የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ ባንካችን ለሰሊሆም የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማህበር የ500 ሺህ ብር ድጋፍ አደረገ
• ለአዕምሮ ህሙማኑ የምሳ ግብዣም አድርጓል
ባንካችን አቢሲንያ የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ ዛሬ ታህሳስ 27፣ 2018 ዓ.ም ለሰሊሆም የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማህበር የ500 ሺህ ብር ድጋፍና በማዕከሉ ተጠልለው ለሚገኙ ህሙማን የምሳ ግብዣ አደረገ።
ባንካችንን በመወከል በስፍራው የተገኙት የመካከለኛው አዲስ አበባ ዲስትሪክት ዳይሬክተር አቶ ብሩክ አለማየሁ ድጋፉን ለሰሊሆም የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማህበር መስራችና ዋና ስ/አስኪያጅ አቶ ሚኪያስ ለገሰ አስረክበዋል።
አቶ ብሩክ ድጋፉን ካስረከቡ በኋላ እንደተናገሩት አቢሲንያ ባንክ ማህበራዊ ሃላፊነቱን ለመወጣት ያለው ቁርጠኝነት በየጊዜው በሚያደርጋቸው መሰል ድጋፎች የሚገለጽ ሲሆን ዛሬም የተደረገው ድጋፍ የዚሁ አካል ነው ብለዋል። አቶ ብሩክ ‘’ዛሬ ተዘዋውረን ባየነው ነገር ልባችን ተነክቷል፤ እናም ድጋፋችን ተጠናክሮ የሚቀጥል ይሆናል’’ በማለት ጨምረው ገልጸዋል።
የሰሊሆም የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማህበር መስራችና ዋና ስ/አስኪያጅ አቶ ሚኪያስ ለገሰ በበኩላቸው እንደተናገሩት አቢሲንያ ባንክ ድጋፍ ሲያደርግላቸው ይህ የመጀመሪያው እንዳልሆነ ገልጸው፣ ባንኩ በቀጣይም ከጎናቸው እንዲሆንና ድጋፉ እንዳይለያቸው ጠይቀዋል።
በተጨማሪም የባንካችን የስራ ሃላፊዎች እና ሠራተኞች ለአረጋውያኑ የምሳ ግብዣ ያደረጉ ሲሆን የምሳ ግብዣው ወጪ የተሸፈነው የመካከለኛው አዲስ አበባ ዲስትሪክት ሠራተኞች ከደሞዛቸው ካዋጡት ገንዘብ እንደሆነ ተገልጿል።

❤53👍12👏9😱4
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ውድ የአቢሲንያ ባንክ ደንበኛችን፣ ሰብሰብ ብለን እንዳማረብን - በጨዋታ ድምቀት - በሳቆች ፍካት - በወዳጅነት ውበት ውስጥ የሚከበር ... ያማረ የገና በዓል እንዲሆንልዎ እንመኛለን!
እንኳን አደረሳችሁ ! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
እንኳን አደረሳችሁ ! አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
❤75🥰21👏16👍7😁3
የጥንቃቄ መልዕክት !
ውድ ደንበኛችን
ባንካችን አቢሲንያ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ እያለ በገና በዓል ከወትሮው ከፍያለ ግብይት ስለሚኖር፣ ይህን አጋጣሚ አጭበርባሪዎች ሀሰተኛ የብር ኖቶችንና የውጭ ሃገር ገንዘቦችን ለማዘዋወር ስለሚጠቀሙበት ከፍተኛ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ያሳስባል፡፡
በተቻሎት መጠንም የባንካችንን የዲጂታል የክፍያ አማራጮችን (ሞባይል ባንኪንግ እና ፖስ) በመጠቀም ራስዎን በሀሰተኛ የገንዘብ ኖቶች ከመጭበርበር እንዲከላከሉ ይመክራል፡፡
በጥሬ ገንዘብ መገበያየት ግዴታ ከሆነብዎትም ከፍተኛ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ልናስታውስዎ እንወዳለን፡፡
መልካም የገና በዓል!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!

❤40👏20👍9
2% ተጨማሪ ጉርሻ!
የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ታህሳስ 28፣ 2018 ዓ.ም)
ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን! መልካም የገና በዓል !
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
January 06, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia
Facebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram

❤24👍6
በኛ ወጪ! እናንተ በአቢሲንያ ባንክ በፖስ ሲገበያዩ እኛ በራሳችን ወጪ የተለያዩ ሽልማቶችን በየ15 ቀኑ በዕጣ እንሸልማለን።
ጀምረን የምንፈካበት - አድሰን የምንበለፅግበት - አድገን የምንታይበት የሚያምር ገና ይሁን!
ከአቢሲንያ ባንክ ጋር ይጀምሩ - ያድሱ - ይደጉ!
#StartRenewGrow #BOARewards #የሁሉም_ምርጫ

