Bank of Abyssinia
188K subscribers
2.17K photos
177 videos
51 files
643 links
Bank of Abyssinia – The Choice for All
Welcome to BoA’s official Telegram channel!

Use @BOA_ATM_bot to access:

ATM locators
Card services & support
Real-time updates
Download Telegram
ባንካችን የትንሣኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለተቸገሩወገኖች የአስቤዛ ድጋፍ አደረገ !
 
ባንካችን አቢሲንያ የትንሣኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ዛሬሚያዚያ 3 ቀን 2018 ዓ.ም ለተቸገሩ ወገኖች በዓይነት የ 2 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ። 
 
ድጋፉ የተደረገው በለሚ ኩራ፣በልደታ፣ በቂርቆስ ክፍለከተሞችና  በቢሾፍቱ ለሚገኙ ወገኖቻችን ነው። 
 
ይህን የበዓል መዋያ የአስቤዛ  ድጋፍ ለገሀር በሚገኘው በትንሷስታዲየም በቦክስ ሜዳ የተደረገ ሲሆን የባንካችን ዴፒዩቲ ቺፍከስተመር ሪሌሽንሺፕና አክዊዜሽን ኦፊሰር የሆኑት አቶወሰንየለህ አበራ በዕለቱ ተገኝተው አስረክበዋል።
በተጨማሪም በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የወረዳ 7 ዋና ስራአስፈፃሚ የሆኑት ወ/ሮ ነኢማ ሎባ በዕለቱ በመገኘት አቢሲንያባንክ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ ወገኖቻችን በየጊዜውየሚያደርገውን ድጋፍ በማበረታታት በወረዳው ስምአመስግነዋል፡፡
በዝቅተኛ የኢኮኖሚ ደረጃ ላይ ያሉ የህብረተሰባችንን ክፍሎችበመደገፍ ማህበራዊ ሃላፊነትን መወጣት የባንካችን አቢሲንያዋነኛ መገለጫ እና ቁልፍ ተቋማዊ እሴት እንደሆነ የሚታወቅሲሆን በዕለቱ የባንካችን የስራ ሃላፊዎች፤ በቂርቆስ ክ/ከ የወረዳ 7 የስራ አመራሮች ተገኝተዋል፡፡
74👍5🔥5🤩3👏2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ከጾም፣ ከጸሎት እና ከስግደት ቀናት በኋላ እነሆ ታላቁ የብርሃን ቀን ላይ ደርሰናል።

ብርሃንን ተጎናጽፈን፣ በትንሣኤው ደስታ በአንድነት የምንፈካበት ደማቅ በዓል ይሁንልን።

አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
👍7768👏9😁3
4% ተጨማሪ ጉርሻ!

የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ሚያዚያ 05፣ 2018 ዓ.ም)

ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

April 13, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

Facebook
| Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
17👍8
በአቢሲንያ ረሚት ገንዘብዎን ወደ ኢትዮጵያ በፍጥነት፣ በምቾት እና በአስተማማኝነት ይላኩ።
ከእያንዳንዱ ልውውጥ ጋር እስከ 12% ተጨማሪ ቦነስ ያግኙ!

የትም ቢሆኑ … ቤት ሁሌም ቅርብ ነው።

ይጠቀሙ 👉 : https://onelink.to/abyssiniaremit

አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
30👍5
4% ተጨማሪ ጉርሻ!

የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ሚያዚያ 06፣ 2018 ዓ.ም)

ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

April 14, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

Facebook
| Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
10👍10🔥2
አዎ ዛሬ ቆጥበሽ ነገ የመኪና  እድለኛ መሆን በቀላሉ  ትችያለሽ!

አዲስ የአቢሲንያ አካውንት ክፈች፣ ከ500 ብር ጀምረሽ ቆጥቢ፣ በQR/POS ገበያሽን አዘምኚዉ  የኤሌክትሪክ መኪና ዕጣሽን ያዢ!  አንቺ ብቻ በዘመናዊ መንገድ ጀምሪው፣ ቀሪውን ጉዞ እኛ ብሩህ እናደርገዋለን!
 
በቀላሉ ፎርሙን ሙይ ፤ ቤተሰበ ሁኚ፤ ወደ መኪናሽ ቅረቢ👉https://mcnpkmnf81rz7s-0mxl8ql8p6yz8.pub.sfmc-content.com/3b0xvmmsgsr?src=linkedin&cmp=I_can_women
30👍10
4% ተጨማሪ ጉርሻ!

የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ሚያዚያ 07፣ 2018 ዓ.ም)

ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

April 15, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

Facebook
| Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
18👍6
ባንካችንና ቪዛ የዓለም ዋንጫን ለመታደም ዕጣ የወጣላቸውን የ5ኛ እና የመጨረሻው ዙር ዕድለኞች ይፋ አደረጉ

              • ዕድለኞቹ ለአሜሪካው የዓለም ዋንጫ ጉዞ እየተዘጋጁ ነው

ባንካችን አቢሲንያ እና ቪዛ ደንበኞችን ለማበረታታት ብሎም ለመሸለም የ2026 ፊፋ ዓለም ዋንጫን በስፍራው በአካል ተገኝተው ለመከታተል የሚያስችል ዕጣ የወጣላቸውን የአምስተኛ እና የመጨረሻ ዙር 4 ዕድለኞች በጋራ ይፋ አደረጉ። 

ትናንት ሚያዚያ 6  ቀን 2018 ዓ.ም በዋናው መ/ቤት የባንካችን የሥራ ሐላፊዎችና የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ታዛቢዎች በተገኙበት መርሐ ግብር ላይ የባንካችን የዲጂታል ከስተመር አኪዩዜሽን ዳይሬክተር አቶ አባይ ስሜ የዕጣ ማውጣቱን ሥነ-ሥርዓት በይፋ አስጀምረዋል።

በወጣው ዕጣ መሠረትም 2 የማዕከላዊ አዲስ ዲስትሪክት ደንበኞች (የዕጣ ቁጥር  600036806  እና 700052890) ፣1 የምስራቅ አዲስ ዲስትሪክት ደንበኛ (የዕጣ ቁጥር 500029730) እና 1 የሃዋሳ ዲስትሪክት ደንበኛ (የዕጣ ቁጥር 700047357) በድምሩ 4 የባንካችን ደንበኞች ዕድለኞች ሆነዋል። 

በዚህ የሽያጭ ዘመቻ ጠንካራ የደንበኞች ተሳትፎ የታየ ሲሆን፣ ባለፈው አንድ ሳምንት ብቻ ከ 15,000 በላይ ኩፖኖች የአቢሲንያ ባንክ ቪዛ ካርዶችን በመጠቀም ከ1,000 ብር በላይ ግብይቶችን ለፈጸሙ ደንበኞች ተልከዋል። 

ይህ የሽያጭ ዘመቻ በባንካችን እና በቪዛ መካከል በመላው ኢትዮጵያ የክፍያ ስርዓቶችን ፍጥነት፣ ደህንነት እና ቅልጥፍና ለማሻሻል ያለመ ሰፊ ስትራቴጂካዊ ትብብር አካል ነው። 

በአጠቃላይ በነበሩ 5 ዙሮች 20 ደንበኞች የዚህ የሽያጭ ዘመቻ ዕድለኞች የሆኑ ሲሆን የእስካሁኖቹ ዕድለኞች የ2026 የፊፋ ዓለም ዋንጫን በአካል ለመታደም የጉዞ ዝግጅት እያደረጉ እንደሆነ ለማወቅ ተችሏል።
17👍2