Bank of Abyssinia
188K subscribers
2.14K photos
176 videos
51 files
635 links
Bank of Abyssinia – The Choice for All
Welcome to BoA’s official Telegram channel!

Use @BOA_ATM_bot to access:

ATM locators
Card services & support
Real-time updates
Download Telegram
4% ተጨማሪ ጉርሻ!

የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (መጋቢት 29፣ 2018 ዓ.ም)

ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

April 07, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

Facebook
| Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
19👍8
ናፍቆታችንን ከቤተሰባዊነታችን ጋር አብሮ ለማድረስ እነኾ አቢሲንያ ረሚት ከአቢሲንያ ባንክ!
ይጠቀሙ እና 12% ቦነስ ይውሰዱ: https://onelink.to/abyssiniaremit

#AbyssiniaRemit #BankOfAbyssinia #VISA #SendMoneyHome #የሁሉም_ምርጫ.
24👍10😱1🤩1
የአቢሲንያ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ፣ ማኔጅመንት እና መላው ሠራተኛ በአንጋፋዋ ዲፕሎማት አምባሳደር ቆንጂት ሥነጊዮርጊስ ኅልፈት የተሰማንን ኅዘን እየገለጽን፣ ለቤተሰባቸው እና ወዳጅ ዘመዶቻቸው መጽናናትን እንመኛለን።
😱3623👍12🤔1
የአቢሲንያ ባንክ የቲክቶክ ውድድሩ ጦፏል … ያንቺስ ቪዲዮ የታል?
ፈጠራሽን እያሳየሽ ስለባንካችን ማስታወቂያ ስትሠሪ … እኛ ስለመቻልሽ እንሸልምሻለን!

ለተጨማሪ መረጃ 👉 https://www.bankofabyssinia.com/i-can-campaign/

#BoA_I_Can_5 #እችላለሁ #WomenAndFinance #bankofabyssinia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ.
19👍3😱1
4% ተጨማሪ ጉርሻ!

የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (መጋቢት 30፣ 2018 ዓ.ም)

ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

April 08, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

Facebook
| Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
15👍5
ሀገር ቤት ለቤተሰብ ለወዳጅ ገንዘብ መላክ አቅደዋል? በአቢሲንያ ሬሚት ይላኩ፤ 12% ቦነስ ጨምሮ የላኩት ገንዘብ በፍጥነት ይደርሳል።

ይጠቀሙ እና 12% ቦነስ ይውሰዱ: https://onelink.to/abyssiniaremit

#AbyssiniaRemit #BankOfAbyssinia #VISA #SendMoneyHome #የሁሉም_ምርጫ.
15👍5
ባንካችንና ቪዛ የዓለም ዋንጫን ለመታደም ዕጣ የወጣላቸዉን የ4ኛ ዙር ዕድለኞች ይፋ አደረጉ

ባንካችን አቢሲንያ እና ቪዛ ደንበኞችን ለማበረታታት ብሎም ለመሸለም የ2026 ፊፋ ዓለም ዋንጫን በስፍራው በአካል ተገኝተው ለመከታተል የሚያስችል ዕጣ የወጣላቸዉን የአራተኛ ዙር 4 ዕድለኞች በጋራ ይፋ አደረጉ።

ትናንት መጋቢት 29  ቀን 2018 ዓ.ም በዋናው መ/ቤት የባንካችን የሥራ ሐላፊዎችና የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ታዛቢዎች በተገኙበት መርሐ ግብር ላይ የባንካችን የኢኖቬሽን እና ቢዝነስ ዴቨሎፕመንት ዳይሬክተር አቶ ዳኛቸው አስናቀ የዕጣ ማውጣቱን ሥነ-ሥርዓት በይፋ አስጀምረዋል።

በወጣው ዕጣ መሠረትም 3 የባንካችን የምስራቅ አዲስ ዲስትሪክት ደንበኞች (የዕጣ ቁጥር 700023072፣ 700024980 እና 300021556)  እንዲሁም 1 የባህርዳር ዲስትሪክት ደንበኛ (የዕጣ ቁጥር 700029886) በድምሩ 4 የባንካችን ደንበኞች ዕድለኞች ሆነዋል።

በዚህ የሽያጭ ዘመቻ ጠንካራ የደንበኞች ተሳትፎ የታየ ሲሆን፣ ባለፈው አንድ ሳምንት ብቻ ከ10,800 በላይ ኩፖኖች የአቢሲንያ ባንክ ቪዛ ካርዶችን በመጠቀም ከ1,000 ብር በላይ ግብይቶችን ለፈጸሙ ደንበኞች ተልከዋል።

ይህ የሽያጭ ዘመቻ በባንካችን እና በቪዛ መካከል በመላው ኢትዮጵያ የክፍያ ስርዓቶችን ፍጥነት፣ ደህንነት እና ቅልጥፍና ለማሻሻል ያለመ ሰፊ ስትራቴጂካዊ ትብብር አካል ነው።

እስካሁን በነበሩ 4 ዙሮች 16 ደንበኞች የዚህ የሽያጭ ዘመቻ ዕድለኞች የሆኑ ሲሆን፣ ቀሪዎቹ 4 ዕጣዎችም በቀጣይ ሳምንታት የሚወጡ ይሆናል።
43👏10👍8🤔5🔥4😱3
4% ተጨማሪ ጉርሻ!

የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ሚያዚያ 01፣ 2018 ዓ.ም)

ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

April 09, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

Facebook
| Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
16👍3🔥3😱1
እያንዳንዷ የሚልኳት ገንዘብ እኛ ጋር ዋጋ አላት! ለወዳጅ ዘመዶችዎ በአቢሲንያ ሬሚት ገንዘብ ሲልኩ እኛ በ12% ጉርሻ አጅበን ሥጦታዎን እናደርሳለን!

ይጠቀሙ እና 12% ቦነስ ይውሰዱ: https://onelink.to/abyssiniaremit

#AbyssiniaRemit #BankOfAbyssinia #VISA #SendMoneyHome #የሁሉም_ምርጫ
👍2513👏4
We are happy to announce that Mastercard recognizes Bank of Abyssinia (BoA) as a Key Acquiring Partner for 2025, alongside a discussion on vital strategic issues.

W/ro Sosina Mengesha, Chief Digital Banking Officer of BoA, received the award from Mr. Shehryar Bakht Ali, Senior Vice President and Country Manager for East Africa and the Indian Ocean Islands at Mastercard.

#BankOfAbyssinia #Mastercard #DigitalBanking #Ethiopia #Innovation #Partnership
60👍22🔥4
ትንሳኤው ከፊታችን አለ!

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች!
እንኳን ለስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ፡፡

አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
#Goodfriday #BoA #bankinginethiopia #banksinethiopia #bankofabyssinia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
116👍35👏14🔥4