Bank of Abyssinia
188K subscribers
2.16K photos
177 videos
51 files
641 links
Bank of Abyssinia – The Choice for All
Welcome to BoA’s official Telegram channel!

Use @BOA_ATM_bot to access:

ATM locators
Card services & support
Real-time updates
Download Telegram
የባንካችን ሐዋሳ ዲስትሪክት በጋሞ ዞን በመሬት መንሸራተት ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች 1.3 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ

የባንካችን ሐዋሳ ዲስትሪክት የሥራ ኃላፊዎችና ሠራተኞች በጋሞ ዞን በመሬት መንሸራተት ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች የብር 1.3 ሚሊዮን የገንዘብና የአይነት ድጋፍ አደረጉ።

መጋቢት 9 ቀን 2018 ዓ.ም በዞኑ ዋና ከተማ አርባ ምንጭ በተከናወነው የድጋፍ ርክክብ ሥነ-ሥርዓት ላይ የባንካችን ሐዋሳ ዲስትሪክት ዳይሬክተር አቶ ሳኒ ቦቸሬን ጨምሮ ሌሎች የሥራ ኃላፊዎችና ሠራተኞች፣ የጋሞ ዞን የመንግሥት ኮሚኒኬሽንና የብልጽግና ፓርቲ ዋና ጸሐፊ አቶ ገዛኻኝ ጋሞና ሌሎች የስራ ሐላፊዎች ተገኝተዋል።

‎የባንካችን ሐዋሳ ዲስትሪክት ዳይሬክተር አቶ ሳኒ ቦቸሬ "በዞኑ በደረሰው የተፈጥሮ አደጋ የባንኩ ኃላፊዎችና ባልደረቦች ልባዊ ኅዘን የተሰማቸው መሆኑን ገልጸው ከሐዋሳ ዲስትሪክት የሥራ ኃላፊዎችና ሠራተኞች የብር 1 ሚሊዮን የጥሬ ገንዘብ እንዲሁም የብር 300 ሺህ የአይነት ድጋፍ አበርክተናል" ብለዋል።

የጋሞ ዞን የመንግሥት ዋና ተጠሪ እና የብልጽግና ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ገዛኻኝ ጋሞ በበኩላቸው አቢሲንያ ባንክ ከሕዝብና መንግሥት ጎን በመቆሙ አመስግነዋል።
46👍14👏4
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የአቢሲንያ ባንክ የሴቶች ቀንን በማክበር ሴት ሥራ ፈጣሪዎችን ለማበረታታት የሚያስደስት ዕድል አቅርቧል!

👉 እስከ 500,000 ብር ያለ ማስያዣ ብድር
👉 ዝቅተኛ የወለድ ምጣኔ
👉 ለተመረጡ ሴቶች ልዩ ድጋፍ

📅 ከመጋቢት 7 – 19
📍 በቅርብ ቅርንጫፍ ወይም በባንኩ ማህበራዊ ድረ ገጽ ላይ የሚገኘውን ማስፈንጠሪያ በመጫን ኦንላይን ያመልክቱ፡፡

ለተጨማሪ መረጃ 👉 https://www.bankofabyssinia.com/i-can-campaign/

#BoA_I_Can_5 #እችላለሁ #WomenAndFinance #bankofabyssinia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
27👍4👏3🔥1
አዎ ባለመኪና መሆን ትችያለሽ ከአቢሲንያ ጋር በቀላሉ!

አዲስ የአቢሲንያ አካውንት ክፈች፣ ከ500 ብር ጀምረሽ ቆጥቢ፣ በQR/POS ገበያሽን አዘምኚዉ  የኤሌክትሪክ መኪና ዕጣሽን ያዢ!  አንቺ ብቻ በዘመናዊ መንገድ ጀምሪው፣ ቀሪውን ጉዞ እኛ ብሩህ እናደርገዋለን!
 
በቀላሉ ሊንኩን ተጫኚ ፤ የአቢሲንያ ቤተሰበ ሁኚ፤ ወደ መኪናሽ ቅረቢ👉https://mcnpkmnf81rz7s-0mxl8ql8p6yz8.pub.sfmc-content.com/3b0xvmmsgsr?src=linkedin&cmp=I_can_women
43👍10🔥1😁1🤔1
2% ተጨማሪ ጉርሻ!

የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (መጋቢት 15፣ 2018 ዓ.ም)

ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

March 24, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

Facebook
| Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
29👍8👌2
አዎ ጣል እያደረግሽ ቁጠባሽን እያሳደግሽ ወደ መኪናሽ መቅረብ ትችያለሽ!

አዲስ የአቢሲንያ አካውንት ክፈች፣ ከ500 ብር ጀምረሽ ቆጥቢ፣ በQR/POS ገበያሽን አዘምኚዉ  የኤሌክትሪክ መኪና ዕጣሽን ያዢ!  አንቺ ብቻ በዘመናዊ መንገድ ጀምሪው፣ ቀሪውን ጉዞ እኛ ብሩህ እናደርገዋለን!
 
በቀላሉ ሊንኩን ተጫኚ ፤ የአቢሲንያ ቤተሰበ ሁኚ፤ ወደ መኪናሽ ቅረቢ👉https://mcnpkmnf81rz7s-0mxl8ql8p6yz8.pub.sfmc-content.com/3b0xvmmsgsr?src=linkedin&cmp=I_can_women
23👍18🥰3🤩1
2% ተጨማሪ ጉርሻ!

የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (መጋቢት 16፣ 2018 ዓ.ም)

ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

March 25, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

Facebook
| Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
18👍4🔥1
ቶሎ በይ! የአቢሲንያ ባንክ አገልግሎቶችን በመጠቀም የዕጣ ቁጥርሽን ያዢ!

አዲስ ሒሳብ ክፈቺ፣ ቁጠባሽን አሳድጊ፣ ወይም በዲጂታል አማራጮች ከ500 ብር ጀምሮ ክፍያ ፈጽሚ ።

ለተጨማሪ መረጃ 👉 https://www.bankofabyssinia.com/i-can-campaign/

#BoA_I_Can_5 #እችላለሁ #WomenAndFinance #bankofabyssinia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
13👍3👏3
የአለም ዋንጫ እኮ ነው  ደሞ በቃላሉ በቪዛ ካርድዎ ብቻ!

አንድ ሺ ብርና ከዛ በላይ በቪዛ ካርድዎ ግብይት በመፈፀም የዕጣ ቁጥር ይቀበሉ!ዕድለኛ ከሆኑም በ2026 ፊፋ ዓለም ዋንጫ ድንቅ ጊዜ ያሳልፋሉ ! ትኬቱን የማሸነፍ ዕድል በእጅዎ ነው ! ዕድሜ ለቪዛ ! !

ሊንኩን ይንኩ፤ ግብይትዎን ያሳድጉ፤ ወደ እኛ ይምጡ
https://mcnpkmnf81rz7s-0mxl8ql8p6yz8.pub.sfmc-content.com/hehzo3aayy2?src=telegram&cmp=fifa
18👍9
ባንካችን አቢሲንያ እና ቪዛ የ2026 ፊፋ ዓለም ዋንጫን ለመታደም ዕጣ የወጣላቸዉን የ2ኛ ዙር 4 ዕድለኞች ይፋ አደረጉ

ባንካችን አቢሲንያ እና ቪዛ ደንበኞችን ለማበረታታት ብሎም ለመሸለም የ2026 ፊፋ ዓለም ዋንጫን በስፍራው በአካል ተገኝተው ለመከታተል የሚያስችል ዕጣ የወጣላቸዉን የሁለተኛ ዙር 4 ዕድለኞች በጋራ ይፋ አደረጉ።

መጋቢት 15 ቀን 2018 ዓ.ም በዋናው መ/ቤት የባንካችን የሥራ ሐላፊዎችና የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ታዛቢዎች በተገኙበት መርሐ ግብር ላይ የባንካችን ዴፒዩቲ ቺፍ ከስተመር ሪሌሽንሺፕና አኪዩዜሽን ኦፊሰር አቶ ወሰንየለህ አበራ የዕጣ ማውጣቱን ሥነ-ሥርዓት በይፋ አስጀምረዋል።

