የባንካችን “ከአቢሲንያ ባንክ ጋር ይጀምሩ – ያድሱ እና ይደጉ” የሽልማት መርሃ-ግብር 2ኛ ዙር ዕድለኞች ይፋ ሆኑ
ከኅዳር 22 – ጥር 21፣ 2018 ዓ.ም ድረስ እየተካሄደ በሚገኘውና “ከአቢሲንያ ባንክ ጋር ይጀምሩ – ያድሱ እና ይደጉ” በተሰኘው የሽልማት መርሃ-ግብር የ2ኛ ዙር ዕድለኞች ይፋ ሆነዋል።
ትናንት ታህሳስ 21 ቀን 2018 ዓ.ም በዋናው መ/ቤት አዳራሽ የባንካችን ከስተመር ማኔጅመንት ቺፍ ኦፊሰር አቶ ደሳለኝ ይዘንጋው እና ሌሎች የባንካችን የስራ ሃላፊዎች እንዲሁም የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ታዛቢዎች በተገኙበት የዕጣ አወጣጥ ሥነ-ሥርዓት ላይ ለዕጣ ዝግጁ ከነበሩ ከ 3 ሚሊዮን በላይ ዕጣዎች ውስጥ 5 ዕጣዎች ለዕድለኞች ወጥተዋል።
በዚህም መሠረት ፍሪጅ የሚያስገኘው የ1ኛ የዕጣ ቁጥር 0195200840327 ሆኖ የወጣ ሲሆን የባህር ዳር ዲስትሪክት፣ አቸፈር ቅርንጫፍ ደንበኛን ዕድለኛ አድርጓል።
እንዲሁም 2 ብስክሌቶችን የሚያስገኙት የ2ኛ ዕጣ ቁጥሮች ደግሞ 064590037 እና 0332700431174 በመሆን የወጡ ሲሆን ሁለቱም በቅደም ተከተል በምስራቅ አዲስ አበባ ዲስትሪክት ስር ለሚገኙት የቦሌ አራብሳ እና ሞላሌ ቅርንጫፍ ዕድለኞች ወጥተዋል።
በተመሳሳይ 2 ስማርት ስልኮችን የሚያስገኙት የ3ኛ ዕጣ ቁጥሮች ደግሞ 0017400819451 እና 0126500479715 ሆነው የወጡ ሲሆን፣ በቅደም ተከተል በመካከለኛው ዲስትሪክት ስር ለሚገኘው አራዳ ቅርንጫፍ እና በምስራቅ አዲስ አበባ ዲስትሪክት ስር ለሚገኘው ጉርድ ሾላ ቅርንጫፍ ደንበኞች ወጥተዋል።
ባንካችን ዕድለኞችን ”እንኳን ደስ አላችሁ ! ” እያለ ሌሎች ደንበኞችም በዋናነት በፊት ገፅታ እና በጣት አሻራ የደንበኝነት ምዝገባ በማካሄድ እና በቅርንጫፍም ሆነ በዲጂታል አማራጮች ሌሎች አገልግሎቶችን በመጠቀም ዘመናዊ ሃዩንዳይ ኤሰንት ሴዳን መኪናን ጨምሮ የሌሎች በርካታ ሽልማቶች አሸናፊ እንድትሆኑ ጥሪ እያቀረበ ባሳለፍነው ሳምንት ዕድለኛ የነበሩ 9 ደንበኞቻችንን በዚሁ ገጽ ይፋ የምናደርግ መሆኑን እንገልፃለን።

❤72👍18👏14
2% ተጨማሪ ጉርሻ!
የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ታህሳስ 23፣ 2018 ዓ.ም)
ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
January 01, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia
Facebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram

❤28👍6
ሁለት ደስታ! አንድ ከውጪ ሁለት ከእኛ! በአቢሲንያ ባንክ የውጭ ሀገር ገንዘብ ሲመነዝሩ የተለያዩ ሽልማቶች የሚያስገኙ የዕጣ ኩፖን ያገኛሉ።
ከአቢሲንያ ባንክ ጋር ይጀምሩ - ያድሱ - ይደጉ!
#StartRenewGrow #BOARewards #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ

