በየ15 ቀኑ - ዘመናዊ የዕጅ ስልኮች፥ ማቀዝቀዣዎች (ፍሪጆች)፥ ዘመናዊ ቴሌቭዥኖች እና የልብስ ማጠቢያ ማሽኖች ለእናንተ ተዘጋጅተዋል፡፡ የአቢሲንያን ባንክ አገልግሎቶችን በመጠቀም ተሸለሙ!
ከአቢሲንያ ባንክ ጋር ይጀምሩ - ያድሱ - ይደጉ!
#StartRenewGrow #BOARewards #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ

❤75👍23🔥11
2% ተጨማሪ ጉርሻ!
የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ታህሳስ 18፣ 2018 ዓ.ም)
ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
December 27, 2025 - Exchange rate at Bank of Abyssinia
Facebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram

❤25👍6🔥2
ባንካችን ለአ.አ.ዩ አካል ጉዳተኛ ተማሪዎች የሚውል የ400 ሺ ብር ድጋፍ አበረከተ
ባንካችን አቢሲንያ ታህሣሥ 16 ቀን 2018 ዓ.ም ለአ.አ.ዩ የአካል ጉዳተኛ ተማሪዎች የሚውል ወደ ብር 400,000 የሚጠጋ ድጋፍ አበረከተ።
ባንካችን ይህን ድጋፍ ያበረከተው አ.አ.ዩ "አካል ጉዳተኝነትን የሚያካትት ማህበረሰብ መገንባት ለተሻለ ማህበራዊ ዕድገት!" በሚል መሪ ሀሳብ የዘንድሮውን የአካል ጉዳተኞች ቀን በዩኒቨርስቲው ቅጥር ጊቢ ባከበረበት ወቅት ነው።
በአይነት የቀረበው ይህ ለአካል ጉዳተኞች የሚውል የመማሪያና ለእንቅስቃሴ የሚረዱ ቁሳቁሶችን ያካተተውን ድጋፍ የባንካችን የኮርፖሬት ኮምዩኒኬሽንስ ስ/አስኪያጅ የሆኑት ወ/ሮ ኤልሳቤጥ ገብሩ አስረክበዋል።
ወ/ሮ ኤልሳቤጥ ድጋፉን ካስረከቡ በኋላ እንደተናገሩት ይህ ድጋፍ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የአካል ጉዳተኛ ተማሪዎችን አካታችነት በብዙዎች ዘንድ እንዲታወቅና የመማር ማስተማሩ ለሁሉም አመቺ እንዲሆን እያደረገ ላለው ከፍተኛ ጥረት ዕውቅና ለመስጠት የተደረገ ነው ብለዋል።
የአ.አ.ዩ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ሳሙኤል ክፍሌ በበኩላቸው አቢሲንያ ባንክ በቀናነት ላደረገላቸው ድጋፍ አመስግነው በቀጣይ ምባንኩ ከጎናቸው እንደሚሆን እምነታቸው እንደሆነ በአጽንኦት ገልጸዋል። ባንካችን እያደረገ ላለው ድጋፍም ዩኒቨርስቲው የእውቅና የምስክር ወረቀት አበርክቶለታል።
የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ማህበራት ፌዴሬሽን ዋና ዳይሬክተር የሆኑት አቶ አባይነህ ጉጆ በበኩላቸው አቢሲንያ ባንክ ስሙ ብዙውን ጊዜ በመሰል በጎ አድራጎት ተግባራት ላይ የሚነሳ እንደሆነተናግረው፣ ሌሎች መሰል ተቋማትም የባንኩን አርአያ እንዲከተሉ ጥሪ አቅርበዋል።
በክብረ በዓሉ ላይ የዩኒቨርስቲውን ፕሬዝዳንት ጨምሮ መላው የዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ፣ አርቲስቶች ፤ ተማሪዎች እና ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል።

❤31👍11👏1
2% ተጨማሪ ጉርሻ!
የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ታህሳስ 20፣ 2018 ዓ.ም)
ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
December 29, 2025 - Exchange rate at Bank of Abyssinia
Facebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ታህሳስ 20፣ 2018 ዓ.ም)
ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
December 29, 2025 - Exchange rate at Bank of Abyssinia
Facebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
❤37👍6🔥5👏2
በአቢሲንያ ባንክ በልክ ካሽ ዲፖዚት ማሽን፣ ከዘመኑ ጋር ይጓዙ! 🚀
በልክ ካሽ ዲፖዚት ማሽን (BDM) ደንበኞች ባሻቸው ሰዓት እና ጊዜ ገንዘብ በቀላሉ ገቢ ማድረግ፣ ማስተላለፍ አልያም ሌላ የባንክ አገልግሎት - በጥራት፣ በአስተማማኝነት እና በፍጥነት እንዲያገኙ ያስችላል፡፡
በልክ ካሽ ዲፖዚት ማሽን (BDM) - በተመረጡ የአቢሲንያ ባነክ ቅርንጫፎች!
💵 እስከ 500 ብር ድረስ በአንዴና በቀላሉ ገቢ
⏰ 24/7 – ያልተገደበ አገልግሎት
✨ የፈጠነ አገልግሎት
🔐 አስተማማኝ እና ምቹ!
✔ ካርድ ነክ አገልግሎቶች
✔ በደረሰኝ ብቻ ያለካርድ
✔ ከንክኪ ነጻ በኪው አር ኮድ ብቻ – ፈጣን፣ ቀላል እና አስተማማኝ!

👍58❤39👏12🔥6🤩6😁4🤔4
2% ተጨማሪ ጉርሻ!
የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ታህሳስ 21፣ 2018 ዓ.ም)
ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
December 30, 2025 - Exchange rate at Bank of Abyssinia
Facebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ታህሳስ 21፣ 2018 ዓ.ም)
ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
December 30, 2025 - Exchange rate at Bank of Abyssinia
Facebook | Instagram | LinkedIn | Twitter | Website |TikTok | Telegram
❤46👍14👌4👏1
2% ተጨማሪ ጉርሻ!
የውጭ ገንዘብ ምንዛሪ ተመን (ታህሳስ 22፣ 2018 ዓ.ም)
ከውጪ ሃገር በደሃብሺል፣ በዌስተርን ዩኒየን፣ መኒግራም፣ ትራንስ ፋስት፣ ቴራፔይ፣ ኢትዮ ዳሽ፣ ሪያና ሌሎች ገንዘብ አስተላላፊዎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን በኩል ሲቀበሉ ወይም ሲመነዝሩ፤ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ከቀልጣፋ መስተንግዶ ጋር ተጨማሪ ጉርሻ እናበረክትልዎታለን!
አቢሲንያ የሁሉም ምርጫ!
December 31, 2025 - Exchange rate at Bank of Abyssinia

❤26👍10👏1