Bank of Abyssinia
188K subscribers
2.21K photos
178 videos
51 files
654 links
Bank of Abyssinia – The Choice for All
Welcome to BoA’s official Telegram channel!

Use @BOA_ATM_bot to access:

ATM locators
Card services & support
Real-time updates
Download Telegram
አቢሲንያ ባንክ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎቱን በሚሰጥበት አቢሲንያ አሚን በኩል፤ በያዝነው የረመዳን ወር እየከወናቸው የሚገኙ የበጎነት ተግባራት ቀጥለዋል።

"አሚን ለበጎነት" በሚል መሪ ሐሳብ በተለያዩ ከተሞችና ተቋማት እየተደረገ የሚገኘው የአቢሲንያ አሚን ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት የረመዳን አስቤዛ የማድረስ ተግባር፤ በትላንትናው ዕለት በአንጋፋው አወሊያ ትምህርት ቤት ተከናውኗል። የአቢሲንያ አሚን የሸሪዓ አማካሪ ቦርድ ሰብሳቢ፣ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎችና የአቢሲንያ አሚን የብራንድ አምባሳደሩ በተገኙበት የተከናወነው የአስቤዛ ስጦታ፤ በኑሯቸው አቅመ ደካማ ለሆኑ አረጋዊያን፣ ለወላጅ አጥ ህፃናትና ጧሪ ለሌላቸው እናቶች የተበረከተ ነበር።

የረመዳን ወርን ምክንያት በማድረግ እየተከናወነ የሚገኘውን ወገንን የማገዝና ማኅበራዊ ኃላፊነትን የመወጣት ተግባር በማድነቅ፤ የባንኩን የድጋፍና እገዛ ሥራዎች ያመሰገኑት የአወሊያ እርዳታና ልማት ድርጅት ዋና ሥራ አስኪያጅ ሐጅ ሰዒድ አስማረ፤ አቢሲንያ አሚን ከረመዳን አስቤዛ ድጋፍ በተጨማሪ በትምህርታቸው የላቀ ውጤት ለሚያስመዘግቡ ተማሪዎች "በአሚን ስኩል አዋርድ" የሚሸልመው ማበረታቻና ለውጤታማ መምህራን የሚሰጠው የማትጊያ ሽልማት ሰፊ ትርጉም የሚሰጠው ተግባር መሆኑን አውስተዋል። "አሚን ለበጎነት" በሚል መሪ ሐሳብ ከተለያዩ ተቋማት ጋር በመቀናጀት እየተተገበረ የሚገኘው የባንካችን የረመዳን እንቅስቃሴ በቀጣዮቹ ቀናትም እንደሚቀጥል በባንኩ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በመድረኩ ተጠቅሷል።

#AbyssiniaAmeen #IFB #bankofabyssinia #አቢሲኒያአሚን #Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ #አቢሲንያአሚን
100👍15👌4😱2🔥1
2% ተጨማሪ ጉርሻ!

የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (መጋቢት 01፣ 2018 ዓ.ም)

ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

March 10, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

Facebook
| Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
39👍4👌4
ታላቁ የረመዳን ወር የበጎነት ተግባራት ከመቼውም ጊዜ በላይ በጉልህ የሚስተዋሉበት ጊዜ እንደመሆኑ፣ ባንካችን እየከወነው የሚገኘው ከወገኖቻችን ጋር በአብሮነት የመቆምና የኢፍጣር አስቤዛ የማቅረብ ተግባር ዛሬም ተጠናክሮ ቀጥሏል።
ለበጎነት የተዘረጉት የአቢሲንያ አሚን እጆች እንደ ሁልጊዜውም በፆም ወቅት በቂ ማፍጠሪያ ማግኘት ለማይችሉና ለተቸገሩ ወገኖቹ በመድረስ ላይ የሚገኝ ሲሆን፣ በዚህም በደሴ ከተማ ከሚገኙ የተራድኦ ተቋማት ጋር በመቀናጀትና ድጋፍ በማድረግ ማኅበራዊ ኃላፊነቱን በመወጣት ላይ ይገኛል።

የበጎነት አሻራውን በማሳረፍም ከተቸገሩ ወገኖቹ ጎን እንደሚቆም አስመስክሯል።

አሚን ለበጎነት!

#AbyssiniaAmeen #IFB #bankofabyssinia #አቢሲኒያአሚን #Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ #አቢሲንያአሚን
90👍19🥰4👌2
2% ተጨማሪ ጉርሻ!

የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (መጋቢት 02፣ 2018 ዓ.ም)

ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

March 11, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

Facebook
| Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
30👍2👌2🔥1👏1😱1
Tap. Pay. Get rewarded with FIFA World Cup 26™️ Match tickets

Pay with your Abyssinia Visa card and get the chance to win a FIFA World Cup 26™️ match ticket, courtesy of Visa.

Dream Big. Win Big!

Visa is ready with your chance to experience the excitement of the FIFA World Cup 26™️ live by rewarding you with a match ticket.

Be one of the lucky winners to get rewarded with a match ticket and become part of football history, enjoying an unforgettable moment at the FIFA World Cup 26™️ with Visa.

All you have to do is pay 1,000 Birr or more using your Abyssinia Visa card for your purchases.

To increase your chances, pay again and again, and be one of the winners!

