Bank of Abyssinia
187K subscribers
2.22K photos
178 videos
51 files
657 links
Bank of Abyssinia – The Choice for All
Welcome to BoA’s official Telegram channel!

Use @BOA_ATM_bot to access:

ATM locators
Card services & support
Real-time updates
Download Telegram
‘‘ትውልድን በሥነ-ምግባር፣ተቋምን በአሰራር!’’ በሚል መሪ ቃል ለባንካችን ሠራተኞች ሲሰጥ የነበረው ስልጠና ተጠናቀቀ

ባንካችን ለሠራተኞቹ ሲሰጥ የቆየው ‘‘ትውልድን በሥነ-ምግባር፣ተቋምን በአሰራር!’’ በሚል መሪ ቃል ሙስና እና ብልሹ አሰራርን መከላከል ላይ ያተኮረ ስልጠና ተጠናቀቀ።

የባንካችን የሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና መምሪያ በራሱ ከሚሰጣቸው ስልጠናዎች በተጨማሪ ከፌዴራል ሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን እንዲሁም ከምሁራን ጋር በጋራ ስልጠና የሚሰጥ ሲሆን በያዝነው የ2018 የበጀት ዓመትም በ7 ዙር ለ700 ሰራተኞች ስልጠና ሰጥቷል።

ለሁለት ቀናት በኢንተር ለግዠሪ ሆቴል በተሰጠው ስልጠና ላይ የሙስና ምንነትና አይነቶች ፣የሙስና ወንጀሎች እና ልዩ ባህሪያት፣በባንክ ዘርፍ የሚስተዋሉ የሙስና ተጋላጭነት እና ብልሹ አሰራሮች እንዲሁም የሚያስከትሉት ጉዳት፣ የሙስና መከላከያ ስልቶች …ወዘተ የሚሉ ጉዳዮች ተነስተዋል።

ስልጠናውንም የኢትዮጵያ ፐብሊክ ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ መምህራን የሆኑት ዶ/ር ዮሐንስ ጴጥሮስ፣ዶ/ር ተስፋዬ ሂርጰሳ እና ዶ/ር አወቀ ሰጥተዋል። ስልጠናው በተግባር እና በውይይት ላይ የተመሠረተ ሲሆን፣ በመጨረሻም ሰልጣኞቹ ያገኙትን ዕውቀት የሚፈትሽ ምዘና ተካሂዷል።

በስልጠናው ማጠቃለያም የባንካችን የስልጠና ክፍል ስራ አስኪያጅ የሆኑት ወ/ሮ ማርታ ዘውዴ ሰልጣኞቹን ያገኛችሁትን ዕውቀትና ክህሎት በመጠቀም እራሳችሁን እንዲሁም ባንካችንን ከሙስናና ብልሹ አሰራር መጠበቅ አለባችሁ ሲሉ አሳስበዋል።

በስልጠናው ማጠናቀቂያ ላይ የኢንተር ለግዠሪ ሆቴል ለ7ኛው ዙር ሰልጣኞች ልዩ ባህላዊ የቡና መስተንግዶ አድርጓል ።

ይህ ስልጠና ባለፈው ዓመት ለባንካችን ከፍተኛ አመራሮችና በየደረጃው ላሉ የስራ ሃላፊዎች መሰጠቱ አይዘነጋም።

ምንጭ ፡ ሥነ-ምግባርና ፀረ ሙስና መምሪያ
104👍25👏8🤩4
2% ተጨማሪ ጉርሻ!

የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ጥር 02፣ 2018 ዓ.ም)

ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

January 10, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

Facebook
| Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
56👏9👍6🤔5👌4
በፈለጉት መጠን - በፈለጉት ጊዜ - በፍጥነት!

ከአቢሲንያ ወደ አቢሲንያ ገንዘብዎን ያለገደብ!

ከአቢሲንያ ወደአቢሲንያ የፈለጉትን የገንዘብ መጠን ያህል በየትኛውም ሰዓት ማስተላለፍ ይችላሉ።

👉 ከአቢሲንያ ጋር አሁኑኑ ይጀምሩ – ያድሱ እና ይደጉ!
139👍28😁15🔥13
2% ተጨማሪ ጉርሻ!

የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ጥር 04፣ 2018 ዓ.ም)

ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

January 12, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

Facebook
| Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
41👍18😱3🔥2👏1
አንዱን እንዴት ማፈስ ይቻላል?