❤66👍5
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከገና በዓል ጋር አዳዲስ ሕልሞቻችንን እንጀምር! ተስፋችንን እናድስ! ወደነገአችን እንደግ!
መልካም የገና በዓል!
#MelkamGena #StartRenewGrow #BOA
መልካም የገና በዓል!
#MelkamGena #StartRenewGrow #BOA
❤62👍17👏7🤩7🔥5
2% ተጨማሪ ጉርሻ!
የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ታህሳስ 30፣ 2018 ዓ.ም)
ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
January 08, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia
Facebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ታህሳስ 30፣ 2018 ዓ.ም)
ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
January 08, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia
Facebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
❤35👍6🔥2👏2👌2
ክፍያችን የደንበኞቻችን እርካታ ነው!
ከአቢሲንያ ወደ አቢሲንያ ሒሳብ በሞባይል ባንኪንግ ገንዘብ ሲያስተላልፉ ምንም የአገልግሎት ክፍያ አይጠየቁም። ካለመጠየቅዎ በተጨማሪ፣ ዘመናዊ መኪናን ጨምሮ የተለያዩ የቤት ዕቃዎችን ሊያገኙ የሚያስችሎትን የሽልማት ዕጣ ቁጥሮችን ያገኛሉ።
👉 ከአቢሲንያ ጋር አሁኑኑ ይጀምሩ – ያድሱ እና ይደጉ!
#StartRenewGrow #BOARewards #የሁሉም_ምርጫ
ከአቢሲንያ ወደ አቢሲንያ ሒሳብ በሞባይል ባንኪንግ ገንዘብ ሲያስተላልፉ ምንም የአገልግሎት ክፍያ አይጠየቁም። ካለመጠየቅዎ በተጨማሪ፣ ዘመናዊ መኪናን ጨምሮ የተለያዩ የቤት ዕቃዎችን ሊያገኙ የሚያስችሎትን የሽልማት ዕጣ ቁጥሮችን ያገኛሉ።
👉 ከአቢሲንያ ጋር አሁኑኑ ይጀምሩ – ያድሱ እና ይደጉ!
#StartRenewGrow #BOARewards #የሁሉም_ምርጫ
❤66👍29👏2🔥1
2% ተጨማሪ ጉርሻ!
የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ጥር 01፣ 2018 ዓ.ም)
ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
January 09, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia
Facebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ጥር 01፣ 2018 ዓ.ም)
ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
January 09, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia
Facebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
❤37👍9🤩1
‘‘ትውልድን በሥነ-ምግባር፣ተቋምን በአሰራር!’’ በሚል መሪ ቃል ለባንካችን ሠራተኞች ሲሰጥ የነበረው ስልጠና ተጠናቀቀ
ባንካችን ለሠራተኞቹ ሲሰጥ የቆየው ‘‘ትውልድን በሥነ-ምግባር፣ተቋምን በአሰራር!’’ በሚል መሪ ቃል ሙስና እና ብልሹ አሰራርን መከላከል ላይ ያተኮረ ስልጠና ተጠናቀቀ።
የባንካችን የሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና መምሪያ በራሱ ከሚሰጣቸው ስልጠናዎች በተጨማሪ ከፌዴራል ሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን እንዲሁም ከምሁራን ጋር በጋራ ስልጠና የሚሰጥ ሲሆን በያዝነው የ2018 የበጀት ዓመትም በ7 ዙር ለ700 ሰራተኞች ስልጠና ሰጥቷል።
ለሁለት ቀናት በኢንተር ለግዠሪ ሆቴል በተሰጠው ስልጠና ላይ የሙስና ምንነትና አይነቶች ፣የሙስና ወንጀሎች እና ልዩ ባህሪያት፣በባንክ ዘርፍ የሚስተዋሉ የሙስና ተጋላጭነት እና ብልሹ አሰራሮች እንዲሁም የሚያስከትሉት ጉዳት፣ የሙስና መከላከያ ስልቶች …ወዘተ የሚሉ ጉዳዮች ተነስተዋል።
ስልጠናውንም የኢትዮጵያ ፐብሊክ ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ መምህራን የሆኑት ዶ/ር ዮሐንስ ጴጥሮስ፣ዶ/ር ተስፋዬ ሂርጰሳ እና ዶ/ር አወቀ ሰጥተዋል። ስልጠናው በተግባር እና በውይይት ላይ የተመሠረተ ሲሆን፣ በመጨረሻም ሰልጣኞቹ ያገኙትን ዕውቀት የሚፈትሽ ምዘና ተካሂዷል።
በስልጠናው ማጠቃለያም የባንካችን የስልጠና ክፍል ስራ አስኪያጅ የሆኑት ወ/ሮ ማርታ ዘውዴ ሰልጣኞቹን ያገኛችሁትን ዕውቀትና ክህሎት በመጠቀም እራሳችሁን እንዲሁም ባንካችንን ከሙስናና ብልሹ አሰራር መጠበቅ አለባችሁ ሲሉ አሳስበዋል።
በስልጠናው ማጠናቀቂያ ላይ የኢንተር ለግዠሪ ሆቴል ለ7ኛው ዙር ሰልጣኞች ልዩ ባህላዊ የቡና መስተንግዶ አድርጓል ።
ይህ ስልጠና ባለፈው ዓመት ለባንካችን ከፍተኛ አመራሮችና በየደረጃው ላሉ የስራ ሃላፊዎች መሰጠቱ አይዘነጋም።
ምንጭ ፡ ሥነ-ምግባርና ፀረ ሙስና መምሪያ

❤75👍19👏7🤩3