ግልጽነትን በተከተለ መንገድ በተካሄደው በዚህ የዕጣ አወጣጥ ሥነ-ሥርዓት መሠረትም የባንካችን የምስራቅ አዲስ ዲስትሪክት ሶስት ደንበኞች (የዕጣ ቁጥር 500003708፣900018878 እና 100022256)
ዕድለኛ የሆኑ ሲሆኑ፣ አራተኛው ዕድለኛ ደግሞ የማዕከላዊ አዲስ ደንበኛ (የዕጣ ቁጥር 400010191)ሆነዋል።

ከዕጣ አወጣጡ ሥነ-ሥርዓት በኋላ ዕድለኞቹን "እንኳን ደስ አላችሁ!" በማለት ንግግራቸውን የጀመሩት አቶ ወሰንየለህ "ከቪዛ ጋር ባለን ትብብር የዲጂታል ክፍያ ስርዓትን ቀልጣፋ ለማድረግ በምናደርገው ጥረት ውስጥ ለደንበኞቻችን የ2026 ዓለም ዋንጫን በስፍራው ተገኝተው እንዲከታተሉ ዕድል በመስጠታችን ደስታ ይሰማናል!" ብለዋል።

በቪዛ የምስራቅ አፍሪካ ክላስተር ኃላፊ አቶ ያሬድ እንዳለ በበኩላቸው "ከአቢሲንያ ባንክ ጋር እያካሄድን ያለነው የሽያጭ ዘመቻ ደንበኞች በዲጂታል መንገድ ለመክፈል መምረጣቸው ከምቾቱ እና ደህንነቱ ባሻገር፣ እንደ ፊፋ ዓለም ዋንጫ 2026 ባሉ አለም አቀፍ መድረኮች ላይ መታደም ያሉ ሌሎች ተጨማሪ ዕድሎችን እንደሚፈጠር ማሳያም ጭምር ነው" ብለዋል።

በዚህ የሽያጭ ዘመቻ ጠንካራ የደንበኞች ተሳትፎ የታየ ሲሆን፣ ባለፈው አንድ ሳምንት ብቻ ከ6,000 በላይ ኩፖኖች የአቢሲንያ ባንክ ቪዛ ካርዶችን በመጠቀም ከ1,000 ብር በላይ ግብይቶችን ለፈጸሙ ደንበኞች ተሰራጭተዋል።

ይህ የሽያጭ ዘመቻ የዲጂታል ክፍያዎችን ተደራሽ ማድረግ እና የፋይናንስ አካታችነትን መደገፍ ላይ ያተኮረ ሲሆን በባንካችን እና በቪዛ መካከል በመላው ኢትዮጵያ የክፍያ ስርዓቶችን ፍጥነት፣ ደህንነት እና ቅልጥፍና ለማሻሻል ያለመ ሰፊ ስትራቴጂካዊ ትብብር አካልም ነው።

ተጨማሪ ዕጣዎች በቀሪዎቹ ሳምንታት በሚኖሩ ቀጣይ ዙሮችም የሚወጡ ሲሆን፣ ይህም ለደንበኞች በየዕለቱ የቪዛ ካርድ ሲጠቀሙ የዓለም ዋንጫ ታዳሚ የመሆን ዕድል የሚሰጥ ይሆናል።
45👍9🔥3👏3😁2
2% ተጨማሪ ጉርሻ!

የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (መጋቢት 17፣ 2018 ዓ.ም)

ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

March 26, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

Facebook
| Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
29👍10👌2🤔1
ጊዜው የፍጥነት እና የጥራት ነው፡፡ መቻልሽን የሚያግዙ አማራጮችን ስታገኚ ደግሞ ቀልጠፍ በይ! በአቢሲንያ ባንክ ዲጂታል አማራጮች ስትከፍይም ሆነ ስትገበያዪ መኪና የሚያሸልም የዕጣ ቁጥር ይላክልሻል!

አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

ለተጨማሪ መረጃ 👉 https://www.bankofabyssinia.com/i-can-campaign/

#BoA_I_Can_5 #እችላለሁ #WomenAndFinance #bankofabyssinia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ.
36👍8🔥2
2% ተጨማሪ ጉርሻ!

የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (መጋቢት 18፣ 2018 ዓ.ም)

ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

March 27, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

Facebook
| Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
21👍10