#FIFAWorldCup26 #WeAre26 #Visa #BankofAbyssinia
54👍15🤩8🔥4👏4
አቢሲንያ ባንክ ከወለድ ነጻ አገልግሎት በሚሰጥበት አቢሲንያ አሚን በኩል በሚከውነው ‘አሚን ለበጎነት’ የረመዳን ድጋፍ መርሐ ግብሩ፤ ለወንድም ኻሊድ ፋውንዴሽን የረመዳን አስቤዛ ድጋፍና የአንድ ሚሊዮን ብር ሥጦታ አበረከተ።

የአቢሲንያ አሚን ዳይሬክተሮች፣ የዲስትሪክት አመራሮችና የብራንድ አምባሳደሩ ማዕከሉ የሚሰጠውን አገልግሎት ተዟዙረው የጎበኙ ሲሆን፤ ፋውንዴሽኑ በርካታ ቁጥር ያላቸውን እናቶችና ህፃናት፣ እንደዚሁም ወጣቶችና አረጋዊያንን በአንድ ጥላ ሥር በማቀፍና ዘርፈ ብዙ ሸክማቸውን በማቅለል ንቁና ምርታማ ዜጎችን ለማፍራት በማዕከሉ የሚከናወኑ ተግባራትን አድንቀዋል።
በመርሐ ግብሩ የአጋርነት መልዕክታቸውን ያስተላለፉት የወለድ ነፃ ቢዝነስ ሰርቪስ ዳይሬክተሩ አቶ አበጋዝ ይማም፤ ወርሐ ረመዳንን ምክንያት በማድረግ በተለያዩ የሃሀራችን ከተሞች እየተከናወነ የሚገኘው የኢፍጣር አስቤዛና የገንዘብ ድጋፍ፤ የተራድኦ ተቋማቱ ለሚያከናውኑት የበጎነት ተግባር ተጨማሪ አቅም ለመፍጠር ያለመ መሆኑን በመድረኩ ገልጸዋል። "አሚን ለበጎነት" በሚል መሪ ሐሳብ በተለያዩ ዲስትሪክቶች በመከናወን ላይ የሚገኘው የባንካችን ማኅበራዊ ኃላፊነትን የመወጣት ተግባር፤ ሰፊ ቁጥር ያላቸውን ወገኖች ተጠቃሚ ማድረጉን ያወሱት ዳይሬክተሩ፤ በመጪዎቹ የረመዳን ቀሪ ቀናትም ይኸው ተግባር ተጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታውቀዋል።
የአቢሲንያ አሚን የብራንድ አምባሳደር ሙሐመድ ፈረጅ፤ ባንኩ ማኅበራዊ ኃላፊነቱን ለመወጣት በትምህርት፣ በንፁህ የመጠጥ ውሃ አቅርቦትና የፈጠራ አቅም ያላቸው ወጣቶች ላይ እየሠራ እንደሚገኝ ተናግረዋል።

አሚን ለበጎነት!

#AbyssiniaAmeen #IFB #bankofabyssinia #አቢሲኒያአሚን #Banking #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ #አቢሲንያአሚን
👍1913👏4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሴቶች ብቻ!!!

አቢሲንያ ባንክን ምርጫሽ ካደረግሽ ዘናጭ መኪና ልንሸልምሽ ነው።

አዲስ ሒሳብ በመክፈት ከ500 ብር ጀምሮ ለሚቆጥቡ፣ ነባር ቁጠባቸውን ለሚያሳድጉ ፣ ሳይንቀሳቀስ የቆየ አካውንት ላይ ዲፓዚት ለሚያደርጉ፣ ከባንካችን ጋር ከሚሰሩ ሴት ነጋዴዎች በዲጂታል አማራጭ ከ500 ብር በላይ ለሚገበያዩ እንዲሁም በዲጂታል አማራጭ ከ500 ብር በላይ ክፍያ ለሚቀበሉ ሴት ነጋዴዎች BYD SEAGUL መኪና ተሸላሚ የሚያደርግ የዕጣ ቁጥር ያገኛሉ።

እና ምን ትጠብቂያለሽ?

#BoA_I_Can_5 #እችላለሁ #WomenAndFinance #bankofabyssinia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
79👏16👍15🔥10👌6🤩5
2% ተጨማሪ ጉርሻ!

የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (መጋቢት 03፣ 2018 ዓ.ም)

ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

March 12, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

Facebook
| Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
15👍3😱1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አቢሲንያ ባንክን ምርጫሽ ካደረግሽ፣ ዘናጭ BYD SEAGULL መኪና ልንሸልምሽ ነው!እድሉን ለማግኘት፦

✔️ አዲስ ሒሳብ ከፍተሽ ከ500 ብር ጀምሮ ለምትቆጥቢ
✔️ ነባር ቁጠባሽን ለምታሳድጊ
✔️ ሳይንቀሳቀስ በቆየ አካውንትሽ ላይ ዲፓዚት ለምታደርጊ
✔️ በዲጂታል አማራጭ ከ500 ብር በላይ ክፍያ ለምትፈጽሚ
✔️ ሴት ነጋዴ ሆነሽ በዲጂታል አማራጭ ከ500 ብር በላይ ክፍያ ለምትቀበዪ

የBYD SEAGULL መኪና ዕጣ ቁጥር ታገኛለሽ!
እና ምን ትጠብቂያለሽ?

#BoA_I_Can_5 #እችላለሁ #WomenAndFinance #bankofabyssinia #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
46👍10🔥1