❤31👍16👌9😁6🥰3🤔3🔥2
2% ተጨማሪ ጉርሻ!
የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ታህሳስ 24፣ 2018 ዓ.ም)
ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
January 02, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia
Facebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ታህሳስ 24፣ 2018 ዓ.ም)
ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
January 02, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia
Facebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
❤36👍12🔥3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሕልም እንደዋዛ አይቀርም! ባንካችን ዘመናዊ መኪናን ጨምሮ የተለያዩ የቤት ዕቃዎችን እየሸለመ ነው! እርስዎም የተለያዩ የባንካችንን አገልግሎቶች ሲጠቀሙ፣ የሽልማት ዕጣ ቁጥሮችን ያገኛሉ።መልካም ዕድል !
ከአቢሲንያ ባንክ ጋር ይጀምሩ - ያድሱ - ይደጉ!
#StartRenewGrow #BOARewards #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
ከአቢሲንያ ባንክ ጋር ይጀምሩ - ያድሱ - ይደጉ!
#StartRenewGrow #BOARewards #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
👍29❤23
2% ተጨማሪ ጉርሻ!
የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ታህሳስ 25፣ 2018 ዓ.ም)
ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
January 03, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia
Facebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ታህሳስ 25፣ 2018 ዓ.ም)
ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
January 03, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia
Facebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
❤27🔥5👍3🤩3
ታላቁ የአቢሲንያ ዋንጫ የእግር ኳስ ውድድር በከፍተኛ ፉክክር እየተካሄደ ይገኛል
ዘንድሮ ለሁለተኛ ጊዜ ከባንካችን ዋናው መ/ቤት እና ከአስሩም ዲስትሪክቶች የስራ ሃላፊዎች በተውጣጡ ቡድኖች መካከል የሚከናወነው የእግር ኳስ ውድድር በከፍተኛ ድምቀት እየተካሄደ ይገኛል።
በዚህ የባንካችን የኮርፖሬት የሰው ሃብት ቺፍ ኦፊሰር አቶ ሰይፉ ቦጋለ በተገኙበትና ታህሳስ 19 ቀን 2018 ዓ.ም ልደታ ክ/ከተማ በሚገኘው ብሪሞ ሜዳ በተጀመረው የእግር ኳስ ውድድር ላይ ከዋናው መ/ቤት ሁለት ከዲስትሪክት ደግሞ 10 በጠቅላላው 12 ቡድኖች እየተሳተፉ ይገኛል።
ውድድሩ ጥር 30፣ 2018 ዓ.ም በሚከናወን የዋንጫ ጨዋታ የሚጠናቀቅ ሲሆን አምና በተካሄደው ተመሳሳይ ውድድር የዋናው መ/ቤት አሸናፊ እንደነበር ይታወሳል፡፡

❤60👍21👏6🤔4🔥2😁2
2% ተጨማሪ ጉርሻ!
የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ታህሳስ 27፣ 2018 ዓ.ም)
ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
January 05, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia
Facebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ታህሳስ 27፣ 2018 ዓ.ም)
ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
January 05, 2026 - Exchange rate at Bank of Abyssinia
Facebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
❤38👍3👏3👌1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ማን ያፍሳታል? ሀዩንዳይ አክሰንት መኪና የሚወስዳትን እየጠበቀች ነው።
ከአቢሲንያ ባንክ ጋር ይጀምሩ - ያድሱ - ይደጉ!
#StartRenewGrow #BOARewards #የሁሉም_ምርጫ
ከአቢሲንያ ባንክ ጋር ይጀምሩ - ያድሱ - ይደጉ!
#StartRenewGrow #BOARewards #የሁሉም_ምርጫ
❤33😁12👍6🔥2
የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ ባንካችን ለሰሊሆም የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማህበር የ500 ሺህ ብር ድጋፍ አደረገ
• ለአዕምሮ ህሙማኑ የምሳ ግብዣም አድርጓል
ባንካችን አቢሲንያ የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ ዛሬ ታህሳስ 27፣ 2018 ዓ.ም ለሰሊሆም የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማህበር የ500 ሺህ ብር ድጋፍና በማዕከሉ ተጠልለው ለሚገኙ ህሙማን የምሳ ግብዣ አደረገ።
ባንካችንን በመወከል በስፍራው የተገኙት የመካከለኛው አዲስ አበባ ዲስትሪክት ዳይሬክተር አቶ ብሩክ አለማየሁ ድጋፉን ለሰሊሆም የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማህበር መስራችና ዋና ስ/አስኪያጅ አቶ ሚኪያስ ለገሰ አስረክበዋል።
አቶ ብሩክ ድጋፉን ካስረከቡ በኋላ እንደተናገሩት አቢሲንያ ባንክ ማህበራዊ ሃላፊነቱን ለመወጣት ያለው ቁርጠኝነት በየጊዜው በሚያደርጋቸው መሰል ድጋፎች የሚገለጽ ሲሆን ዛሬም የተደረገው ድጋፍ የዚሁ አካል ነው ብለዋል። አቶ ብሩክ ‘’ዛሬ ተዘዋውረን ባየነው ነገር ልባችን ተነክቷል፤ እናም ድጋፋችን ተጠናክሮ የሚቀጥል ይሆናል’’ በማለት ጨምረው ገልጸዋል።
የሰሊሆም የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማህበር መስራችና ዋና ስ/አስኪያጅ አቶ ሚኪያስ ለገሰ በበኩላቸው እንደተናገሩት አቢሲንያ ባንክ ድጋፍ ሲያደርግላቸው ይህ የመጀመሪያው እንዳልሆነ ገልጸው፣ ባንኩ በቀጣይም ከጎናቸው እንዲሆንና ድጋፉ እንዳይለያቸው ጠይቀዋል።
በተጨማሪም የባንካችን የስራ ሃላፊዎች እና ሠራተኞች ለአረጋውያኑ የምሳ ግብዣ ያደረጉ ሲሆን የምሳ ግብዣው ወጪ የተሸፈነው የመካከለኛው አዲስ አበባ ዲስትሪክት ሠራተኞች ከደሞዛቸው ካዋጡት ገንዘብ እንደሆነ ተገልጿል።

❤53👍12👏9😱4