በቅርንጫፍም ሆነ በዲጂታል አማራጭ አዲስ ሒሳብ በመክፈት ተቀማጭ ሲያደርጉ፣ ነባር ሒሳብዎ ላይ ተጨማሪ ገቢ ሲያደርጉ፣ በፊት ገፅታዎ እና በጣት አሻራዎ የደንበኝነት ምዝገባ ሲያካሂዱ፣ በባንካችን የውጭ ምንዛሬ ሲመነዝሩ ወይም ገቢ ሲያደርጉ አስደሳች ሽልማት የሚያስገኝ የዕጣ ቁጥር ያገኛሉ።

አዲስ ሀዩንዳይ ኤሰንት፥ መኪና ቲቪ፥ ላፕቶፖችን ጨምሮ በየ15 ቀኑ ፍሪጅ፣ የልብስ ማጠቢያ ማሽን እና ሌሎች አስደሳች ስጦታዎችን ያግኙ። አገልግሎቶቹን ደጋግመው በመጠቀም የዕጣ ቁጥር ያሳድጉ።

👉 ከአቢሲንያ ጋር አሁኑኑ ይጀምሩ – ያድሱ እና ይደጉ!
66👍19👏13🤔8😱2
2% ተጨማሪ ጉርሻ!

የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ጥር 05፣ 2018 ዓ.ም)

ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

January 13, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

Facebook
| Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
77👍13🤔5🤩2🔥1
2% ተጨማሪ ጉርሻ!

የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ጥር 06፣ 2018 ዓ.ም)

ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

January 14, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

Facebook
| Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
52👍11👏5👌4🔥2
አዲስ ሀዩንዳይ ኤሰንት፥ መኪና ቲቪ፥ ላፕቶፕ ፍሪጅ፣ የልብስ ማጠቢያ ማሽን እና ሌሎች ስጦታዎችን ወደቤቴ ይዤ ልገባው ነው! ከኔ የሚጠበቀው የባንክ አገልግሎቶችን በሙሉ ከአቢሲንያ መጠቀም ነው! ኑ አብረን እንሸለም!

👉 ከአቢሲንያ ጋር አሁኑኑ ይጀምሩ – ያድሱ እና ይደጉ!
70👍29😁17👏8😱2🤩2
2% ተጨማሪ ጉርሻ!

የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ጥር 07፣ 2018 ዓ.ም)

ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

January 15, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

Facebook
| Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
48👍8
እንኳን ደስ አላችሁ !

ካሁን ቀደም ቃል በገባነው መሰረት “
ከአቢሲንያ ባንክ ጋር ይጀምሩ – ያድሱ እና ይደጉ” በተሰኘው የሽልማት መርሃ-ግብር ባለፉት 2 ዙሮች ዕድለኛ የነበሩ ደንበኞቻችንን እንደሚከተለው ይፋ አድርገናል።

ባንካችን ዕድለኞችን ”እንኳን ደስ አላችሁ ! ” እያለ ሌሎች ደንበኞቻችንም የባንካችንን የተለያዩ አገልግሎቶች በመጠቀም ዕድለኞች እንድትሆኑ ጥሪውን ያቀርባል !
72👍21👏17🤔2👌2
2% ተጨማሪ ጉርሻ!

የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ጥር 08፣ 2018 ዓ.ም)

ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

January 16, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

Facebook
| Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
71👍11😱2😁1
2% ተጨማሪ ጉርሻ!

የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ጥር 09፣ 2018 ዓ.ም)

ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ፋስትፔይ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

January 17, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

Facebook
| Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
31👍6
የኅዘን መግለጫ

የአቢሲንያ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ፣ ማኔጅመንት እና መላው ሠራተኛ በአርቲስት ነጻነት ወርቅነህ ኅልፈት የተሰማንን ኅዘን እየገለጽን፣ ለቤተሰቦቹ፣ ለወዳጅ ዘመዶቹና አድናቂዎቹ መጽናናትን እንመኛለን።
131😱33🥰15👏8🤔3🤩3👌3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ለበዓል ሽልማቶቹን እፍስ!!
ባንካችን ሀዩንዳይ አክሰንት መኪናን ጨምሮ የተለያዩ የቤት ዕቃዎችን እየሸለመ ነው! በዲጅታል ባንኪንግ ወይም ቅርንጫፍ በመምጣት የአቢሲንያ ባንክ አገልግሎቶችን ሲጠቀሙ የሽልማት ዕጣ ቁጥሮችን ያገኛሉ። መልካም ዕድል !
#StartRenewGrow #BOARewards #የሁሉም_ምርጫ
56👍13🤩6🔥3👏2🤔2