘርፉ ዕድገት እያበረከተ ስላለው አስተዋጽኦ እንዲሁም በሌሎች ቁልፍ ጉዳዮች ላይ ገለጻ አድርገዋል ።

ዝርዝር ገለጻዎቹን ተከትሎም ከአብሳ ባንክ የማኔጅመንት አባላት በርካታ ጥያቄዎች እና አስተያየቶች የተሰነዘሩ ሲሆን፣ የባንካችን አመራሮችም ምላሽና ማብራሪያ ሰጥተዋል።

አብሳ ባንክ በአፍሪካ አህጉር በዘርፉ ካለው ሰፊ ተሞክሮ አንጻር ይህ መድረክ ለሁለቱም ተቋማት ጠቃሚ የሆኑ የስትራቴጂክ ሀሳቦች የተለዋወጡበት ሆኖ ተጠናቅቋል።
50👍6👌5👏2😁2🔥1😱1
ለሚወዷቸው ሰዎች የሚልኩት ገንዘብ ብቻ ሳይሆን ፍቅርዎንም ጭምር ነው። አቢሲንያ ሬሚት መልዕክትዎን በፍጥነት፣ በደህንነት እና በፍቅር ያደርሳል!

ዛሬ በአቢሲንያ ሬሚት ይጠቀሙ እና 12% ተጨማሪ ቦነስ ያግኙ!

ዛሬውኑ መተግበሪያውን ይጠቀሙ : https://onelink.to/abyssiniaremit
👍1912😱3🥰2👏1
2% ተጨማሪ ጉርሻ!

የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ሚያዚያ 30 ፣ 2018 ዓ.ም)

ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

May 08, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

Facebook
| Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
9👍2🤔2🥰1
ከመላው ዓለም የሚተሙ አማኞች በኅብረት በመሆን፤ በትዕግስትና በጥልቅ መንፈሳዊ ስሜት የሚከውኑት የ1447ኛው (ዓ ሂ) የሐጅ ወቅት ደረሰ!!
እንኳን አደረሳችሁ!

አቢሲንያ አሚን የዚህ ታላቅ ጉዞ አካል በመሆን ወደ መካ ምድር ለሚያቀኑ ሑጃጆች ሁሉ መንፈሳዊ ግዴታቸውን በሰላም አከናውነው፤ የኒያቸውን አግኝተውና ሐጃቸው መብሩር፣ ሰዕያቸውም መሽኩር ሆኖ ወደ ውድ ሃገራቸውና ቤተሰባቸው እንዲመለሱ ልባዊ ምኞቱን ይገልጻል።

ሐጀን መብሩር፣ ወሰዕየን መሽኩር!

አቢሲንያ አሚን - እሴትዎን ያከበረ!
17👍16👌2
2% ተጨማሪ ጉርሻ!

የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን ( ግንቦት 01 ፣ 2018 ዓ.ም)

ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

May 09, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

Facebook
| Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
9👍4
ባንካችንን የተመለከቱ የተለያዩ ጥያቄዎችን ለሚመልሱ 10 ደንበኞች ዳጎስ ያለ  የገንዘብ ሽልማት አዘጋጅተናል። የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ ...ይመልሱ ... ይሸለሙ !!
#BoA #bankinginethiopia #banksinethiopia #bankofabyssinia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
👌3521🤩7🥰6👍2👏2
ባንካችንን የተመለከቱ የተለያዩ ጥያቄዎችን ለሚመልሱ ለመጀመሪያዎቹ 10 መላሾች ዳጎስ ያለ የገንዘብ ሽልማት አዘጋጅተናል። የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ ...ይመልሱ ... ይሸለሙ!!

ማሳሰ
ቢያ


- ከአንድ ጊዜ በላይ ምላሽ መስጠት እና መጀመሪያ የሰጡትን ምላሽም መልሶ ማስተካከል (edit ማድረግ) ከተወዳዳሪነት ያሰርዛል።

- አሸናፊ የሆኑ መላሾች በድጋሚ ሽልማት ውስጥ አይካተቱም ።

- ባንካችን አሸናፊዎቹን ወዲያው የሚያሳውቅ ሲሆን አሸናፊዎቹ በ3 ቀናት ውስጥ ምላሽ ካልሰጡ፣ ከውድድር ውጭ ይደረጋሉ።



#BoA #bankinginethiopia #banksinethiopia #bankofabyssinia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
42👍15🔥3
2% ተጨማሪ ጉርሻ!

የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን ( ግንቦት 03 ፣ 2018 ዓ.ም)

ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

May 11, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

Facebook
| Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
11👍3
ባሳለፍነው ቅዳሜ ባንካችንን በተመለከተ ለጠየቅነው ጥያቄ ምላሽ የሰጡ የመጀመሪያዎቹ 10 አሸናፊዎች ዝርዝር የሚከተለው ሲሆን አሸናፊዎቹን እንኳን ደስ አላችሁ እንላለን !!
#bankofabyssinia #የሁሉም_ምርጫ
👍13👌53🤔2
ለውድ ደንበኞቻችን!
ገንዘብዎን ከአጭበርባሪዎች ለመጠበቅ የምሥጢር ቁጥርዎን (PIN/Password) ወይም የአንድ ጊዜ የይለፍ ቁጥር መልዕክቶችን (OTP) ለማንም አያጋሩ። ከማያውቁት ቁጥር የሚመጣ የስልክ ጥሪ፣ አጭር የጽሑፍ መልእክት ወይም ሊንክ ከመጠቀምዎ በፊትም ያረጋግጡ።

ማንኛውም አይነት አጠራጣሪ ድርጊት ካጋጠመዎ፣ የደንበኞች አገልግሎት በመደወል ያሳውቁን። የመላኪያውን ቁልፍ ከመጫንዎ በፊት ... ለአፍታ ያስቡበት!

አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

ለበለጠ መረጃ በ8397/3 ሄሎ ይበሉ
15👍1