Bank of Abyssinia
186K subscribers
2.25K photos
178 videos
51 files
669 links
Bank of Abyssinia – The Choice for All
Welcome to BoA’s official Telegram channel!

Use @BOA_ATM_bot to access:

ATM locators
Card services & support
Real-time updates
Download Telegram
በየዘርፉ ልፋት አለ ... በየመስኩ ድካም አለ! ልፋትና ድካሙን ተቋቁመው በላባቸው ቀን ለሚያቀኑ ብርቱዎች፣ አቢሲንያ ባንክ መልካም የላብ አደሮች ቀን ይመኛል!
👍8443👏6🥰2
2% ተጨማሪ ጉርሻ!

የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ሚያዚያ 24 ፣ 2018 ዓ.ም)

ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

May 02, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

Facebook
| Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
10👍3👌2
ባንካችንን የተመለከቱ የተለያዩ ጥያቄዎችን ለሚመልሱ ለመጀመሪያዎቹ 10 መላሾች ዳጎስ ያለ  የገንዘብ ሽልማት አዘጋጅተናል። የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ ...ይመልሱ ... ይሸለሙ !!
59👍15🔥11👏10👌6🤔4😱1
ባንካችንን የተመለከቱ የተለያዩ ጥያቄዎችን ለሚመልሱ ለመጀመሪያዎቹ 10 መላሾች ዳጎስ ያለ የገንዘብ ሽልማት አዘጋጅተናል። የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ ...ይመልሱ ... ይሸለሙ!!

ማሳሰ
ቢያ

- ከአንድ ጊዜ በላይ ምላሽ መስጠት እና መጀመሪያ የሰጡትን ምላሽም መልሶ ማስተካከል (edit ማድረግ) ከተወዳዳሪነት ያሰርዛል።

- አሸናፊ የሆኑ መላሾች በድጋሚ ሽልማት ውስጥ አይካተቱም ።

- ባንካችን አሸናፊዎቹን ወዲያው የሚያሳውቅ ሲሆን አሸናፊዎቹ በ3 ቀናት ውስጥ ምላሽ ካልሰጡ፣ ከውድድር ውጭ ይደረጋሉ።

#BoA #bankinginethiopia #banksinethiopia #bankofabyssinia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
54👍29🔥13🤩7👏3👌3
2% ተጨማሪ ጉርሻ!

የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ሚያዚያ 26 ፣ 2018 ዓ.ም)

ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

May 04, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

Facebook
| Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
17👍2🔥2🤩2
ባሳለፍነው ቅዳሜ ባንካችንን በተመለከተ ለጠየቅነው ጥያቄ ምላሽ የሰጡ የመጀመሪያዎቹ 10 አሸናፊዎች ዝርዝር የሚከተለው ሲሆን አሸናፊዎቹን እንኳን ደስ አላችሁ እንላለን !!
#bankofabyssinia #የሁሉም_ምርጫ
👍2624
የሕይወት መስዋዕትነትን ከፍለው ወገኖቻቸውን ከነጻነት ጋር ወደነገ በመኖር ተስፋ ላሻገሩ አርበኞች፣ መልካም የአርበኞች ቀን!

አቢሲንያ ባንክ የሁሉም ምርጫ!
👍5231🔥6👏6🥰4
2% ተጨማሪ ጉርሻ!

የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ሚያዚያ 28 ፣ 2018 ዓ.ም)

ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

May 06, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

Facebook
| Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
20👍14🔥3
በ100 ብር ብቻ ፍሪጅ፣ ላፕቶፕ፣ ዘመናዊ ስልክ እና እስከ 10,000 ብር የሚደርስ የፕሪፔይድ ካርድ እየተሸለመ ነው!

የት? በ2ተኛው ዙር የአቢሲንያ ቪዛ ካርድ ሽልማት ፕሮግራም!
ይፍጠኑ! ከ100 ብር ጀምሮ በአቢሲንያ ቪዛ ካርድ እየተገበያዩ፣ በዕድል ጨዋታ በሽልማት ይንበሽበሹ!

እንደ ግብይትዎ መጠን፣ በቀን እስከ ሦስት የዕድል ጨዋታ (spin the wheel) መጫወት ይችላሉ፡፡
አቢሲንያ ቪዛ ካርድ፣ ያስሸልማል!

ይገበያዩ - ይጫወቱ - ይሸለሙ!
31👏19👍9😱2🔥1
2% ተጨማሪ ጉርሻ!

የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ሚያዚያ 29 ፣ 2018 ዓ.ም)

ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

May 07, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

Facebook
| Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
15🔥2👍1🤩1
ባንካችን አቢሲንያ ከደቡብ አፍሪካው አብሳ ባንክ ጋር የልምድ ልውውጥ አካሄደ

ባንካችን አቢሲንያ ከደቡብ አፍሪካው አብሳ ባንክ (Absa Corporate and Investment Bank) ጋር ሚያዚያ 26 ቀን 2018 ዓ.ም በዋናው መ/ቤት የስብሰባ አዳራሽ የልምድ ልውውጥ አካሄደ።

በዚህ እርስ በርስ የመማማር እና የልምድ ልውውጥ መድረክ ላይ የአብሳ ባንክ የአመራር ብቃት ማሳደጊያ መርሐ ግብር (Absa Development Initiative - ADI) አካል የሆኑ 30 ከፍተኛ ሥራ አስኪያጆች እና ዳይሬክተሮች ተገኝተዋል።

በመድረኩ ላይ የባንካችን አመራሮች የዲጂታል ባንኪንግ እና ኒዮ-ባንኪንግ ጉዞ፣ ባንካችን ከአመሠራረት ጀምሮ አሁን እስከ ደረሰበት ደረጃ ስላለው አጠቃላይ ሁኔታ፣ የፋይናንስ ተደራሽነትን ማሳደግ በሚቻልባቸው መንገዶች ላይ፣ከወለድ ነፃ ባንክ ለፋይናንስ ዘርፉ ዕድገት እያበረከተ ስላለው አስተዋጽኦ እንዲሁም በሌሎች ቁልፍ ጉዳዮች ላይ ገለጻ አድርገዋል ።

ዝርዝር ገለጻዎቹን ተከትሎም ከአብሳ ባንክ የማኔጅመንት አባላት በርካታ ጥያቄዎች እና አስተያየቶች የተሰነዘሩ ሲሆን፣ የባንካችን አመራሮችም ምላሽና ማብራሪያ ሰጥተዋል።

አብሳ ባንክ በአፍሪካ አህጉር በዘርፉ ካለው ሰፊ ተሞክሮ አንጻር ይህ መድረክ ለሁለቱም ተቋማት ጠቃሚ የሆኑ የስትራቴጂክ ሀሳቦች የተለዋወጡበት ሆኖ ተጠናቅቋል።
48👍6👌5👏2😁2🔥1😱1
ለሚወዷቸው ሰዎች የሚልኩት ገንዘብ ብቻ ሳይሆን ፍቅርዎንም ጭምር ነው። አቢሲንያ ሬሚት መልዕክትዎን በፍጥነት፣ በደህንነት እና በፍቅር ያደርሳል!

ዛሬ በአቢሲንያ ሬሚት ይጠቀሙ እና 12% ተጨማሪ ቦነስ ያግኙ!

ዛሬውኑ መተግበሪያውን ይጠቀሙ : https://onelink.to/abyssiniaremit
👍1912😱3🥰2👏1
2% ተጨማሪ ጉርሻ!

የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ሚያዚያ 30 ፣ 2018 ዓ.ም)

ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

May 08, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

Facebook
| Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
9👍2🤔2🥰1