Bank of Abyssinia
188K subscribers
2.21K photos
178 videos
51 files
655 links
Bank of Abyssinia – The Choice for All
Welcome to BoA’s official Telegram channel!

Use @BOA_ATM_bot to access:

ATM locators
Card services & support
Real-time updates
Download Telegram
2% ተጨማሪ ጉርሻ!

የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ጥር 16፣ 2018 ዓ.ም)

ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

January 24, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

Facebook
| Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
55👍16👌5😱1
2% ተጨማሪ ጉርሻ!

የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ጥር 18፣ 2018 ዓ.ም)

ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

January 26, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

Facebook
| Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
44👍9😱5
ደረሰ እኮ! ማነው ዕድለኛ!
ሽልማቱን እፈሱ የእናንተው ነው ፍጠኑ!

#StartRenewGrow #BOARewards #የሁሉም_ምርጫ
👍4729🔥13🤩1
2% ተጨማሪ ጉርሻ!

የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ጥር 19፣ 2018 ዓ.ም)

ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

January 27, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

Facebook
| Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
32👍10👌4
አቢሲንያ ባንክ የተቀማጭ ገንዘብ መጠኑ ከ300 ቢሊዮን ተሻገረ!

አቢሲንያ ባንክ የተቀማጭ ገንዘብ መጠኑ ከ300 ቢሊዮን ብር በላይ ደርሷል። ይህ ስኬት የተገኘው እናንተ ክቡራን ደንበኞቻችን ምርጫችሁ ስላደረጋችሁን ነው። እናመሰግናለን።

አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
139🔥27👍20🤔12👏9👌2
ዕድለኛውን በክላክስ ልንጠራው 3 ቀን ቀርቷል!
80👍34😁22👌2🤩1
2% ተጨማሪ ጉርሻ!

የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ጥር 20፣ 2018 ዓ.ም)

ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

January 28, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

Facebook
| Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
36👍13
ማን ያውቃል በቀሩት ሁለት ቀናት የዕጣ ቁጥር መያዝ የመኪና ተሸላሚ ሊያደርግ ይችላል። በአቢሲንያ ባንክ መገልገል ይቀጥሉ። #StartRenewGrow #BOARewards #የሁሉም_ምርጫ
👍5832🤩20
2% ተጨማሪ ጉርሻ!

የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ጥር 21፣ 2018 ዓ.ም)

ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

January 29, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

Facebook
| Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
37👍6👏4🔥2😁1😱1🤩1
መኪናችን መዳረሻዋን ልታውቅ 24 ሰዓታት ብቻ ቀሩ!
67👍20🔥10👌7
2% ተጨማሪ ጉርሻ!

የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ጥር 22፣ 2018 ዓ.ም)

ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

January 30, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

Facebook
| Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
38👍8👏1
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን (የኢ.ካ.ገ.ባ) ባጸደቀው ደንበኛ ሳቢ መግለጫ እና በኢ.ካ.ገ.ባ በተሰጠ ፈቃድ መሰረት፣ ከጥር 22 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ የካቲት 24 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ 3,125,000.00 (ሶስት ሚሊዮን አንድ መቶ ሃያ አምስት ሺህ) መደበኛ አክሲዮኖችን በአንድ አክሲዮን ዋጋ ብር 1,600.00 (አንድ ሺህ ስድስት መቶ ብር) ሽያጭ የሚያከናውን መሆኑን በደስታ ይገልጻል

👉🏾 ለበለጠ መረጃ ድረ-ገፃችንን ይጎብኙ
👍5734🤩7
2% ተጨማሪ ጉርሻ!

የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ጥር 23፣ 2018 ዓ.ም)

ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

January 31, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

Facebook
| Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
34👍2👏2🤔1
ፈጣን ክፍያ በሰከንዶች ውስጥ!
ምቾትና ደህንነትዎ ስለሚያሳስበን በአቢሲንያ መተግበሪያ የኪውአር ኮድ ክፍያን አመቻችተንልዎታል!
በኪውአር ኮድ ይክፈሉ!
34👍11👌6🔥4
ከአቢሲንያ ባንክ ጋር - "ይጀምሩ - ያድሱ እና ይደጉ" የሽልማት ፕሮግራማችን ማብቂያው ላይ ደርሷል! ለመጨረሻው የመኪና ዕጣ መልካም ዕድል እየተመኘን ዕጣው እንደወጣ አሸናፊውን የምናሳውቅ ይሆናል! መልካም ዕድል!
👍7745👏11🔥10
2% ተጨማሪ ጉርሻ!

የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ጥር 25፣ 2018 ዓ.ም)

ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

February 02, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

Facebook
| Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
👍1413👏2😱2
ባንካችን ከውጭ ሃገር የሥራ ስምሪት ኤጀንሲዎች ጋር ውይይት አካሄደ

ባንካችን አቢሲንያ በጋራ ለመሥራት ፍላጎት ካሳዩ ኤጀንሲዎች መካከል አንዱ ከሆነውና በስሩ በርካታ አባላትን ካቀፈው "ፊውቸር ኢትዮ" (Future Ethio) የውጭ ሃገር የሥራ ስምሪት ኤጀንሲዎች ማኅበር አባላት ጋር ውይይት አካሄደ።

ጥር 22 ቀን 2018 ዓ.ም በዋናው መ/ቤት በተካሄደው ውይይት በተለይም የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ባወጣው አዲስ መመሪያ መሠረት ወደ ውጭ ሃገር ሠራተኞችን የሚልኩ ኤጀንሲዎች ፈቃዳቸውን እንዲያድሱ በተሰጠው አቅጣጫ ዙሪያ የሃሳብ ልውውጥ ተደርጓል።

በውይይቱ ላይ የተገኙት የባንካችን የስራ ሃላፊዎችም ከማኅበሩ አባላት ጋር በዘላቂነት በጋራ መሥራት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ የመከሩ ሲሆን፣ ከተሳታፊዎች ለተነሱ ጥያቄዎችም ምላሽና ማብራሪያ ሰጥተዋል።

ለኤጀንሲዎቹ የቀረቡ አገልግሎቶችን በተመለከተም የሥራ ዋስትና ብድር (Guarantee) አቅርቦትን እና የሥራ ማስኬጃ ካፒታል (Working Capital) በተመለከተ ዝርዝር ገለጻ ተደርጓል።

ለሠራተኞች ከሚቀርቡ ጥቅሞች ጋር በተገናኘም ኤጀንሲዎቹ ወደ ውጭ ለሚልኳቸው ሠራተኞች የሚሰጥ የሞባይል ቀፎ (Device Financing) ብድር እና ሠራተኞቹ ወደ ሃገራቸው ሲመለሱ የሚቋቋሙባቸው ልዩ ልዩ የብድር ዓይነቶች እንደቀረቡ ተነግሯል።

በመጨረሻም ውይይቱ በጋራ ለመሥራት የሚያስችል መግባባት ላይ በመድረስ በስኬት ተጠናቅቋል።
37🔥6👍5😁3👏2